ዜና “አውሮፕላኑ ካረፈ በኋላ ተሳፋሪው የተደነቀው በረዳት አብራሪው ችሎታ ነበር” – በተጠለፈው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው ኢትዮጵያዊ ይናገራል February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ስዊዘርላንድ ላይ ተጠልፎ ባረፈው አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቃለምልልስ አስነብቧል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው Read More
ዜና ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ተባለ February 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ቢቢኤን) ከመተማ ቀጥላ በምትገኘዉ ባሶንዳ በምትባለዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማና አካባቢ በኢዮጵያዉን ሽፍቶችና በሱዳን ሽፍቶች መካከል የተነሳዉን ግጭት ተከትሎ አራት ሱዳናዉያን በመሞታቸዉ ሳብያ ለብቀላ የተነሱት Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኒሶታ በሳዑዲ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡት ገንዘብ ለIOM ተሰጠ February 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸውን ዜጎችን ከሃገሯ እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ የሳዑዲ ፖሊሶች በፈጸሙት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመበሳጨትና የተገደሉትንም ለማሰብ በሚኒሶታ ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ Read More
ዜና በባህርዳር የአንድነትና የመኢአድ ደጋፊዎች ጫማቸውን በማውለቅ ተቃውሟቸውን ገለጹ፤ ለእሁዱ ሰልፍ ቅሰቀሳው ቀጥሏል February 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብአዴን እና አመራሮቹን በመቃወም እሁድ የካቲት 16 በባህር ዳር ከተማ በአንድነትና በመኢአድ ለተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት Read More
ነፃ አስተያየቶች [የረዳት አብራሪው ጉዳይ] ሕዝብን አፍኖ እና ረግጦ በመግዛት የስልጣን እድሜን ማራዘም አይቻልም February 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) ዘረኛው እና አምባገነኑ የወያኔ ኢህአዲግ መንግስት ወደስልጣን ወንበር በሀይል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አፍኖና ረግጦ መግዛትን ተያይዞታል:: በአሁኑ ጊዜ ወያኔ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን ረዳት ፓይለቱን በመደገፍ በዋሽንግተን ዲሲ የስዊዘርላንድ ኢምባሲ ደጃፍ የፊታችን ሰኞ ሰልፍ ሊወጡ ነው February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሰኞ ዕለት ሮም ላይ ማረፍ የነበረበትን አውሮፕላን ስዊዘርላንድ ላይ እንዲያርፍ ያደረገው ኢትዮጵያዊው ረዳት ፓይለት “የታፈነውን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ለዓለም ያሳየ ጀግና ነው” Read More
ዜና Sport: ሁለቱ የቸልሲ ምርጦች፦ ኤዲን ሃዛርድ እና ኔማኒያ ማቲች February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኤዲን ሃዛርድ ኳሷን የግሉ አደረጋት፡፡ የቡድን ጓደኞቹም በላይዋ ላይ ፊርማቸውን አኖሩ፡፡ በኒውካስል ዩናይትድ ላይ ላስቆጠረው ሃትሪክ ማስታወሻ ትሆነዋለች፡፡ በመጀመሪያው ግማሽ ስምንት ደቂቃዎች ውስጥ ሁለቱን Read More
ዜና ከድልድይ ላይ ራሷን በመወርወር ለመግደል ስትሞክር የነበረችው ወጣት ማን ትሆን? February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን በርብርብ የተረፈችው ወጣት ትናንት ከሰዓት አካባቢ አራት ኪሎ ለመንገደኞች መሸጋገሪያ ተብሎ በተሰራ ድልድይ ላይ የወጣች በሃያዎቹ መጨረሻ አካባቢ የምትገመት ሴት ራሷን ወደ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ “የረዳት አብራሪው አኩሪ ገድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃ እስኪወጣ ይቀጥላል” አለ February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ “የወጣት ሃይለመድህን አበራ አኩሪ ገድል የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነትእውን እስኪሆን ድረስ ይቀጥላል” ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ረዳት Read More
ዜና ከአውሮፕላኑ ጠለፋ በኋላ የተከናወኑ ዋና ዋና ጉዳዮች – (ዜና ትንታኔ) February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ እንዳጠናቀረው የኢትዮጵያ አየር መንገድን አስተድደራዊ ብልሹነት እና የዘረኝነት አድልዎን ያማከለ የኢትዮጵያን እና የአማራን ጉዳይ ያካተተ አንገብጋቢ አጀንዳዎች ይዞ እንዲሁም በግሉ ከጀርባው አልወርድ Read More
ዜና መኢአድ እና አንድነት ለባህርዳሩ ሰልፍ በአደባባይ እየቀሰቀሱ ነው፤ ቀስቃሾች በፖሊስ ታግተዋል February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (updated) የፊታችን እሁድ በባህርዳር መኢአድ እና አንድነት በጋራ የፊታችን እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሕዝብ ወጥቶ ድምጹን እንዲያሰማ ለመቀስቀስ ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከበላይ ገሰሰ [email protected] ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን Read More