ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ የማዕድን ሙስናን ለመሸፋፈን የሚደረገው ዘበት February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በማዕድኑ ዘርፍ የሚያካሂደውን ሙስና በማደብዘዝ እና በመሸፋፈን ንጹህ መስሎ ለመታየት እና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይድነቃቸው ከበደ ‹‹ የኢትዮጵያ ሃየር መንግድ ለአፍሪካ ኩራት ነው ›› ሲባል ከቃላት መፈክርነት ባለፈ የአውነትም ኩራት ስለመሆኑ ጥርጣሪ የሚያድርባቸው ዜጎች እንደሚኖሮ እገምታለው፡፡ ይሁን እንጂ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 1 ከአጻጻፍ ስልት የአብረሃም ደስታ አጻጻፍ ልቤን ይሰርቀዋል:; የቃላት አመራረጡ፤የአረፈተ ነገሮቹ አጭር መሆን፤ የቃላት ፍሰቱ አንዳንዴም የአማርኛው ከትግርኛ አነጋገርና አነባብ Read More
ዜና በዳላስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ ለተጎዱ ወገኖቻቸው መርጃ ግማሽ ሚሊዮን ብር ሰጡ February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቴክሳስ ግዛት በዳላስና ፎርት ወርዝ አካባቢ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ኖቬምበር 2013 ዓ.ም ጉዳት ለደረሰባቸውና ወደ ሃገራቸው ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን ወንድም እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው – ከይሄይስ አእምሮ February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ([email protected]) መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ Read More
ዜና በአዲስ አበባ ራሱን ያጠፋው የ24 ዓመቱ የጥበቃ ሠራተኛ ከኪሱ ደብዳቤ ተገኘ February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው የካቲት 17 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ አካባቢ አንድ የጥበቃ ሠራተኛ 3 ጊዜ ጥይት ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን እንዳጠፋ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ ዘግበን፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምነው ሚኒስትር ዘነቡ ? – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ማታ የሴቶች፣ ሕጻናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ በትዊተር ገጻቸው ላይ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ የጻፉትን ነገር ከምመለከት ወይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባይኖር ወይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ትግሬዎች በጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶች የሚዋሹት ውሸት ሲመረመር February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) መጀመርያ በዚህ የአመቱ ምርጥ ብየ በምጠቅሰው ጥቅስ ልጀምር፦”የመሬት ላራሹ” ጩኸት ውጤቱ “መሬት ለነጋሹ” ሆኗል፤ ለገበሬው የታሰበውን መሬት ወያኔ Read More
ዜና በአባይ ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር እየተነጋገርኩ ነው አለች February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 18/2006 (ቢቢኤን) ፦አራት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለዉ ግድብን እንገነባለን በማለት የኢትዮጵያ መንግስት በቦንድ ስም ገንዘብ ለመሰብሰብ ያደረገዉ ሙከራ እምብዛም Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሴቶች ጉዳይ ሚ/ር ዘነቡ ታደሰ ዩጋንዳ የጸረ ጌይ ሕግ ማውጣቷን ተቹ February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ዘነቡ ታደሰ ኡጋንዳ የጸረ ጌይ አዋጅ ማውጣቷን መተቸታቸውን ሃፊንግተን ፖስት የተባለው ጋዜጣ ሚኒስትሯ በትዉተር ገጻቸው የጻፉትን አስተያየት አያይዞ Read More
ዜና Hiber Radio: የረዳት አብራሪው መጪው ዕጣና ከዚህ በፊት በአውሮፕላን ተደብቆ ቤልጂየም የገባው ኢትዮጵያዊ እንዴት በስርዓቱ ማጭበርበር ተላልፎ ተሰጠ? February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 16 ቀን 2006 ፕሮግራም አክቲቪስት መስፍን አስፋው ከዋሽንግተኑ የድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪዎች አንዱ ለህብር ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሐሪ Read More
ጤና Over 1 million babies die on day of birth yearly February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ Save the Children argues that most of these deaths are preventable London: More than a million babies around the world die on the day Read More
ዜና ድሬዎች ለሰማያዊ ፓርቲ፡ “ኢሕአዴግ ክፉ መንግስት ነው፤ አብረናችሁ እንታገላለን” February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ *‹‹ወደ ድሬዳዋ መጥታችሁ ስላነጋገራችሁን ደስ ብሎናል›› የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች፤ ዘገባ በጌታቸው ሽፈራው ድሬዳዋ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በፓርቲው የትግል አቅጣጫ ዙሪያ ከድሬዳዋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅዱስ ዬሃንስ ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል Read More