ነፃ አስተያየቶች የአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም March 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ .. . ዓድዋ የእኛ … የትውልድ ኩራት ! March 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ * የጦርነቱ መነሻ ምክንያት … የዓድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ሲሆን ይህ አንቀጽ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተን ሆኖ በመገኘቱ እንዲሰረዝ የተደረገው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሞነኛ ትዝብቶች ….. March 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች አያስቅም! አጭር ወግ (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ March 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር። በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሀትና የኢትዮጵያዊነት ገጽታው March 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብአዴንና ሌሎቹ ኢትዮጵያን በማጥፋት ላይ ከሚገኘው ሕወሃት ጋር እየተባበሩ ያሉት ወገኖች በድንቁርና ነው March 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለአማራ ትግሬዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ Read More
ዜና በኢንቨስትመንት ስም አፍሪካ ውስጥ የሚደረገውን የመሬት ቅርምት አስመልክቶ የካናዳ የፓርላማ አባላትና እውቅ ምሁራንን ያሳተፈ ውይይት በኦታዋ ተደረገ February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ Coalition for Equitable Land Acquisitions and Development in Africa በምህጻረ ቃል CELADA በመባል የሚታወቀው በካናዳ ኦታዋ ውስጥ የተቋቋመ ድርጅት በአፍሪካ እየተኪያሄደ ያለውን የመሬት ቅርምት Read More
ዜና በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ (ከገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ የካቲት 21/2006 ዓ ም እለት በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ከተለያየ ስፍራ በመሰባሰብ ደማቅ እና ደስ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ሲያደርጉ ውለዋል :: Read More
ዜና በጭምቷ ሀገረ ሲዊዝ መዲና በበርን ከተማ ረ/ አውሮፕላን አብራሪ ኃይለመድህን አበራ – ያበራል ሲሉ ወገኖቹ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ታሪክ ሠራ ጀግና ሲዊዝ ላይ ገባና“ „ታሪክ ሠራ ጀግና ሲዊዝ ላይ ገባና ዓለም አነጋግሮ ትኩረት ስቧልና፤ ተልኮ የመጣ ተብሎ ኃይለመድህን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ 91 ሚሊዮን ህዝብን ድምፅ ያፈነው መንግስት! (ከገብርሃልሁ ተሰፋዬ) February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ እኔ እንኳን ብዙም ፀሐፊ ባልሆንም አንድ ወንድማችን የኢሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አጠር ባለ ሁኔታ አፍሪካ ውስጥ ስላለው የነፃ ሚድያ ስርጭት የሰጠው አጭር Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ የምፈልገው ኢሕአዴግ ወርዶ ማየት ብቻ ነው! (ከበፍቃዱ ዘ ሃይሉ ) February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትላንት የጥላቻ ንግግርን የተመለከተ ጥናት ማሟያ ውይይት ላይ ተሳትፌ ነበር። በርዕሰ ጉዳዩ ላይ በሰፊው የምመለስበት ቢሆንም፥ ቀብዱን ግን እነሆ፦ ርዕሱ በኢሕአዴግ እና በደጋፊዎቹ አተረጓጎም Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሓቶች ገመና ሲጋለጥ (ከአብርሃ ደስታ) February 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ የካድሬው ወንጀል በማይጨው ሆስፒታል ==================== ብርሃኑ ሃይለስላሴ ይባላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ ጥናቱን ትቶ በካድሬነት ተግባር የተሰማራ እንደነበር አውቃለሁ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምንማር Read More
ዜና “በባህር ዳር ከተማ የታየው ህዝባዊ ተቃውሞ በሌሎች የሀገራችን ክፍሎችም ተጠናክሮ ይቀጥላል” – የአንድነት መግለጫ February 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ!!! ከጊዜ ወደ ጊዜ አምባገነናዊ የአፈና መዋቅሩን በማጠናከር ለመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ሥርዓት በር መዝጋቱን አጠናክሮ ለብቻው አውራ Read More
ዜና ታግደው የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ከፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በመላው ዓለም እየተዘዋወሩ እንዲያገለግሉ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል February 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) መምህር ግርማ ወንድሙ በእስጢፋኖስ ቤ/ክ ከቀኖና ውጭ የማጥመቅ ሥራ እየሰሩ ነው በሚል መታገዳቸውን፤ የእገዳ ደብዳቤውን ጭምር በማያያዝ ዘ-ሐበሻ በወቅቱ መዘገቧ አይዘነጋም። ይህን እገዳ Read More