ዜና ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ እለት ረዳት ፓይለት ሐይለመድህን አበራን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ (VIDEO) February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ እለት ረዳት ፓይለት ሐይለመድህን አበራን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 17/2006 (ቢቢኤን )፦ቁጥራቸዉ በመቶዎች የሚቆጠር እትዮጵያዉያንንና ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን በዛሬው እለት ዋሽንግተን ዲስ በሚገኘዉ የሲዉዘርላንድ ኤምባሲ ፊትለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን የሲዉዘርላንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅኔው ንጉሥ ፈላስፋ – የትውልድ ግሥ፤ የኑሮ ስዋሰዋዊ – ምዕት፤ (የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሙት ዓመት መታሰቢያ) February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2013 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) („ጥበብ ቤቷን ሠራች፣ ሰባቱን ምሰሶ አቆመች። ምሳሌ፤ ምዕራፍ 9 ቁጥር 1“) ተግቶ ንጋትን ሠራት። በቀንበጥነት በዝግጁነት ሰማያዊ ጥሪን Read More
ዜና የመስጊድ ኢማሞች የሚሾሙት በመንግስት በራሱ መሆኑን መንግስት አመነ!!! February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሕዝቡ ሳያውቀው ሕገ መንግስቱ ተቀይሮ ይሆን? መንግስት ‹‹እኔ በሾምኳቸው የመስጊድ ኢማሞች (አሰጋጆች) አልሰገዳችሁም›› በሚል ንጹሀን ሙስሊም ግለሰቦች ላይ ክስ ያቀረበበት ሰነድ ተገኘ!!! ከፍርድ ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች በባህር ዳር ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እድምታ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ ) February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ እባካችው እናንተ የፖለቲካ መሪዎች አንድ ሆናችው ሕዝቡን ለለውጥ አነሳሱት ይቼን ን አጠር ያለች ጹሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትናትናው እለት የካቲት 16 2006 ዓመተ ምህረት የአማራ Read More
ዜና በቦሌ የባንክ ጥበቃው ለጥበቃ በተሰጠው ጠመንጃ ራሱን በጥይት መትቶ ገደለ February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጽዮን ግርማ – አዲስ አበባ በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያ አራት ነው፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲኾን የመጣው ግን ከአማራ ክልል አካባቢ መኾኑን የቅጥር Read More
ዜና “ከማጥናት በቀር ሌላ ነገር የማያውቁ፤ የተስተካከሉ ልጆች ነው ያሉን” – ከኃይለመድህን አበራ እናት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ!! February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ባለፈው ሳምንት፤ ሲያበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጄኔቭ ማሳረፉ የሚታወስ ነው። ከአብራሪው ጋር በተያያዘ እስካሁን እህቱ እና መንድሙ የየራሳቸውን Read More
ዜና ረዳት ፓይለቱ ኃይለመድህን አበራን በመደገፍ በስዊዘርላንድ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ February 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ወደ ስዊዘርላንድ አቅጣጫ አስቀይሮ የዓለም መነጋገሪያ የሆነው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራን በመደገፍ፤ የስዊዘርላንድ መንግስት አብራሪው የጠየቀውን የጥገኝነት ጥያቄ እንዲቀበለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሕአዴግ በባህርዳሩ ሰልፍ የተሸነፈባቸው 5 ጉዳዮች February 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ትዝብት አንድ፣ በባህርዳሩ ሰልፍ ያሰደደመኝ ነገር ቢኖር የወጣቱ ቁጥር ነው፤ “ወጣቱ በአደገኛ ሱሶች በመጠመዱ ለመብቱ መቼውንም አይነሳም” እየተባለ ሲሟረትበት የነበረው ከሟርትነት Read More
ዜና ዛሬ በባህርዳር የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ በባዶ እግሩ በመውጣት በብአዴን/ኢሕአዴግ ላይ ቁጣውን ገለጸ February 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአማራው ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አለምነው መኮንን የሚመሩትን የአማራ ሕዝብ በጸያፍ ቃላት መሳደባቸውን ተከትሎ አንድነት እና መኢአድ ፓርቲዎች በጋራ በባህርዳር ዛሬ በባህርዳር የጠሩት Read More
ዜና የሲድኒ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ከአቢይ አፈወርቅ ) February 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲሱ አምባሳደር ሀፍረት ገጠማቸው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አረጋ ሀይሉ ትላንት (ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ቀን) የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያንን በልማት ዙሪያ ለማነጋገር የያዙት ፕሮግራም በአሳፋሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች የረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ተግባር February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ስለ ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ብዙ ተብሏል ብዙ ተፅፏል ቢሆንም የጀግንነት ተግባሩ ስላኮራኝ እኔም የበኩሌን ልበል። ጥቂቶች በተለይም የወያኔ ህወሃት አባላትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳኛቸው ቢያድግልኝ ልማታዊ ግስጋሴ እስከ ግድበ ህዳሴ በደረሰበት ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በፈጣን የእድገት መስፈርት ውስጥ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ከቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ ነች እየተባለ በመሪዎቿ Read More