ዜና በአላሙዲ የሚደገፈው ፌዴሬሽን ዲሲን ጥሎ በሚኒሶታ የዘንድሮውን ዝግጅት ሊያደርግ ነው March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ዲሲን ለቀው መሄዳቸው ለእኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ድል ነው” – በዲሲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን (በዲሲ አላሙዲንን ለመቃወም በከተማው ሲዘዋወር የነበረው መኪና ይህን ይመስል ነበር) (ዜና ትንታኔ) Read More
ዜና የዋሽንግተንና የአዲስ አበባ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየተተቸ ነው March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ “በሙስና በእምነት ማጉደል በማታለልና በአመለካከት የሚለዩን ዝም በማሰኘት ሐይልን የያዛችሁ በተሳሳተ የታሪክ ገጽታ ላይ ነው ያላችሁት! ቡጢያቹን የምትፈቱ ከሆነ እጅ እንዘረጋላችሗለን” ያሉት ኦባማ አንባገነናዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፈራ ይመለስ! (ከተመስገን ደሳለኝ) March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ2004 ዓ.ም የካቲት 23 ቀን በታተመችው ‹‹ፍትሕ›› ጋዜጣ ላይ፣ ‹‹የፈራ ይመለስ!›› በሚል ተመሳሳይ ርዕስ፣ ከሰላማዊ አብዮት ውጪ አማራጭ ካለመኖሩም ባለፈ፣ ኢህአዴግ ቢያንስ ሕገ-መንግስታዊ ጥበቃ Read More
ዜና Sport: ማንቸስተር ዩናይትድ ከድጡ ወደ ማጡ March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የማንቸስተር ዩናይትድ ስታዲየም ከአፍ እስከ ገደፉ ክለባቸውን በሚያፈቅሩ እንግሊዛውያን ተሞልቷል። ከቁጥራቸው በተጨማሪም ለሰከንድ በማይቋረጥ ዝማሬያቸው ስታዲየሙን ልዩ ድባብ ሰጥተውታል። በዴቪድ ሞይስ የሚሠለጥነው Read More
ነፃ አስተያየቶች የተምቤን ስብሰባችን ጉድ አደረገን (አብርሃ ደስታ) March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሓቶች በተለያየ አከባቢ የሚገኙ ወጣቶች ሰብስበው እያነጋገሩ ነው። የስብሰባው ዓላማም “በተቃዋሚዎች እንዳትሸወዱ፣ ከህወሓት ዉጭ ሌላ አማራጭ የላችሁም፣ ስራ እንሰጣችኋለን፣ በተቃዋሚዎች ስብሰባ እንዳትሳተፉ …” ወዘተ Read More
ዜና Hiber Radio: ሱዳን በአገሯ የኢትዮጵያ አማጺያንን እያሰለጠነች መሆኑ ተገለጸ March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 23 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 118ኛው በዓል አደረሳችሁ!! > ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞው የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ ለህብር ሬዲዮ Read More
ዜና 730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት (730 Days For Religious Freedom) ዘጋቢ ፊልም ይፋ ሆነ March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ የተጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ድምጻችን ይሰማ “730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት (730 Days For Religious Freedom)” የሚል ዘጋቢ ፊልም አዘጋጀ። 56 ደቂቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ) March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ Read More
ዜና በዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት ተባለ March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የዳላስ/ቴክሳስ ሚዲያዎች ትናንት ቅዳሜ በፌር ፓርክ አካባቢ የአንድ ሰው ሕይወት መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ መጥፋቱን ዘግበው ነበር። የዘ-ሐበሻ የዳላስ ምንጮች እንደጠቆሙት ከባቡሩ ጋር Read More
ዜና በምዕራብ ሃረርጌ የታሰሩት ሼህ ሃሰን በእስር ቤት ሕይወታቸው አለፈ March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው፦ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሃረርጌ በጭሮ ከተማ በሚገኙ ከተለያዩ ወረዳዎች በፖሊስ ተይዘው በጭሮ ከተማ ማረሚያ ቤት ለረጅም ጊዜ ታስረው ለህክምና ወደ ቃሊቲ Read More
ዜና የዩናይትድ ስቴት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ ይፋ አድርጓል (ዜና ትንታኔ) March 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ March 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከገለታው ዘለቀ የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድል እና የአጼ ምኒልክ ሃውልት ትዝታችን! – ከዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) March 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 27 ቀን፣ 1934 ዓ.ም. በጣሊያኖች ፈርሶ የነበረውን የዳግማዊ ሚኒልክ ሃውልት እንደገና ሲቆም፤ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እንዲህ አሉ። “ይህ ዛሬ የሚመለከተን ሃውልት በ1922 ዓ.ም. በጥቅምት Read More
ዜና ከአውሮፕላኑ ጠለፋ በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ም/ሥራ አስኪያጅ ካፒቴን ደስታ ዘሩ ለቀቁ March 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአንድ ጎሳ እና ቋንቋ አመራር ስር ወድቋል በሚልና በዘረኝነት ሰራተኞቹን ፍዳቸውን እያሳየ ነው በሚል የሚተቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የበረራ ክፍል Read More