“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ)

“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው”
– ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና ተመራማሪ በህብር ሬዲዮ አራተኛ ዓመት በዓል ላይ በመገኘት ካቀረቡት ጥናታዊ ሪፖርት የተወሰደ

የህብር ሬዲዮ 4ተኛ ዓመት በዓል ላይ ባለፈው ረቡዕ የካቲት 26 /2014 በቬጋስ በመገኘት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በልማት ስም ግርዶሽ የሚለውን ጥናታቸውን ለበዓሉ ተሳታፊዎች አቅርበዋል። ከበዓሉ ማግስት ለዶ/ር አክሎግ የተለያዩ መሰረታዊ ጥያቄዎችን ሕብር ራድዮ አቅርባ መልሰዋል። ይከታተሉት።

Previous Story

በዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት ተባለ

Next Story

730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት (730 Days For Religious Freedom) ዘጋቢ ፊልም ይፋ ሆነ

Go toTop