ዜና የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት ወጣት ቀብር በዳላስ ተፈጸመ (የቀብር ፎቶዎች ይዘናል) March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ቅዳሜ ሕይወቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈው ኢትዮጵያዊቷ ሜላት ማሞ ዛሬ በዳላስ ከተማ የቀብር ሥነ-ሥርዓቷ ተፈጸመ። በወጣቷ ቀብር ላይ ከ500 ሰው በላይ መገኘቱንም የዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የጋዜጠኛ ብርቱካን ሃረገወይን ባለቤት የሆኑት ከፍተኛው የመንግስት ፕሮቶኮል ሹም ከስልጣናቸው ተነሱ March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አረአያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ከፍተኛ የፕሮቶኮል ዋና ሹም ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ በላይ ግርማይ ከስልጣን መነሳታቸውን የቅርብ ምንጮች ገለፁ። የሕወሐት አባል የሆኑትና ከ1990ዓ.ም ጀምሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ Read More
ዜና የአፍሪካ መሪዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? – በ6 ዓመት ውስጥ 10 የአፍሪካ መሪዎች ሞተዋል March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቢቢሲ እንደጻፈው – አድማስ ሬዲዮ እንዳቀናበረው። አንድ የአገር መሪ ፣ ገና በሥልጣን ላይ እያለ መሞቱ የተለመደ አይደለም። ነገር ግን ካለፈው 2008 ዓ.ም ወዲህ በዓለም Read More
ዜና በዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ባለፈው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2014 ዓ.ም የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ሜላት ማሞ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ Read More
ዜና “በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈጸሙ ያሉ የመንግስት ተቋማት አና አስፈጻሚዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል” – አንድነት March 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት እ.ኤ.አ በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ተፈፀሙ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርት ተመልክተነዋል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አስተያየት፣ በሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ “እኛና አብዮቱ” መጽሀፍ ላይ March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፈቃደ ሸዋቀና የሻምበል ፍቅረ ስላሴን ባለ 440 ገጽ መጽሐፍ ላነብ ስነሳ ጸሐፊው በሃያ ዓመታት የእስር ቤት ቆይታቸው በስልጣንና የሃላፊነት ዘመናቸው የነበሩትን ብዙ ክንዋኔዎች ፣ Read More
ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ የመንግስት ታጣቂው የባለ3 ልጆች ባለትዳሮችን በጥይት ደብድቦ ገደለ March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ የመንግስት ታጣቂው የ3 ልጆችን ባልና ሚስትን በጥይት ደብድቦ መግደሉ ተሰማ። ድርጊቱ የተፈፀመው ትላንት ከቀኑ 9.30 አካባቢ ነው ተብሏል። Read More
ዜና የቀድሞ የህወሓት ታጋዮች ቅሬታቸው ገለፁ (ከአብርሃ ደስታ) March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል የዉኃና አፈር ጥበቃ (Water and Soil Conservation, ማይን ሓመድን ዕቀባ) ተግባራት የሚከናወኑበት ግዜ ነው። ህዝብ ስራው ትቶ ተገዶ በፕሮግራሙ ይሳተፋል። Read More
ዜና በኢሕ አዴግ ውስጥ አለመተማመኑ በዝቷል፤ አንድነት በመዋቅሬ ውስጥ ገብቷል በሚል ግምገማ ሊጀምር ነው March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው፡ ኢህአዴግ የአንድነት ፓርቲ ኃይሎች በአደረጃጀቴ ሰርገው ገብተተዋል በሚል ግምገማ ለጀምር መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮች በተለያዩ Read More
ዜና Sport: ከሶፖት ሻምፒዮና ከአትሌቶቻችን ምን እንጠብቅ? March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በቀጣዩ ወር መጀመሪያ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አስራ አንድ አትሌቶችን ወደ ፖላንድ ሶፖት እንደምትልክ ይጠበቃል። ከአስራ አንዱ አትሌቶች በተጨማሪ ሁለት Read More
ዜና (ሰበር ዜና) አንድ ሰው ከተገደለ በኋላ ሹፌሮች ባደረጉት አድማ ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን ሆነው March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን እንደሞላው በአካባቢው የከባድ ሹፌር አሽከርካሪዎች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። እነዚህ ሹፌሮች እንዳስታወቁት ይህ መንገድ የተዘጋው የከባድ መኪና Read More
ዜና ኢትዮጵያ እየከሳች አላሙዲ በሃብት እየወፈሩ ነው፤ የዓለማችን 61ኛው ቢሊየነር ሆኑ March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የዓለማችን የቢዝነስ መጽሔት ፎርብስ በየዓመቱ የዓለማችንን ቢሊየነሮች ደረጃ የሚያሳውቅበትን መረጃ ይፋ አደረገ። ባለፈው ዓመት የዓለማችን ሁለተኛው ሃብታም የነበሩት የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢል ጌትስ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የትግራይ ህዝብ የህወሓት ደጋፊ አይደለም” – አብርሃ ደስታ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ) March 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲስ ጉዳይ መጽሄት ቅጽ 8 ቁ. 205/ የካቲት 2006 አዲስ ጉዳይ፡- የህወሓት የ39 ዓመታት ጉዞ በግልህ እንዴት ታየዋለህ? አብርሃ ደስታ፡- በእኔ አመለካከት የህወሓት ጥረት Read More