ዜና Sport: የማን.ዩናይትዱ ዳረን ፍሌቸርና በአንጀት ህመም በተያዘበት ወቅት ያሳለፈው ስቃይ March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ በማንችስተር ዩናይትድ ካሪንግተን የልምምድ ማዕከል በአንዱ አነስተኛ የስብሰባ አዳራሽ አንድ ዝግጅት ተስተናግዶ ነበር፡፡ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞዬስ ቡድናቸውን በሚገነቡበት ማዕከል ስብሰባው ይደረግ እንጂ ከዩናይትድ አስቸጋሪ Read More
ዜና የአዉሮፓ ሕብረት የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን በተመለከተ አንድነትን አነጋገረ March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዴግ 42 ዓመት መግዛትን አስቧል? March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ዛሬ በዓለማችን ላይ በርካታ የሆኑ ለውጦች ተፈጥረዋል፡፡ ህዝብ ይመረጣል፣ ህዝብ ያወርዳል፡፡ ሥልጣን እርስት አይደለም፡፡ የዚህ አይነቱነገር ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰላ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ) March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል አንድ) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም፤ መግቢያ ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላለፉት አስርት አመታት ጎሣና ኃይማኖትን መሰረት አድርገው በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት ግጭቶች ዙሪያ እና ግጭቶቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ አሳሳች መረጃዎችና የተምታታ አስተያየት March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ በመሠረቱ ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ስለ አብዮቱ “ እኛና አብዮቱ “ የሚል መጸሐፍ ጻፉ የሚል ዜና ስሰማ ፣ መጸሐፋቸው እንደ ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃይለማርያም መጸሐፍ በቅጥፈት Read More
ዜና ሐረር በእሳት አደጋ፣ በጥይት ሩምታ፣ በሕዝባዊ ተቃውሞና በቆመጥ ድብደባ ስትታመስ ዋለች March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሐረር ትናንት ምሽት ከግምት ከሶስት ሰዓት ተኩል ጀምሮ ልዩ ስሙ መብራት ሃይል ተበሎ በሚታወቀው የገበያ ቦታ በተነሳ እሳት አደጋ የበርካታ ነጋዴዎች ንብረት ከወደመ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዴግ ዳግም በክፍፍል ጎዳና?… (ከተመስገን ደሳለኝ) March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ በተዘጋጁ ሁለት ፅሁፎች፣ የድህረ መለስን ኢህአዴግ የኃይል አሰላለፍ ለማመልከት መሞከሬ የሚታወስ ቢሆንም፤ ዛሬም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማስተዋላችን አልቀረም፡፡ በርግጥ Read More
ዜና የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በዶ/ር ደብረጽዮን ፍቃድ ካልሆነ ምንም ዓይነት ውሳኔ መስጠት እንደማይችሉ ተገለጸ March 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው አሰፋና ባለስልጣኖቻቸው በሙስና እና በዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል የፍርድ ቤቶች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ማኮላሸት ለአለቃ ጸጋዬ በርሄ ተሰቷቸዋል የጦር ሰራዊቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞትን የመረጡ ወጣት ሴቶች የመጀመሪያውን ብቻኛ የነፃነት ተጋድሎ ምዕራፍ ከፈቱ። የምዕተ ዓመቱ ማህጸን ተስፋን ሰነቀ! March 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „የእመቤት ጣይቱ የመንፈስ ንጥር ፍላጎት „ሚሚ ሳራ ለምለም ሜላት እሙዬ“ ቀድመው ዓወጁት፤ ይህንን የጥበብ ውጤት እንደ ዘወትር ጸሎት ቁጭ ብዬ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሣንሞት መቀባበር መቼ ይሆን የሚቆመው? March 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ “እውነት ቤት ሥትሰራ ውሸት ላግዝ ካለች፤ ሚሰማር ካቀበለች ማገር ካማገረች ጭቃም ካራገጠች ቤቱም አልተሰራ እውነትም አለቆመች።” ለእውነት መቆምና እውነትነት በሌለው ነገር ግን ; እውንት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወጣቱ አና ለነጻነት የሚደረግ የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ) March 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል Read More
ዜና ነፃነት እንፈልጋለን ያሉ ሴት እህቶች በአደባባይ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ 6ቱ ወዲያው ታሰሩ (የተቃውሞውን ቪድዮ ይዘናል) March 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ እና የድርጅት ጉዳይ ሃላፊው ከሴቶቹ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ቡድን እንደዘገበው ዛሬ በተካሄደው የሴቶች 5ሺሜትር ሩጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም! March 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአሸናፊ ንጋቱ የፖለቲካ ስርአትና የአንድ ሀገር እድገት ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸዉ። አንድ አገር ትክክለኛ ባልሆነ የፖለቲካ አገዛዝ ይበለፅጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም Read More
ነፃ አስተያየቶች [የዓለማየሁ አቶምሳ ቀብር ጉዳይ] እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትንም አያውቁም March 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሲሳይ አባተ (ከአዲስ አበባ) `ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት` (ጠቅላይ አሽከር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቂቃዎች በፊት የተናገረው) ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ ጓድ አለማየሁ አቶምሳ ለትግሉ መስዋእት Read More