ነፃ አስተያየቶች ሙሰኞችና “ሙሰኛው” ፀረ ሙስና March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) “ . . . . . . .የኢትዮጲያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ለግል ጥቅማቸው በማዋል ክስ የመሰረተባቸውን ከፍተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት – ደርሶ መልስ ዲያስፖራ (ኢትዮጵያ ደርሶ የመጣ ዲያስፖራ የሚነግራችሁ እውነት) (አንደኛ) March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር) – ጋዜጠኛ ነገሩ የሆነው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነው። ቆነጃጅት ወጣት ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውጭ ባሉ የከተማው ደለላዎች ጋር በመተባበር እጅግ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባ መላ እና መላ ያጣው ንግግራቸው (በዳጉ ኢትዮጵያ) March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) በቅርቡ ስላደረጉት የአቋም ለውጥ ለቢንያም ከበደ (ቤን) የሰጡትን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት፡፡ ላልተጠበቀው የ180 ዲግሪ የአቋም ለውጥ በመንስኤነት ከጥቅመኛ ፖለቲከኝነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብርሃኑ ዳምጤ እንደገና ሲገለበጥ የአስር አመት ልጅ ሳለሁ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት አስታወሰኝ። በሰፈራችን ውስጥ ልጆችን ሁሉ የሚጠሉ አንድ ሰውየ ነበሩ። አንድ ቀን በድንገት ተነሱና Read More
ዜና ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አመሠራረትና አሁን ያለበት ሁኔታ ምናልባት እስካሁን ያልሰማናቸው ጉዳዮች – (ልዩ ጥንቅር ከኢትዮጵያ ድምጽ ራድዮ) March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ቦርዱ በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ ምእመናኑን ሰብስቦ ምእመናኑን ምንድን ነው የምትፈልጉት ሊለው ይገባል” – አጥናፉ “ቤተክርስቲያኑ ሲመሰረት፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ በቋንቋችን ሥሰማ በደስታ ብዛት Read More
ዜና የአውሮፓ ሕብረት በአዲስ አበባ መንግስትን እና ተቃዋሚዎችን እያነጋገረ ነው March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ የፖለቲካ ምህዳር መስፋት፣ የ2007 ምርጫ፣ የታሳሪዎች ጉዳይ በአጀንዳነት ተነስቷል ከዘሪሁን ሙሉጌታ በአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካና የኢትዮጵያ ቋሚ አምባሳደር የኢትዮጵያ መንግስትንና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያነጋገረ ነው። የኅብረቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ጉዳይ] – ማን ለጠበቃ ፈረመ??? March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ለሁላችሁ፤ ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙ ምዕመናን የተላለፈ መልዕክት፦ በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ቤተክርስቲያኑን ወክሎ ማንኛውንም ውለታ/ሰነድ መፈረም የሚችለው ሊቀመንበሩ ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተቀምጧል። Read More
ዜና የሀገራችንን ድንበር ለሱዳን መስጠቱን እንደሚቃወሙ በፊርማዎ ያስመዝግቡ March 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በገዥው ህውሀት/ኢህአዴግ እና በሱዳን መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለውን ሴራ እንቃወማለን፡፡ ይህ ሴራ የሚካሄደው ህዝብን በማይወክል ጠባብ ቡድን በመሆኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባ መላ (ብርሃኑ ዳምጤ) መገለባበጥና ኢሳት March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከእንደልቡ/ዳግም (ከቫንኮቨር፣ ካናዳ) አባ መላ ማን ነው? በቅጽል ስሙ “አባ መላ” በእውነተኛ ስሙ ደግሞ ብርሃኑ ዳምጤ ተብሎ ይጠራል፣ በ60ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አዛውንት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞት የስብሐት ነጋ በርን እያንኳኳ ነው (ሁኔ አቢሲኒያዊ ከፒተርቦሮው ዩ.ኬ) March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ ስብሃትን ጠጋ ብለው የሚያውቁት ሰዎች “አቦይ ብላችሁ አትጥሩት። አባታዊ አንደበትና ምግባር የለውም እርሱን አቦይ ማለት ትግራይ የሽማግሌ መሀን እንደሆነች መቁጠር ነው” ይሉታል፡፡ ሰውዬው Read More
ዜና ከለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የተነሳውን እቅድ በመቃወም በአፋር ከፍተኛ ንቅናቄ ተጀመረ March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአፋር ክልል የምትገኘው በወርቅ እና በፖታሺየም እንዲሁም በተለያዩ ማእድናት የበለጸገችውን የኮለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የሕወሓት መራሹ መንግስት እርምጃ ለመውስድ በአካባቢው መገኘቱን ተከትሎ Read More
ዜና ኃይለማርያም ደሳለኝ በዳንስ ላይ (ዜና ፎቶ) March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የወላይትኛ ዳንስ እና እስክስታውን ሲያስነኩት የሚያሳይ ፎቶ ተለቋል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተመልከቱት፦ Read More
ዜና Hiber Radio: የግብጽ የቀድሞ ጄኔራል ከህዳሴ ግድብ ካልተጠቀምን አባይ ግርጌ መሞት አለብን አሉ March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 30 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ > አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ሀላፊ በአደባባይ ተቃውሟቸውን Read More
ጤና Health: በዱካክ ተሰቃየሁኝ፤ ምን መፍትሄ አላችሁ? – (የሃኪሙን ምላሽ ይዘናል) March 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን Read More