ጤና Health: ባለቤቴ እኔ የማደርገው አይጥማትም፤ ሁሌ እንጨቃጨቃለን ለምትለው ወንድ 7ቱን ከሚስት ጋር ተስማምቶ የመኖር ጥበቦችን እንካ March 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ፤ እባካችሁ አንድ በሉኝ” ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት Read More
ዜና 22 ማዞሪያ ቁጭ ብሎ ከውጭ የሚመለሱ ወገኖቹን የሚያጭደው ጉራሸትና የ6 ዲያስፖራዎች ገጠመኝ March 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዘድንግል ፈንታሁን ወደ አገራቸው ተመልሰው ለመኖር ወይም ለመስራት በሚሞክሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተዘውትሮ የሚሰማው ቅሬታ፣ በስግብግብነትና በመካካድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። በአሁኑ ወቅት የእናት ልጅም Read More
ዜና ግንቦት ሰባት “ወያኔ በኔ ስም እየሰጠ ሰላማዊ ዜጎችን የሚያሰቃየውን ባስቸኳይ ያቁም” አለ March 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7 አቋሙን በሚገልጽበት ሳምንታዊ ርዕሰ አንቀጹ ወያኔ በኔ ስም ሰላማዊ ዜጎችን ማሰቃየቱን ባስቸኳይ ያቁም ሲል ጠየቀ። የግንቦት 7 ርዕሰ አንቀጽ እንደወረደ ይኸው፦ ባለፉት Read More
ዜና አንድነት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊያደርግ ነው March 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ ሁለተኛውን ዙር የሚሊኖች ድምፅለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ። ህዝባዊ ንቅናቄው የሚካሄድባቸው 17 ከተሞችም ተለይተው ታውቀዋል። የድርጅቱ ልሳን ይፋ እንዳደረገው አንድነት ለዲሞክራሰና Read More
ዜና በፓርስ ኢትዮጵያዊው ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡትን እናትና ልጅ ገድሎ ተሰወረ! March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ፦ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) እናትና ህጻን ልጅዋን ገድሎ የተሰወረው ሰውዬ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን በፈረንሳይ ፓሪስ ክርተማ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ነበር:: ሟች ወ/ሮ ክውን ገዳሙ ትባላለች:: Read More
ዜና አሟሟታቸው “ሆድ ይፍጀው” የተባለው የኦቦ ዓለማየሁ ቀብር ቅዳሜ ይፈጸማል፤ አስቴርና ሙክታር አስከሬኑን ለማምጣት ባንኮክ ናቸው March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በባንኮክ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ያረፉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ የቀብር ስነ ሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ እንደሚፈጸም ታወቀ። አስከሬናቸውን ከባንኮክ ለማምጣትም Read More
ዜና “ኢመማና የካቲት፣ የማህበሩ ውጣውረድ በጨረፍታ” – በስደት የሚገኙ መምህራን አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣዊ መግለጫ፦ ዘመን በመቁጠር ሂደት የወርና የሁኔታ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል። በሰነድ የተያዘ ማስረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 14 ቀን 1941ዓ.ም “የመምህራን ኅብረት” በደግማዊ ምኒልክ ት/ቤት በአዲስ አበባ Read More
ነፃ አስተያየቶች [ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ) March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ Read More
ዜና በመንግስት ታጣቂው በጥይት ተደብድበው የተገደሉት ባልና ሚስት ፎቶ ተገኘ March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ እብሪተኛ የመንግስት ታጣቂዎች ለሚቀጥፉት የሰው ህይወት መንግስት ተጠያቂ የሚሆነው መቼ ነው? ከዳዊት ሰለሞን የመንግስት ታጣቂዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ደማቸው በትንሽ በትልቁ እየፈላ ሲቪል ዜጎችን የሚጨርሱበት Read More
ዜና (ሰበር ዜና) መርዝ ተሰጥቷቸዋል የተባሉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ አረፉ March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) መርዝ ተሰጥቷቸው ነው ለዚህ የበቁት የተባሉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ለህክምና ብዙ ገንዘብ ወጣባቸው በሚል ሕገወጥ በሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ወይስ የትጥቅ ትግል ወይስ ማንፈራጠጥ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም March 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ የተማረ ወይም የእውቀት ባለቤት እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ከወያኔ ጋር የሚደረገው ትግል ሰላማዊ ይሁን ወይስ በትጥቅ ትግል የሚለውን የጦፈ ክርክር ሲያደርግ ሃያ ሁለት Read More