ዜና በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ በዚህ ሳምንት አትክሮት ማግኘት ከሚፈልጉ ወገኖቻችን በዋነኝነት በኩዌት የሚኖሩ እና በስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ናቸው:: ባሳለፍነው ቀናት በዋና ዜናነት በአገሪቱ የስፖርት Read More
ነፃ አስተያየቶች የቁልቁለት መንገድ! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በማስመሰል ታጥሮ መሆን በጠፋበት ምን አገባኝ የሚል በተከማቸበት የባይተዋር መንፈስ ከሞላ ባገሩ ዘመኑን ማወቂያ ይሄ ነው ሚስጥሩ ይሄን ጊዜ ጠርጥር እንደጠፋ ዘሩ፡፡ (ገጣሚ ደምሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት ! March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይድነቃቸው ከበደ ሰብአዊ መብቶች እያንዳንዳችን ሰው በመሆናችን ብቻ የሚገቡን ከሰብአዊነታችን ተለይተው ሊታዩ የማያችሉ መብቶች ናቸው፡፡ መንግስታት እነዚህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ሰብአዊ መብቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀግንነት የሁለት ፊደላት ፍጥረት ነው ። ሥራ! March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ልክ የዛሬ ወር ነበር ረ/አውሮፕላን አብራሪ ሀይለመድህን አበራ ሲዊዘርላንድ – ጄኔባ ላይ የሠራው – ጀግንነትን) ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዕለተ ሰኞ 17.03.2014 ብሄራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታሪክ ጥናት አብነት -የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በካሣሁን ዓለም-አየሁ ) ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት ።ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ።ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው ።ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት! March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው Read More
ዜና Hiber Radio: የወቅቱን የኢትዮጵያውን አገዛዝ ጨምሮ ምዕራባውያን ለአምባገነኖች የሚሰጡት ድጋፍ ተገቢ አለመሆኑን አንድ አሜሪካዊ ምሁር ገለጹ March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 7 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ አገኘሁ መኮንን የድንበር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የም/ቤት አባል ለሱዳን ስለተሰጠው የአገራችን መሬት ለህብር ከስዊዘርላንድ ከሰጡት ቃለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?) March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ March 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ተበቺሳ የተሰኘውን አልበሙን በቅርቡ የለቀቀው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ ትናንት ማርች 15 ቀን 2014 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ። በእናት ኢንተርቴይመንት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አባዱላ ገመዳ ከ”ተንባዩ” ጋር ታዩ፤ “ቡራኬ ሰጥቻቸዋለሁ” ይላል (ፎቶ ተይዟል) March 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ”ትንቢተኛው” ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር ምን ይሰራል ? ከአቤ ቶኪቻው ሰሞኑን ጠቅላያችን አንዴም ሲደንሱ አንዴም ”ሲቀደሱ” በየሚዲያው እያየናቸው ነው። እሰይ እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ Read More
ዜና አንድነት እና መኢአድ የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ ሊፈራረሙ ነው March 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤትና የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት አባላት በጋር ባካሔዱት ስብሰባ ሁለቱ ፓርቲዎች የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች March 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝባችን ንቁ ነው March 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንዴት ጀመራችሁ ከየትስ መጣችሁ ያረጀ መሣሪያ እንደታጠቃችሁ ክፋት ምቀኝነት ተንኮሉን አዝላችሁ እሹሩሩ ልጄ እያባበላችሁ ህዝብን በማሣሣት ሰይጣን ተጣብቷችሁ ወይ ለህዝብ ሳይሆን ፍትህ ለተራበው ችግር Read More
ዜና የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ March 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ። የጋዜጣው Read More