ዜና በኑሮ ውድነቱ እየተባባሰ መምጣት ኢሕአዲግ እና ሕዝቡ ይበልጥኑ ሆድና ጀርባ ሆነዋል March 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ የኢህአዲግ ወያኔ መንግስት የስልጣን ወንበር በትሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአኖኖር ሁኔታ ከእለት ወደ እለት እያሽቆለቆለ እና እየወረደ በመምጣቱ Read More
ዜና ጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን! March 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሰው በላ” በሆኑት የኢህአዴግ ሙሰኞች ላይ ኮሚሽኑ ለምን ይሽኮረመማል? March 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በነበሩበት የጠቅላይነት ዘመን የተጀመረው እና ቀጣይነት እንደሚኖረው የተነገረለት የከፍተኛ ባለስልጣናት ‹‹የሀብት ምዝገባ››ን የበላው ጅብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አፍንጫህን ላስ – አቶ ሂደት። March 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔ ነኝ አቶ ሂደትን አፍንጫውን እንዲልስ የፈለኩት። ሃሳቤን የሚጋራ ትብብር ካለም ደስታውን አልችለውም። በ16.03.2014 ጀንበር ዘቅዘቅ ከመለቷ በፊት ዘሀበሻ ስገባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአልሙዲ “ማፅናኛ” March 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከጋዜጠኛ ተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ ባህርዳር ላይ በተካሄደው የኢትዮጵያ ስፖርት በአል ሼኽ አልሙዲ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ነበር። የበአሉን መክፈቻ በቲቪ ስከታተል አንድ ጥያቄ ወደ በአእምሮዬ Read More
ዜና ቤተክርስቲያን መምህር ግርማን ፎርጂድ ደብዳቤ በማሰራጨት ወነጀለች March 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን “መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ” በሚል ስያሜ የተበተነው ደብዳቤ ሕገ ወጥ በመሆኑ የሚመለከተው ሁሉ ይህን ግንዛቤ እንዲወስድ አሳሰበች፡፡ “መምህር ግርማ Read More
ዜና አዲስ አበባ “ለእሪታ ቀን” እንድትዘጋጅ ተጠየቀ! “ኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት!!” March 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ 1)በውሃ እጦት፣ 2)በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ፣ 3)በትራንስፖርት ችግር፣ 4)በልማት ሰበብ በሚፈርሱ መኖሪያዎችና የንግድ ሱቆች የተነሳ ዜጎች እየተበደሉ በመሆናቸው፣ 5)በስልክ መስመር ችግር ና በሌሎችም ምክንያቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች አባ መላ ሳይበላ ተበላ! – ሆዳም! ስለሚበላው እንጂ ስለሚባለው አይጨነቅም! March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዜብ ጌታቸው አባ መላ ነኝ የሚለው የፓልቶኩ ብርሃኑ ዳምጤ ሰሞኑን የሰራው ስራ ከማንም በላይ የጎዳው እራሱን ነው። ከአንድ ድርጅት ውልቅ ብለው በዚያው ጀንበር ሌላው Read More
ዜና የመብራት መቆራረጥ ያማረረው የአዲስ አበባ የሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ሰልፍ ወጣ March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የሚሰራጨው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ራድዮ እንደዘገበው የመብራት መቆራረጥ ያማረረው በአዲስ አበባ የሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪዎች ሰልፍ ወጡ። ራድዮው እንዳነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጻ በአካባቢው Read More
ነፃ አስተያየቶች [ሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] “ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም” – ለቤ/ክ ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምዕመናን March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ 3/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን ! ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም። ለቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምዕመናን። ቤተክርስቲያናችን ደብረሰላም መድኃኔዓለም Read More
ጤና Health: ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ 6 ጥበቦች March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ 6 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” – ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ ጥንካሬውን አሳየ! March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀዳማይ ወያኔ፤ ዓድዋ እና የካቲት 11 በወያኔ ትግሬዎች ዕይታ – ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያ ሰማይ አዘጋጅ) March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብዙዎቹ በዚህ ጽሑፍ የቀረቡ መረጃዎች እና ትንታኔዎች በሂደት ላይ ካለ ከሚቀጥለው አዲስ መጽሐፌ የተገኙ ምንጮች ናቸው።እኛ በታሪክ አጋጣሚ ተገኝተን ጸረ ወያኔ አቋም ይዘን የምንተነትን Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ስነምግባር ደንብ እንደማይፈርም አስታወቀ March 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ2002ቱ ጠቅላላ ምርጫ መቃረቢያ ላይ ከ60 ያላነሱ ሀገር አቀፍና ክልል አቀፍ ፓርቲዎችም እንገዛበታለን ብለው ከፈረሙበት በኋላም ሕግ ሆኖ የወጣው የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ Read More