ዜና ከምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ የተፈናቀሉ ገበሬዎች አዲስ አበባ ገቡ፤ “ብንመለስ ሊገድሉን ይችላሉ” March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ተፈናቃዩቹ ከጎንደር አካባቢ ተነስተው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ወደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ በመውረድ በእርሻ ስራ የተሰማሩ ገበሬዎች ናቸው፡፡ከ1996ዓ.ም ጀምሮ Read More
ጤና Health: አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ – የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የአስም ህመም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት በዚህ በክረምት ተባብሶ የመታየት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ቀዝቃዛማ ወቅት እኛ ላይ ይበረታሉ እንጂ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ለምትከታተሉ ሁሉ] ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን 3/24/2014 ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ ቤተክርስቲያናችን ተክሷል ስለዚህም ጠበቃ ቀጥረናል እያሉ ሲያወናብዱ የከረሙት አንዳንድ ሕገ-ወጥ የቦርድ አባላት ባለፈው ቅዳሜ 3/22/2014 መድኃኔዓለም በቤቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመስዋዕትነት ወንጌል – ከጸጋዬ ገ.መድኅን አርአያ March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአጤ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት (በ1960 አካባቢ) ኤድመንድ መሪ የተባለ አሜሪካዊ የዕለታዊው ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ አማካሪ ሆኖ ይሰራ ነበር። እኛም እንጠረጥረው እንደነበረ ሁሉ የአሜሪካ ስለላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለምን ከምንወዳት አገራችን እንሰደዳለን? ክፍል 1 (በይበልጣል ጋሹ) March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከምንወዳት፣ ከአደግንባት፣ የማይረሳ የልጅነት ጊዜያችንን ካሳለፍንባትና አገራችንን ጥለን/ለቀን በባዕድ አገር በስደት በእምነት፣ በባህል፣ በቋንቋ እንዲሁም በአመለካከት ከማይመስሉን ጋር በተለያየ ፈተናና ውጣ ውረድ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች የእኔ ወሎ፣ የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች – አገሬ አዲስ March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓም(02-05-2022) በሰሞኑ በወሎ ክፍለሃገር ፣በአጠቃላይም በኢትዮጵያ የተከሰተው ሃይማኖትን ተገን ያደረገ የሕዝብ እርስ በርስ ግጭትና ቀውስ ብሎም አገር ለመበታተን ታስቦ የተደረገ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኑ! እንዋቀስ፤ ኢህአዴግንም እናፍርሰው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ) March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ይህ “ኑ! እንዋቀስ” የሚለው ስር ነቀል የለውጥ ጥሪ ቀጥታ የሚያነጣጥረው በኢህአዴግ አባላት ላይ ብቻ ነው፤ አመራሩን በፍፁም አይመለከትም) ኢህአዴግ ራሱ በይፋ ሲናገር እንደተደመጠው፣ በአሁኑ Read More
ዜና Hiber Radio: “ቦሌ ኤርፖርት ፓስትፖርቴን የሰጠሁት ሰራተኛ አለቃዬን ላነጋግር ብሎ ገብቶ የፓስፖርቴን አንድ ገጽ ቀዶ በመጣል አንድ ገጽ ጎሎታል አለኝ፤ ቀረሁ” – ኢንጂነር ይልቃል March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 14 ቀን 2006 ፕሮግራም ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወደ አሜሪካ እንዳይመጡ ስለታገዱበት ሁኔታ ለህብር ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ወ/ት Read More
ዜና የሽረ ባጃጆች አድማ መቱ: መንግስትም አገደ March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ባለስልጣናት ከ450-500 የሚሆኑ የባጃጅ ሹፌሮች ሰብስበው ኩንትራት (ኮንትራክት) እየጫናቹ ነው፤ መንግስት የማይፈልገውን አገልግሎት እየሰጣቹ ነው በሚል ሰበብ ማስፈራራታቸው Read More
ዜና ጊዜ የወጣለት ፌደራል 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ይነሳባቸዋል (ፎቶ) March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ “… ግን እስኪያልፍ ያለፋል” ያለው ማን ነበር? ተመልከቱ በአዲስ አበባ ጊዜ የወጣለት ፌደራል ፖሊስ 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ሲነሳባቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች Smart Car: ስለአዲሱ ኒውዮርክ የፖሊስ መኪና ምን ያህል ያውቃሉ? March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአብዱ ይማም የኒዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት አባላት በሚንሸራሸሩባቸው የከተማይቱ ጎዳናዎች ሁሉ ሲሆን የሚውለውን እና የሚያድረውን ለማወቅ ምን ቢኳትኑ አደጋች ነው፡፡ ታዲያ የከተማይቱ ፖሊስ ዲፓርትመንት ቀደም Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል March 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች በረከተ መርገም (አንተነህ ሽፈራው) March 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ በረከተ መርገም [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/03/berekete_mergem_March-24_2014-1-1.pdf”] Read More