ዜና ሚሊዮኖች ድምጽ – የነጻነት ደዉል በአዲስ አበባ፣ በአዋሳ እና በደሴ ተደዉሏል! March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ የፌዴራልም ሆነ የክልል ባለስልጣናት የተለያዩ ሕጎችና ደንቦች ሊያወጡ ይችላሉ። ነገር ግን ሕገ መንግስቱ የሕጎች Read More
ዜና በነገሌ ቦረናው ግጭት ከ30 ሰዎች በላይ ተገድለዋል፤ ግጭቱ አልቆመም March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ በደቡብ ኢትዮጵያ በነገሌ ቦረና ከከተማው ስም ስያሜ ጋር በተያያዘ በጉጂ እና በቦረና ማህበረሰቦች መካከል በነገሌ ቦረና አካባቢ በተነሳ ግጭት ከ30 Read More
ነፃ አስተያየቶች ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ብራቦ ብለናል (ከሥርጉተ ሥላሴ) March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ ማናቸውም የፖሊሲ አይነት ለነፃነት ትግሉ ምኑ ነው? መልስ —– ምንም! ከሥርጉተ ሥላሴ 29.03.2014 ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ ይድረስ ለማከብርህ ወንድሜ ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም። ብራቦ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፍቅሩም ሆነ ፍቱኑ መፍትሄ አሁንም ያው ነው። (ዳዊት ዳባ) March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድን አገር የመከፋፈል አደጋ የሚገጥመው ስልጣንና መሳርያ የያዘው ክፍል በግድ የተሳሳተ አማራጩን ተፈፃሚ ስላደረገ ወይ በሚፈፅማቸው ደባና ስህተቶች እንዲሁ መገነጣጠል ፋላጎቱና አላማው ስለሆነ ብቻ Read More
ዜና “ከእናቴ በመጣላቱ ከቤት ወጥቶ ያልተመለሰው አባቴን አፋልጉኝ” – ቅድስት ሙላት ከሳዑዲ አረቢያ March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአፋልጉኝ ጥሪ ተፈላጊ አባቴ ሙላት ገ/አምላክ ሃብተጊዮርጊስ በ1985 ዓ.ም ከእናቴ በመለያየታቸው ምክንያት ከቤት ወጥቶ የቀረ ስለሆነ ያለበትን አድራሻ የሚያውቅ ካለ ቢተባበረኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ። Read More
ዜና የዓረና መሪዎች በእንደርታ ኲሓ ከተማ በፖሊስ ታሰሩ March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የዓረና አመራር አባላት የሆኑት አቶ ብርሃኑ በርሀ፣ መምህር የማነ ንጉሰና አቶ ፅጋቡ ቆባዕ በፖሊስ ተደበደቡ፤ በመጨረሻም በኲሓ ከተማ ፖሊስ ታሰሩ። የታሰሩበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ- መሬት አይሸጥም አይለወጥም! – ፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢህአደግን የምደግፍበት ነገር አግኝቻለሁ። ኢህአዴግ በመቃብሬ ላይ ካልሆነ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ትክክለኛና ብራቮ የሚያስብል አቋም ነው። መሬት የሃብት ሁሉ ምንጭ ነው፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ የጥፋት ሐዋርያ ሲሆን March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከአሌክስ አብርሃም) ዛሬ ማታ ማለትም በ 20 /07/ 2006 ዓ/ም በሰይፉ ፋንታሁን እየተዘጋጀ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው ሾው ላይ የተመለከትኩት አሳፋሪ ድርጊት ይህን እንድፅፍ አነሳስቶኛል Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 – PDF March 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 ወጥታለች። በሚኒሶታ የምትኖሩ ከ92 በላይ ቦታዎች ላይ ጋዜጣችን ስለተቀመጠ ማግኘት ትችላላችሁ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በPDF አቅርበንላችኋል። Read More
ዜና [የሳዑዲ ጉዳይ] ዲፕሎማቱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤትን ተቆጣጠሩ፤ ለተመዘበረው 1.7 ሚሊዮን ሪያል «ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ» ወላጆችን ባለዕዳ አደረጉ March 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢትዮጵያ ሃገሬ ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከ1500 በላይ በሆኑ ወላጆች በባለቤትነት እንደሚተዳደር የሚታወቀው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት በዲፕሎማቱ ቁጥጠር ስር መዋሉን የሚገልጹ ምንጮች Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ያካሄዱት ደማቅ የተቃውሞ ትእይንት ቪድዮዎችን ይዘናል March 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስኪድን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ዋናዋና ከተሞች ‹‹ሰላታችንን በመስጂዳችን!›› በሚል መሪ ቃል ህዝበ ሙስሊሙ እያካሄደው ያለው መስጂድ ተኮር የዘመቻ እንቅስቃሴ አካል Read More
ነፃ አስተያየቶች ያልታሰረው ማን ነው?? (ከአንተነህ መርዕድ) March 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን አንድ ኢትዮጵያዊ በቶሮንቶ የህሊና እስረኞችን ለመዘከር በግሉ አዳራሽ ተከራይቶ የአንዱዓለም አራጌን “ያልተሄደበት መንገድ” የሚለውን መጽሃፍ ለሽያጭ በአቀረበበት ቦታ ተገኝቼ ነበር። በዚህ አዳራሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፓልቶክ ቦለቲከኞችን ማን ሃይ ይበለን (ቶኩማ አሸናፊ) March 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ የፓልቶክ ታዳሚ ነኝ ። ሃሳቤን በፓልቶክ ክፈሎቸ ማሰተላለፍ አይከብደጘም። ግፋ ቢል በቀይ መታሰር ሲበዛም ( ባውንስ) ሃሳብን በቁም መግደል አለበለዚያም ወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕንባ! (ሥርጉተ ሥላሴ 27.03.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) March 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዕንባ የድረሱልኝ ጥሪ ነው። ዕንባ የችግር አዋጅ ነው። ዕንባ የፈተና ነጋሪት ነው። ዕንባ የሰቀቀን ውስጣዊ እሳታዊ መግለጫ ነው። ዕንባ የመንፈስ ጭንቀት ረመጣዊ ተፋሰስ Read More