ነፃ አስተያየቶች ”የሃይማኖቴን ጠላት ወርውሬ ባልገድል ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኝ ” ሰማዕቱ አቡነ አቡነ ጴጥሮስ (ቪድዮ) April 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ”የሃይማኖቴን ጠላት ወርውሬ ባልገድል ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኝ ” ሰማዕቱ አቡነ አቡነ ጴጥሮስ (ቪድዮ) » Read More
ኪነ ጥበብ ቴዲ አፍሮ በጊዮን ሆቴል ለዳግማ ትንሣኤ ለሚያቀርበው ኮንሰርት 1.2 ሚሊዮን ብር ተከፈለው April 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የዳግማ ትንሣኤን በዓል በማስመልከት በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርቱን የሚያቀርበው ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር እንደተከፈለው የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። በቅርቡ ሱዳን Read More
ዜና የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት በደሴ ከተማ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ለማስተባበር ወደ ስፍራው የተጓዙት የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ አቶ አዕምሮ አወቀ ድብደባና ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ለፍኖተ ነፃነት Read More
ዜና በ ሱዳን ሀገር ውስጥ በኢትዮጽያዊያኖች ላይ ቤት ለቤት አፈሳ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ሱዳን ሀገር ውስጥ በኢትዮጽያዊያኖች ላይ ቤት ለቤት አፈሳ Read More
ዜና Hiber Radio: ገዢው ፓርቲ ለመጪው ምርጫ በሚል ደጋፊዎቼ ያላቸውን በብድር ስም ገንዘብ መስጠት ጀመረ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 21 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ገዢው ፓርቲ በጎንደር ብቻ ሳይሆን በተለያዩ አካባቢዎችም ለሶስት ዓመት ብድር ውሰዱ እያለ ገንዘብ እየረጨ ነው። ይሄን በጥንቃቄ እየተከታተልን ነው .. . ሰሞኑን ከአምቦ የተፈናቀሉት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ድሪባ ኩማ አስተዳደርና በቅሬታ የምትናጠው አዲስ አበባ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ <div>ረፖርተር መጋቢት 22, 2006 ዓ.ም በአዲስ ከንቲባና ነባር ካቢኔ ሥራውን የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡ አስተዳደሩ የቆየባቸው ሰባት ወራት የሥራ ክንውን የከተማውን ነዋሪዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የኑሮ ውድነት ሽክም የጫነብን ማን ይሆን? –(ግርማ ሠይፉ ማሩ) March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን የኑሮ ውድነት ከእለት እለት እየከፋ የድሃውን ህዝብ ጉስቁልና እያበዛ እንደሆነ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም፡፡ በቤተ መንግሰትና አካባቢ የሚኖሩት ይህ ጉዳይ አይመለከታቸውም፡፡ ለዚህ የኑሮ ውድነት Read More
ዜና ፖሊሱ ሚኒባሷን በጥይት መታት፤ አንዲት እህት ወዲያው ሞተች ሁለቱ ቆሰሉ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህዝብን ደህንነት እንዲጠብቁ የሰለጠኑ ፖሊሶች የንፁሀንን ህይወት በማጥፋት ስራ ላይ ተጠምደዋል ትላንትና ማታ ከእምድብር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ በአካባቢው የጥበቃ ተረኛ በነበረ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማሕበረ ቅዱሳን የመጨረሻዎቹ ቀናት – ከተመስገን ደሳለኝ March 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ማሕበረ-ወያኔ” በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው መንግስት ከናቅፋ እስከ ጉና ተራራ ያሉ ምሽጎቻቸውን ከሰማይ በጦር አይሮፕላን፣ ከምድር እሳት በሚያዘንቡ ቢ.ኤሞችና መድፎች ሳያቋርጥ ደበድብም፤ በሀገሪቱ ሰሜናዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኤሎሄ! ቅዱስ! ኤልሻዳይ! አዶናይ! ያህዌ! ጸባዖት! ኢየሱስ! ክርስቶስ! አማኑኤል! በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ ሥም! አሜን! አቤቱ አባት ሆይ ከእኛ ወገን ለአንተ እናት ሆናህ በእሷ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሥጋታችን “አክራሪ” ሃይማኖተኝነት ሳይሆን አክራሪ “አይማኖተኝነት” ነው March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲስ ጉዳይ መጽሔት [email protected]; ይህንን ጽሑፍ ለመጀመር ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን ሐሳቦች ብያኔ በመስጠት እነሣለኹ። ሃይማኖት እና አይማኖት። በጥሬ ትርጉሙ ከወሰድነው ሃይማኖት “አሚን፣ ማመን፣ እምነት፣ አምልኮ” Read More
ዜና የቀድሞው የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፈኑ “ወያኔ እጅ ገብተዋል” March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የጋምቤላ ክልልን ሲመሩ ቆይተው ባለመስማማት የኮበለሉት የቀድሞው የክልሉ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፍነው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ዜናው በገለልተኛ ወገን ባይገለጽም ኖርዌይ በስደት ከቤተሰቦቻቸው ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለመሬት መሸጥ መለወጥ -ተጨማሪ ማብራሪያ (ፋሲል የኔዓለም) March 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ውድ ስርጉትና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች የጽሁፌን ይዘት በደንብ ባለመረዳት ይመስል “ የምን ጠጋ ጠጋ” ብለውኛል። እኔና ኢህአዴግ ከምንጠጋጋ ጸሃይና መሬት ቢጠጋጉ ይቀላል። ወያኔን Read More