ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው? የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው “እኔ Read More
ዜና በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ April 5, 2014 8:00 am የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ Read More
ዜና ህወሓት በአፅቢ (እንዳስላሴ) ረብሻ ለመቀስቀስ እየሞከረ ነው፤ ነገ እሁድ አረና ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳውን ቀጥሏል April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የዓረና አባላት ለነገ እሁድ መጋቢት 28 በአፅቢ (እንዳስላሴ) ከተማ ለሚደረግ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ። በዓድዋ ቅስቀሳ ስናደርግ “እንዳትነኳቸው፣ በሰላም ይቀስቅሱ!” Read More
ዜና ነገ በደሴ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ያለውን ቅስቀሳ የሚያሳይ ፎቶ ዜና April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ፓርቲ “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል 2ኛውን ዙር ሕዝባዊ ንቅናቄ በደሴ ከተማ ነገ እሁድ ኤፕሪል 6 ቀን 2014 ዓ.ም በሕዝባዊ ሰላማዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንባ ገነን የስልጣን ጥም አባዜ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ) April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና) ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል Read More
ዜና ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ለማስመለስ የኢህአዴግ ልኡካን በጄኔቫ April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ በአቶ አስመላሽ ወልደ-ስላሴ የተመራ ከፍተኛ የኢህአዴግ ልኡካን ቡድን ጄኔቭ፣ ስዊዘርላንድ ከርሞ ባለፈው ሳምንት ተመልሷል። በፓርላማው የህግ እና Read More
ዜና አንድነት – ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! (ሰልፉ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ ) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! —————————————— ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ከዕለት Read More
ዜና ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ተፈታ (አብርሃ ደስታ ከትግራይ) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዜጠኛ ሓገዞም መኮነን (ወይን ጋዜጣ) ====================== የቀድሞ የወይን ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ለሁለት ሳምንታት ያህል ደብዛው ካጠፋ በኋላ (ትናንት ደብዛው ስለመጥፋቱ ፅፌ ነበረ) Read More
ዜና የአዲስ አበባ መስተዳደር አንድነት ፓርቲ የጠራውን የእሪታውን ቀን ሰልፍ አቅጣጫ ከቀየራችሁ እፈቅዳለሁ አለ April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም (ዓሰገድ ጣመነ) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዓሰገድ ጣመነ ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው Read More
ነፃ አስተያየቶች እግረ ሙቅ/እግር ብረት/ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ዘውዳዊውን አገዛዝ በመቃወም የለውጥ መርህን አንግበው የተነሱትን የተማሪውን እና የሰራተኛውን ክፍል ወገኖች እንቅስቃሴ ለማኮላሸት እስር እንግልት እና ግድያ ሲፈፀም Read More
ዜና Sport: ኤርትራ ከ2015ቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ራሷን አገለለች April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት በጋሻው ኤርትራ እ.ኤ.አ ለ2015 በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ እንደማትሳተፍና እራሷን ማግለሏን የአገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ( የቀይ ባህር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሓት እና የኢትዮጵያዊነት ገጽታው April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ Read More
ዜና መጋቢት 23 2006 የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች በፍርድ ቤት ተገኝተው መከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ቢቢኤን ሬድዮ ሪፖርት April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 23 2006 የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች በፍርድ ቤት ተገኝተው መከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ቢቢኤን ሬድዮ ሪፖርት Read More