ዜና ማኅበረ ቅዱሳን በፓርቲ ፖለቲካ የማይጠረጠርባቸው ምክንያቶች (የግል ምልከታ) April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ኤፍሬም እሸቴ) ይህ ጽሑፍ የእኔን የግል ምልከታና አስተያየት ብቻ የሚመለከት እንጂ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ስሙ የተጠቀሰውን ማኅበርም ሆነ ከእርሱ ጋር የአገልግሎት ግንኙነት ያላቸውን Read More
ዜና ግልጽደብዳቤ፤- ይድረስ ለአባ ኃይለ ሚካኤል የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በሚኔሶታ አስተዳዳሪ፣ April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጉዳዩ፡ከዚህ፡ቀደም፡የሰማሁት፡በአስተዳደርዎ፡ጉድለት፡ምእመኑን፡በመከፋፈል፡በማውገዝም፡ያካሄዱ ት፡የነበረውን፡ውዝግብ፡በተንቀሳቃሽ፡ምሥል፡በማዬቴ፡የተሰማኝን፡ኀዘን፡ለማስታዎቅም፡ጭምር፡ነው።የተቀ ባው፡ጌታችን፡መድኃኒታችን፡” ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ዜና Hiber Radio: የኖርዌይ አምባሳደር ማዕከላዊ በመሄድ ከደቡብ ሱዳን ታፍነው የተወሰዱትን የቀድሞ የጋምቤላ ፕ/ት ለማየት ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ [jwplayer mediaid=”28939″] የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2006 ፕሮግራም <…አቶ ኦኬሎ አኳይ ከጁባ ታፍኖ ማዕከላዊ ነው።…አኪልዳማ አይነት ድራማ ሊሰራበት ይችላል።የወያኔ እሱን መያዝ በጋምቤላ ተፈጽሞ Read More
ዜና ያልዘሩትን ማጨድ ከቶ አይቻልም! (ግንቦት7) April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ April 5, 2014 የወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች አጋጭቶ በመካከላቸው ጥርጣሬና መፈራራት አንግሶና የታሪክ ጠባሳዎችን እንደ አዲስ በመጓጐጥ እያደማ ከፋፍሎ ለመግዛት ካለመታከት ያደረጋቸው ሙከራዎች Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የጠበቆች ማህበር በአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ላይ የወንጀል ክስ መመስረታቸው ተሰማ April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ማራኪ መጽሔት እንደዘገበው በቅርቡ በሰይፉ ፋንታሁን የኢቢኤስ ሾው ላይ ቀርቦ በአዲስ ፊልሙ ላይ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቅሞ መስራቱን ለማህበረሰቡ ያሳየው አርቲስት Read More
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር – ይናገር! April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 06.04.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ይመስክር – ይናገር ያ —– አርበኛ ፍቅር የእናቱን ነገር። የአቅም – አንደበት፤ የመሆንም – ችሎት። እስክንድር ይናገር የአዬር Read More
ነፃ አስተያየቶች የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 27፣ 2006 (April 5, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት ( ገለታው ዘለቄ ) April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገለታው ዘለቄ መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ constitutional patriotism ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ Read More
ዜና የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪቃል በደሴ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ Millions of voices for freedom – UD የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪቃል በደሴ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በስፍራው የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ Read More
ዜና በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም ያደረግነው የለም April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም ያደረግነው የለም አቶ አማረ በሪሁን የወረዳ Read More
ዜና አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ተቃውሞ ገጠማቸው (ቪዲዮ ይዘናል) April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከፍተኛ ተቃውሞ ደረሰባቸው። በቪድዮ ተደግፎ በደረሰን መረጃ መሠረት ምዕመናኑ “ጎጃም ላይ የተሰረቀው ገንዘብ ሚኒሶታ ላይም አይደገምም” በሚል ከፍተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምን ይደረጋል? እናት አገር ትኑር! April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት Read More
ኪነ ጥበብ Entertainment: ቅዳሜን ከአንጋፋው ድምጻዊ መሐመድ ወርዲ ጋር April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አፈንዲ ሙተቂ) አቦ የምን መጨነቅ ነው? የምን መጨናነቅ! የምን መተጋተግ! ተነሱ እስቲ አንዴ ከመሐመድ ወርዲ ጋር ዓለማችንን እንቅጭ! ተነሱ እስቲ ከዚህ ጭቅጭቅና ጭንቅንቅ የበዛበት Read More