ነፃ አስተያየቶች አሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! (ግርማ ሞገስ) April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. ግርማ ሞገስ የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ መልዕክት ከሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ Read More
ጤና Health: ሰዎች ለፍቅረኞቻቸው ታማኝ የማይሆኑበት ምስጢር April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሊሊ ሞገስ ትዳር የሚመሰርቱት ምን አይነት ፍቅረኞች ናቸው? ጥንዶች በሶስት የተለያዩ መንገዶች ጥምረት በመፍጠር ወደ ትዳር እንደሚያመሩ ይታመናል፡፡ መጀመሪያው ጥንዶችን የሚያጣምራቸው በመሀላቸው የሚፈጠር ቅፅበታዊ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ‹‹አኬልዳማ›› ፕሮግራሙ ላይ በቀረበበት ክስ ተረታ April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር በፕሮግራሙ ያስተላለፈውን ስም አጥፊ ዘገባ እንዲያርም ታዟል የኢትዮጵያ ሬዲየና ቴሌቪዥን ድርጅት ከኅዳር 16 እስከ 18 ቀን 2004 ዓ.ም. በተከታታይ ሦስት ክፍሎች ‹‹አኬልዳማ›› በሚል Read More
ዜና የሕወሓቱ ልሳን ወይን ጋዜጣ አዘጋጅ ደብዛው ጠፋ April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የወይን ጋዜጣ አዘጋጅ በመሆን ህወሓትን ለረጅም ግዜ ሲያገለግል የነበረው ጋዜጠኛ ሐገዞም መኮነን አዲስ አበባ ከሚገኝ ቤቱ ከጠፋ ሁለት ሳምንታት አለፉ። ጋዜጠኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የለንደኗ ጽዮን ቤ/ክ ጉዳይ] ወፈ ግዝት! – የምንኩስናን ሥርዐት ያጎደፉ፣ ጣምራ የቀበሮ ባኅታውያን April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ መግቢያ ወያኔ የማትሞክረው የለም። አንዳንዴ አቅሟን አታውቅም ልበል? በዚያን ሰሞን፣ ቺፍ ሳጂን ዘመድኩን የተባለ የወያኔ ጉደኛ የፖሊስ ባለጊዜ፣ የቮኤውን ጋዘጠኛ፣ ሰሎሞን Read More
ነፃ አስተያየቶች [በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ]ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ) ለለውጥ ያህል ከራሴ ችግር ብጀምር ምን አለበት? ግለሰብ ካልኖረ ማኅበረስብ አይኖርም፡፡ ደሞም የኔ ችግር የሁሉም ፣ የሁሉም ችግር የኔ መሆኑን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም፣ April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ታላቅ” ወንድም በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ያለው ሚስጥር አነፍናፊው ገዥ አካል በጉአዳ ውስጥ የተደበቁ የኢትዮጵያውያንን/ትን ሚስጥሮች Read More
ኪነ ጥበብ የሰው ለሰው ድራማ 6 ሚሊዮን ብር የት ደረሰ? * በአካውንቱ ውስጥ 78 ብር ብቻ ነው የተገኘው April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በርናባስ (ለሎሚ መጽሔት እንደጻፈው) በኢትዮጵያ ውስጥ ጥበብ በሁለት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የመጀመሪያው በአሁን ሰዓት ደራሲዎችም ሆኑ የጥበብ ባለሙያዎች አዲስ ነገር ይዘው መምጣት ካለመቻላቸው Read More
ዜና በሐዋሳ ከተማ 2 ትምህርት ቤቶች በቋንቋ የተነሳ ብጥብጥ ተነስቶ ሰዎች ቆሰሉ April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን በሀዋሳ ከተማ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ የሲዳማ ተወላጆች የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም በሲዳመኛ ቋንቋ ይተላለፍ፣ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚለውን ታፔላ በሲዳመኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋሲል የኔዓለምን የምተችበት ምክንያት አገኘሁ! • ‹‹መሬት ተሸጠ አልተሸጠ›› ኢህአዴግ መደገፍን ምን አመጣው? April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ሰሞኑን ‹‹ኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ምክንያት አገኘሁ፡፡ መሬት አይሸጥም፤ አይለወጥም›› የሚል ጽሁፍ አስነብቦናል፡፡ በአሁኑ ወቅት ስርዓቱን የሚተቹ ወይንም የሚቃወሙ ኢትዮጵያውያን Read More
ዜና ሕወሓት በምርጫ 2007 በትግራይ ክልል ሊሸነፍ እንደሚችል አመነ April 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ወረዳዎች በመዘዋውር ባሰብሰበው መረጃ መሰረት በ2007 በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ የህዝብን ድምፅ ካከበረ ህወሓት በመላው ትግራይ Read More
ዜና ነጻ መብራት፣ ስልክ እና ውሃ በካሳ መልክ ሊሰጥ ነው (ዳዊት ከበደ ወየሳ) April 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዳዊት ከበደ ወየሳ) በመብራት መቆራረጥ የሚሰቃየው የኢትዮጵያ ህዝብ “እፎይ” የሚልበትን ቀን ሁሉም ይናፍቃል። የአባይ ወንዝ ከተገደበ በኋላ የሚመነጨው የኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ አልፎ ለሱዳን እና Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ሞቴ ተሰውሮ – ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ April 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሞቴ ተሰውሮ የሰረስረኛል፣ በያንዳንዱ ዕለት ይሽረረሽረኛል፣ ገንብቶ አሳምሮ ደግሞ ያፈርሰኛል፣ ሾሞ ከፍ አድርጎ ደግሞ ይሽረኛል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More