ዜና የኦሮሚያ ልዩ ዞኖችን በሚያጠቃልለው ማስተር ፕላን ላይ መግባባት አልተቻለም April 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታምሩ ጽጌ -በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማስተር ፕላኑን ተቃወሙ -ከአዲስ አበባ አዳማ በአዲሱ መንገድ ግራና ቀኝ መሬት መሸጥ ቁጥጥር ሊደረግበት ነው አዲስ አበባ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዘሀበሻ ላይ የወጣውን የቅዳሜ ዕለት የደብረሰላም መድሐኒአለም ውሎ ተከታትዬ በጣም አዘንኩኝ (ታዛቢ) April 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሚኒሶታ መድሐኒአለም ታሪክም ላይ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ እለት መሆኑንም ነው የተረዳሁት። የሚኒሶታ መደሐኒአለምን ቤተክርስቲያንን ውዝግብ በቅርብ ሆኜ የምከታተል አባል በመሆኔም ባለፉት 15 አመታት የመጡትን የሄዱትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙክታር ከድርና የኦሮሞ አክራሪዎች – ናኦሚን በጋሻዉ ! April 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናኦሚን በጋሻዉ ! እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው አገልግሏል። አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ትልቅ ክልል የምትባለው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳነት ሆኗል። ሙክታር Read More
ነፃ አስተያየቶች ብርሃኑ ዳምጤ – ደቡር አባ መላ ዘአገምጃ April 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ቀጮ/ወፍ ከጠቅላይ ቢሮ አዲስ አበባ የሚቀጥለውን ትረካ ለመጻፍ ብዙ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ ነበር፡፡ ብጽፈውስ ምን ዋጋ አለው የሚል ስሜትም ተጭኖኝ ነበር፡፡ ሆኖም Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትና አሸሮች፥ የህወሃት የድሜ ልክ እስረኞች (ሳዲቅ አህመድ) April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገና ወጣት ሳሉ የደርግን ስርዓት በመሸሽ ወደ ጠረፍ ያቀኑ ናቸዉ። ዲሞክራሲያዊ መሆን ይቃጣዉ የነበረዉ ህወሃት ሁለት አማራጭ የሰጣቸዉም ነበሩ፤ ደርግን በጦር መታገል ወይም ሱዳን Read More
ዜና “አኬልዳማ” ኢቴቪን ካሣ ሊያስጠይቅ ነው April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢቴቪ የማረሚያ ፕሮግራም እንዲያስተላልፍ ፍ/ቤት አዟል “መልካም ስሜን የሚጠግን ተመጣጣኝ ፕሮግራም ሠርቼ አቀርባለሁ” የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው “አኬልዳማ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም፣ መልካም ስሜን አጉድፏል ሲል Read More
ዜና ሰበር ዜና፡- ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ተሾሙ April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ጋዜጣ በቅርብ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ በኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት በተመረጡት አቶ ሙክታር ከድር ምትክ፣ ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደርና ሪፎርም Read More
ዜና የምእራብ ጎጃም ነዋሪዎች በመብራት እጦት መማረራቸውን ገለጹ April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን በፍኖተ ሰላም እና አጎራባች ወረዳዎች ማለትም በቡሬ ፤ በጃቢ ጠናን ፤ ፈረስ ቤት ፤ ይልማና Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለፍትሕ ሲባል፤ ሥርዓቱ ይፍረስ! (ተመስገን ደሳለኝ) April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ) ባለፉት አራት አስርታት ሀገሪቱ አያሌ ተግዳሮቶችን መጋፈጧ ባይዘነጋም፤ በተለያየ ጊዜ ሚሊዮኖችን ካረገፈው አሰቃቂው ረሃብ በማይተናነስ መልኩ ሕዝቦቿን ዋጋ ያስከፈለ Read More
ዜና የሪያዱ ሚስጥራዊ ቦንድ ሽያጭ ከሸፈ! April 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ ጅዳ ላይ ያልቀናው ቦንድ ሽያጭ ትናንት ሪያድ ከተማም ከሽፏል። የሁለቱም ከተሞች እቅድ መክሸፍ ምክንያት የሕወሐት ሰዎች ጉልበት የመጠቀም ስሕተት መሆኑ ያመሳስለዋል።ጅዳ ኮሚዩኒቲ አዳራሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሽግግር ምክር ቤቱ ኢፕሪል 13 ስብሰባን በተመለከተ (ከሚሊዮኖች አንዱ) April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሚሊዮኖች አንዱ የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ንቅናቄ በሚል የጀመረው እንቅስቃሴ፣ በዉጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ድጋፍ እያገኘ መጥቷል። ኢትዮጵያዉያን በአካባቢያቸው ካሉ የአንድነት ድጋፍ ማህበራት ጋር በመሆን ከሚደግፉት Read More
ዜና በዋሽንግተን ዲሲ የሽግግር ምክርቤቱ አመራርm ስብሰባ April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ውድ ኢትዮጵያውያን፤ አገራችን ምን አይነት ምስቅልቅል ውስጥ እንደሆነች ለማንም ማስረዳት አስፈላጊ አይደለም። ከዚህም አልፎ ተዘጋጅተንና አቅደን ካልጠበቅነው መጭው ስርአት ተመሳሳይ ወይም ከዚህኛው የከፋ ይሆናል Read More
ነፃ አስተያየቶች የድንበሩና የዐባይ ጉዳይ!! (አንተነህ ሽፈራው) April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ የድንበሩና የዐባይ ጉዳይን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሌሎችም ከደሴ አስተዳዳሪዎች ይማሩ ! ግርማ ካሳ April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባህር ዳር እንደተደረገው፣ ትላንት መጋቢት 28 ቀን፣ በደሴ ከተማ ፣ ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። የሰልፉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ስንመለከት አልፎ Read More