በዘሀበሻ ላይ የወጣውን የቅዳሜ ዕለት የደብረሰላም መድሐኒአለም ውሎ ተከታትዬ በጣም አዘንኩኝ (ታዛቢ)

በሚኒሶታ መድሐኒአለም ታሪክም ላይ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ እለት መሆኑንም ነው የተረዳሁት። የሚኒሶታ መደሐኒአለምን ቤተክርስቲያንን ውዝግብ በቅርብ ሆኜ የምከታተል አባል በመሆኔም ባለፉት 15 አመታት የመጡትን የሄዱትን የወረዱትን ጠንቅቄ አውቃለሁ በተለይም ባለፈው 1 አመት  ከ 6 ወራት ውስጥ ያለውን ሒደት።ለዛሬው ብዙም ወደ ዋንኛው ችግር ጠልቄ ገብቼ ባልናገርም ነገር ግን ቤተክርስቲያኗ በአጣብቂኝ መንገድ ላይ እንዳለች ሁላችንም የምናውቀው ነው። የወደፊቱን አቅጣጫ ለመወሰን የሁለቱም ጎራ የተሰለፉት ጉዳያቸውን  በፍርድቤት አሲዘው ለ ሜ 11 ቀን ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ቀጠሮ መያዙን ወቅታዊው ሊቀመንበር በቤተመቅደሰ ፈትለፈት ቆመው 20 ቀናት በፊት ነግረውናል። —– ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ—

Previous Story

ሙክታር ከድርና የኦሮሞ አክራሪዎች – ናኦሚን በጋሻዉ !

Next Story

የኦሮሚያ ልዩ ዞኖችን በሚያጠቃልለው ማስተር ፕላን ላይ መግባባት አልተቻለም

Go toTop