ዜና የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ሚና በተመለከተ በኖርዌይ ኦስሎ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ April 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት አፕሪል ቅዳሜ 12/2014 በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ተሳትፎ በተመለከተ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፪ (ተመስገን ደሳለኝ ) April 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ርዕስ ሥር ባለፈው ሳምንት በይደር ካቆየሁት ተከታይ ጽሑፍ በፊት አንድ እርምት የሚያሻው ጉዳይን በአዲስ መስመር ላስቀድም፡፡ ሬዲዮ ፋና እና “አምደኞቹ” በ1988 ዓ.ም በኤፈርት Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያውያን ሴት እስረኞች በሳዑዲ እስር ቤት ተገረፉ፤ ድረሱልን አሉ [ልዩ ዘገባ] April 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 5 ቀን 2006 ፕሮግራም በሳውዲ በእስር ላይ እየተሰቃዩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ሸንጎው የቀጣዩን ዓመት ምርጫ አስመልክቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች የክልል እና የፌዴራል ምርጫ 2007! (ግርማ ሞገስ) April 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ ምርጫ 2005 የአካባቢ (የክልል ቀበሌ፣ ወረዳ እና ከተሞች) እንዲሁም የእራስ ገዞቹ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ ምክር ቤቶች ምርጫ ነበር። ብዙ የተወራለት የ33ቱ Read More
ዜና Sport: [የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጉዳይ] ዘመናዊነት ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈለው አሰልጣኝ መቅጠር ብቻ አይደለም April 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በመንሱር አብዱልቀኒ – በኢትዮስፖርት ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ) ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጠዋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሾሙን የሚገልጹ መረጃዎች ከወጡ በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ Read More
ዜና ሕወሓት ከምርጫ 2007 በኋላ ጠቅላይ ሚ/ር ለመቀየር አስቧል – ሃይለማርያም ውጣ፤ ቴዎድሮስ ግባ? April 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሃገር ቤት የሚታተመው አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ እንደዘገበው ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በሙስና ስም የ“ማጥራት ዘመቻ” ማካሄዱን ተከትሎ በመንግሥት ሥልጣን ላይ Read More
ኪነ ጥበብ በሰው ለሰው ድራማ ላይ ዶ/ር ሆኖ የሚተውነው አርቲስት ድራማው በግል ሕይወቱ ላይ ጉዳት እንዳስከተለበት ገለጸ April 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አፍሮ ታይምስ) ዘወትር ረቡዕ ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የ “ሰው ለሰው” ድራማ ላይ የዶክተሩን ገፀ-ባህሪ የሚጫወተው አርቲስት ልዑል ግርማ ከድራማው ጋር በተያያዘ ችግር እንደገጠመው Read More
ነፃ አስተያየቶች የቀደመ ውን ፍቅርህን ትተሃልና የምነቅፍብህ ነገር አለኝ። April 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ በሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሐኒአለም ቤተ ክርስቲያን ለምትገኙ ክርስቲያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ፤ እንኳን ለሆሳእና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ነበር እንዲሉ፤ ባለፉት Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የተነጠቁ መብቶችን እናስመልስ!›› በሚል መሪ ቃል ሚያዚያ 19/2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ከአሁን ቀደም የተለያዩ ጥያቄዎችን Read More
ዜና የኢቲቪ “የቀለም አብዮት” ስጋት! April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ኢቲቪ “የቀለም አብዮት” ዝግጅት (ስጋት) አቀረበልን። ግን የኢህአዴጉ ኢቲቪ ለምን የቀለም አብዮት ጉዳይ አጀንዳ አደረገው? የቀለም አብዮት ጉዳይ ለምን ዝግጅት አስፈለገው? አዎ! Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይን ለመንከባከብ የጎሰኛነት አገዛዝ በዲሞክራሳዊ አገዛዝ መተካት አለበት አክሎግ ቢራራ (ዶር) April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ለምንወደው ለዛሬው ሕዝባችንም ሆነ፤ ከዘመን ወደ ዘመን ለሚከተለው ትውልድም ጭምር፤ የዓባይን የውሃ ሃብት ለሕይወቱ ደህንነትና ለፍላጎቱ ማርኪያ እንዲውል ማድረግ፤ ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ግምት የምትሰጠውና Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድ ባርያ ነጻ የሚወጣው መቼ ነው? ሲፈቅድ ነው? ወይስ ሲፈቀድለት? April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2006 በአለፈው ሳምንት (ፋክት ቁጥር 36) ወይዘሮ መስከረም የተለያዩ መጻሕፍትን በመጥቀስ በሴቶች ላይ ያለውን መጥፎ ጫና በደንብ ያስመሰከረች ይመስለኛል፤ ግን እኮ Read More
ዜና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ቁጥር 5 – PDF ከአዲስ አበባ April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ በታወቁ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኞች የምትታተም ነፃና የግል ጋዜጣ ናት። የጋዜጣዋ ፒዲኤፍ እንደደረሰን ሁሌ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ለማንስነበብ እንሞክራለን። ለዛሬው፦ ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የባልቻ አባነፍሶ ልጆች እንሁን ! (ሚሊዮኖች ድምጽ) April 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነጻነት ዋጋ ያስከፍላል። አገር ቤት ያሉ ወገኖቻችn እጅግ በጣም ከባድና ፈታኝ በሆነ ሁኔታ ለሰላም፣ ለዴሞክራሲ፣ ለሕግ የበላይነት ፣ ለነጻነትና ለኢትዮጵያ አንድነት፣ እልህ አስጨራሽ ትግል Read More