ነፃ አስተያየቶች “በዩኒቨርሲቲው መቆየት ካልቻልኩ የፖለቲካ ፓርቲ እቀላቀላለሁ” – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤በተለያዩ የፖለቲካ መድረኮች በሚሰነዝሯቸው ጠንካራ ትችቶች ይታወቃሉ፡፡ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት የነፃውን ፕሬስ ሁኔታ አስመልክቶ በሬድዮ ፋና Read More
ዜና የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ? April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ-ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) ከ16 አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሚያዚያ 10 ቀን 1998፡፡ በሰሜን አየርላንድ የሰላም ሒደት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው የዕለተ ስቅለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅዱስ አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓል መልዕክት April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ካህናት፣ የክርስቶስ ቤተሰቦች ምእመናን፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው እግዚአብሔር በሰላም አድረሳችሁ። የቅዱስ አባ መርቆሬዎስ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የፋሲካ በዓል ገበያ ምን ይመስላል? – “ሻጩ የሸማቹን ፊት አይቶ ዋጋ ይቆላል” April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አድማስ ዘገባ ይቀጥላል፦ ሰፊ የበአል ሸመታ ከሚከናወንባቸው የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች የአቃቂ እና የሳሪስ ገበያዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማክሰኞ እና ቅዳሜ በሚውለው የአቃቂ ገበያ Read More
ዜና የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ በነፃ በፒዲኤፍ መልቀቅፍ ተለቀቀ (ከዮሀንስ ታደሰ አካ) April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ደራሲ ዮሀንስ ታደሰአቶ ዮሀንስ ታደሰ የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ ደራሲ ከዚህ ቀደም በኢሳት የ ሳምንቱ እንግዳ ላይ እንዲሁም በ ኢካድኤፍ እና በኢትዮ ሲቪሊቲ ቃለምልልስ የሰጠባቸው ታሪኮችን Read More
ጤና Health: ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ? April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የከሸፉት የህወሓት የተስፋ ቃላት (ከለምለም ሀይሌ ኖርዌይ) April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የደርግ መንግስት ከወደቀ በኋላ በእግሩ የተተካው ህወሓት ይኸው ሥልጣን ላይ ከወጣ 23 ዓመት ሊሆነው ነው። ህወሓት ወደ ሥልጣን ሲመጣ ዲሞክራሲን አሰፍናለው፣ ሰብአዊ መብት አክብሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቦርድ አባላት – ”ለእውነት አብረን እንቁም” April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ ጽሁፌን በግል ለእናንተ የቦርድ አባላት እንዲደርስ ያደረኩት በምክንያት ስለሆነ ትንሽ ከታገሳችሁኝ አብራራለሁ። አስቀድሜ ግን ይኽን ወንድማዊ ጥሪ ለመላክ ሳስብ ከናነተ አውቃለሁ በሚል በመመጻደቅና Read More
ዜና በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የትንሣኤ ቅዳሴ በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ ኤፕሪል 19 ቀን 2014 የትንሣኤ ቅዳሴ በዓል ከምሽቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንደሚደረግ ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ገለጹ። ምእመናኑ Read More
ዜና የኢሕአዴግ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ሆነዋል * ዘረፋው ቀጥሏል April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከምኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ስልጣን እርከን ላይ የተቀመጠ እና በሙስና አልተዘፈቀም የተባለ ቢኖር ደፍሮ ይህ ነው የሚል የለም። ከራሳቸው ስም ጀምሮ እስከ ዘመድ Read More
ዜና ይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!! April 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ” እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው Read More
ዜና [የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የአቡነ ማርቆስ ቤተክርስቲያኑን አሳማ አርቡበት ንግግር፣ የካህናቱ አንቀድስም ደብዳቤና የፍርድ ቤት ትዕዛዝ April 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተካለፈ ወቅታዊ ማብራሪያ፦ 4/17/2014 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ከእንግዲስ ይሁን ሰላም። ቤተክርስቲያናችን ሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም በአሁኑ ወቅት ወሳኝ Read More
ዜና ሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ ! April 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ «ህግንአክብረንለድርድርየማናቀርበውንህገመንግስታዊመብታችንንአሳልፈንአንሰጥም።ታላቁህዝባዊሰላማዊሰልፍ ‹‹የእሪታቀን ›› በሚልመሪቃልሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ምበአዲስአበባከተማይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አስፈላጊዉን እውቅና ያገኘ Read More
ዜና የአንበጣ መንጋ በሶማሌ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአንበጣ መንጋ በሶማሊያ፣ በኦሮሚያና በድሬደዋ ባሉ 13 ወረዳዎች ስጋት ሆኗል ሲል የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር በመንግስታዊ ሚዲያዎች በኩል አስታወቀ። እንደ መግለጫው ከሆነ የአንበጣው መንጋ Read More