ዜና Sport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወር 15ሺህ ዶላር ደመወዝ ፖርቱጋላዊ አሰልጣኝ ቀጠረ April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ከ31 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ያበቁትን እና ለዓለም ዋንጫ ለማለፍም ከማጣሪያ አድርሰውት የነበሩትን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ያሰናበተው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን የ57 ዓመቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] ትንሽ ስለ ግዝት April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን! ከእውነት መስካሪ ግዝት በቤተክርስቲያን ሃይማኖትን ለካዱ እና በነውር ለተገኙ ሰዎች በተለይም በካህናት ላይ የሚተላለፍ የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው።ይህ አንድን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ለዘመናት የተቆራኛት ልክፍት፡ ከዓላማ ይልቅ ጥላቻን መሪ ያደረገ ፖለቲካ! April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰርጸ ደስታ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳሁ! ይህ የእኔ ብቻ አመለካከት ነው ብዬ አላምንም፡፡ እንደ እኔ አረዳድ ኢትዮጵያእጅግ ብዙ ዘመናት ለትውልድና አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች አቡነ ዘካሪያስ ካህናቱን ያወገዙበት ደብዳቤዎችን ይዘናል April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ያለው ጉዳይን እየተከታተልን በስፋት የሚደርሱንን አስተያየቶች በማስተናገድ ላይ እንገኛለን። አንዳንድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በገለልተኛው ወገን ያለውን ብቻ እያቀረባችሁ ነው፤ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምክር ለሰማያዊ ፓርቲ (በክፍያለው ገብረመድኅን) April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ በክፍያለው ገብረመድኅን “የተነጠቁ መብቶቻችን እናስመልስ” በሚል መሪ ዓላማ ስማያዊ ፓርቲ ያደረገው ጥሪ የተከበረ ግብ ቢሆንም፤ ውጥንቅጥና ውስብስብ በሆነው፡ ሕወሃት በፈንጂ ባጠረው የተግል ጎዳና የሰማያዊ Read More
ዜና ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመምህራን የተላለፈ ጥሪ April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ መምህራን በሙሉ!!! ለአንድ አገር ብልጽግና ትምህርት ቁልፍ ስለመሆኑ ለማንም አጠያያቂ አይደለም፡፡ ለዚህም ሲባል መንግስታት ለትምህርት የሚሰጡት ትኩረት በቀዳሚነት ቦታ ላይ ይገኛል፡፡ በአገራችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፫ (ተመስገን ደሳለኝ) April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተመስገን ደሳለኝ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው›› Read More
ነፃ አስተያየቶች [የፋሲካ ወግ] ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ ጥሪ አይቀበልም – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ “የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር መሳሪያ መግዛቱዋ ተሰማ April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 12 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ኢትዮጵያውያን የፋሲካን በዓል በውጭ አገር ስናከብር በአገር ቤት በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ ያልቻሉ ኑሮው የከበዳቸው እንዳሉ መርሳት የለብንም…>> ብዑዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና ዩታ Read More
ዜና የቅማንት ብሄረስብ ተወላጆች ደብዳቤ ለጎንደር ሕዝብ (በሰሜን አሜሪካ ከምንኖር የቅማንት ብሄረሰብ ተዎላጆች) April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ውድ ወገኖቻቸን፤ በመጀመሪያ “ታሪክን ከሥሩ፤ መጠጥን ከጥሩ” እንዲሉ፤ ለዛሬ ይህችን መልክት አዘል መጣጥፋቸን ለናንተ ለማቅረብ ሥንነሳ፤ ለተነሳንበት ቁምነገር ትርጉም ይሰጥ ዘንድ በአባቶች ምሳሌ ጀመርን። Read More
ዜና የሠማዕታት ጥሪ (ኢሕአፓ)) April 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ በተለያዩ ምክንያቶች የምትወዱትንና ዘወትር ከአዕምሮአችሁ ለአንድ አፍታም ቢሆን የማይጠፋውን ድርጅታችሁ ኢሕአፓን ራሳችሁን አግልላችሁ ወይንም ያላግባብ እንድትገለሉ ተደርጋችሁ የቆያችሁ የዛ ጀግና ትውልድ የኢሕአፓ/ኢሕአሠ፣ ኢሕአወሊ አባላት፣ Read More
ዜና “የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን ያስተላልፋል። (የአንድነት የድጋፍ ማህበርና የስዊድን) April 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና “ሆድ ይፍጀው” እንዳለ ያረፈው የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ካለፈ 5 ዓመት ሞላው April 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከቅድስት አባተ ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ድረገጽና ሚኒሶታ ውስጥ በሚታተመው መዲና ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። የጥላሁንን 5ኛ ዓመት ሕልፈት ለማስታወስ እንደገና አቅርበነዋል። ጥላሁን ገሠሠ በህይወት Read More
ነፃ አስተያየቶች የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከድጡ ወደማጡ በትንሣኤው ዕለት – (የግል አስተያየት) April 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስንታየሁ በልሁ ከሚኒሶታ (የግል አስተያየት) የዘንድሮ አባት ለልጁ ምን እንደሚያስተምረው ሳይ የዘመኑ መጨረሻ መቃረቡን ይነግረኛል። ሁላችሁም እንደሰማችሁት ባለፈው ሳምንት የሆሳዕና እለት በገለልተኛነት ከ20 ዓመት Read More