የቅማንት ብሄረስብ ተወላጆች ደብዳቤ ለጎንደር ሕዝብ (በሰሜን አሜሪካ ከምንኖር የቅማንት ብሄረሰብ ተዎላጆች)

April 21, 2014

ውድ ወገኖቻቸን፤ በመጀመሪያ “ታሪክን ከሥሩ፤ መጠጥን ከጥሩ” እንዲሉ፤ ለዛሬ ይህችን መልክት አዘል መጣጥፋቸን ለናንተ ለማቅረብ ሥንነሳ፤ ለተነሳንበት ቁምነገር ትርጉም ይሰጥ ዘንድ በአባቶች ምሳሌ  ጀመርን። በመሆኑም፤ ትኩረታችን እና መነሻችን፤ የኢትዮጵያችን ሰሜናዊ ክ/ሀገር የሆነችው ጎንደር ላይ  ሲሆን፤ መድረሻችን ደግሞ፤ በዚሁ ክ/ሀገር የሚኑሩትን እጅግ ረጅም ታሪክ ያላቸውን የቅማንት  ብሔረሰብ ወገኖቻችን ወቅታዊ ችግር መሰረት ያደረግ ነው።    —ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–

Previous Story

የሠማዕታት ጥሪ (ኢሕአፓ))

Next Story

Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር መሳሪያ መግዛቱዋ ተሰማ

Go toTop