ዜና ጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁ ተጠይቀው ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ታስረው አደሩ April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጓዶች በአፅቢ ከተማ አራት የዓረና አመራር አባላት ከያዙት አልጋ እንዲለቁለት ጠይቆ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ፖሊስ ጠርቶ ያሳሰራቸው የፌደራል መንግስት ባለስልጣን አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስተር) Read More
ዜና ሰማያዊ በፌደራል መንግስቱና በቡለን ወረዳ የመሰረተው ክስ ሀሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባል! April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ጉምዝ በህገ ወጥ መንገድ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ቦታቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱና ተገቢው ካሳ እንዲከፈላቸው በተደጋጋሚ ባካሄዳቸው ሰላማዊ ሰልፎችና ባወጣቸው መግለጫዎች የጠየቀ ሲሆን Read More
ዜና ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 8 – ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በተለያየ ምክንያትጋዜጣዋን ኮፒ በዕለቱ ያላገኛችሁ ይኸው መረጃ ይደርሳችሁ ዘንድ በፒዲ ኤፍ ለቀናታል፡፡ – ፕሮፈሰር አለማየሁ፣ ታምራት ታረቀኝ፣ ግርማ ሞገስና ታዲዮስ ታንቱ ጥልቅ ትንታኔዎችን ሰጥተውባታል፡፡ Read More
ዜና የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ -ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው Read More
ኪነ ጥበብ አንቀላፍቶ የነበረውን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ያነቃቃው የብዙአየሁ ደምሴ “ሳላይሽ” አልበም April 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በተስፋሁን ብርሃኑ አሁን አሁን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ጉዞ እጅግ እየቀዘቀዘና እድገቱ እምብዛም የማይታይበት እየሆነ የመጣ እንደሆነ በርካታ ነባር ድምፃውያን፣የግጥምና ዜማ ደራሲዎችና የሙዚቃ አፍቃሪያን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ Read More
ዜና ህወሓት ይቅርታ እየጠየቀ ነው! April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሓቶች ከትግራይ አከባቢዎች ባሰባሰቡት መረጃ መሰረት የትግራይን ህዝብ ልብ ሸፍቷል፤ የህወሓት የስልጣን ዕድሜ ከአንድ ዓመት እንደማያልፍ ታውቋል። አሁን ህወሓት በምንም ምክንያት የትግራይን ህዝብ ድጋፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰማያዊ ፓርቲ የሚታገለው ማንን ነው ? (ግርማ ካሳ) April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እንደጠራ አነበብኩ። ገረመኝ። መጋቢት 28 ቀን በአንድነት ፓርቲ ሰልፍ ይደረጋል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። Read More
ዜና በፈረንሳይ ፓሪስ ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡት ኢትዮጵያዊት እናት እና ልጅን ገድሎ የተሰወረው ግለሰብ ተያዘ April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ማርች 6 ቀን 2014 ዓ.ም በዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ላይ “በፓሪስ ኢትዮጵያዊው ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡትን እናትና ልጅ ገድሎ ተሰወረ!” በሚል ዜና አስነብበናችሁ ነበር። የዘ-ሐበሻ የአውሮፓ Read More
ነፃ አስተያየቶች የበድር አመራሮችን አስመልክቶ የወጣ መግለጫ – ከፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥቂት የበድር አመራሮች በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉን የሙስሊሙን ማህበረስብ ስም በመጠቀም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመነጋገር ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉዞ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ ፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን Read More
ዜና በባሌ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ሕይወታቸው መጥፋቱ ተዘገበ April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በባሌ ዞን ጊኒር ከተማ 2 ሙስሊሞች በመንግስት ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች መገደላቸውንና ህዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ ቁጣውን እየገለጸ እንደሆነ ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራዲዮው ዘገባ ችግሩ የተከሰተው Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ሕዝቡ በሚያዝያ 19ኙ ሰልፍ በመውጣት የወቅቱን አሳሳቢ ጉዳይ እንዲናገር ጥሪ አቀረበ April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ሰላማዊ ትግላችንን አጠናክረን በመቀጠል የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን” በሚል ሰማያዊ ፓርቲ ባወጣው መግለጫው ሚያዝያ 19 ቀን 2006 ዓ.ም በጃንሜዳ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የሕዝቡን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምጻዊ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) ከተሾመ አሰግድ ለወሰደው ዘፈን ይቅርታ ይጠይቅ ይሆን? ወይስ ማን አለብኝነት ያልፈዋል? April 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይታየው ከሚኒያፖሊስ ከዓመት በፊት በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 38 ነዋሪነቱ ሚኒሶታ የሆነው ስመ ጥሩው ድምጻዊ ተሾመ አሠግድ “በጠራራ ጸሐይ ተዘረፍኩ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ” ሲል ለዘ-ሐበሻ Read More
ዜና በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ April 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ11-4-2014 በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብና ኖርዌ በስደተኛው ላይ ያላትን ፖሊሲ በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ አረጉ። 23 ዓመት እራሱ መራጭ እራሱ ተመራጭ ሆኖ በጠመንጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ “አሸባሪነት”በ2007 ምርጫ ማንን ያስር ይሆን? April 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ሰው በላው የኢህአዴግ “አሸባሪነት” ለ2007 ምርጫ ምን እየቆመረ ይሆን?…ኢህአዴግ ስልጣኑን ከተቃውሞም ሆነ ከነፃው ፕሬስ ወቀሳ የሚያረጋጋበት በርካታ ኢ-ፖለቲካዊ (ኢ-ዴሞክራሲያዊ) አካሔዶች Read More