ዜና የናቁትን «አረዳ» ሊጎበኙ መጥተው «አረዳ ጠባቂ» ብሎ ጠባቂውን መናቅ ምን ይሉት እውቀት ነው? April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመካነ ጦማራቸው ለጻፉት የተሠጠ ማስተካከያ ምላሽ፤ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ታሪክ ሰፊና ረጅም ነው። በገዳሙ ውስጥ አባቶቻችንና እናቶቻችን ያለፉበትን ችግርና Read More
ዜና የወታደራዊ መኮነኖች ቅነሳ?! ህወሓት እየተዳከመ መሆኑ የሚያሳይ ሌላ ማስረጃ ደግሞ በተለያዩ ክልሎች ይሰሩ የነበሩ የህወሓት የደህንነት ሰዎች ከያንዳንዱ ክልል መባረራቸው ነው! April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሓቶች ከትግራይ የሚቀነሱ ወታደራዊ መኮነኖች ሲኖሩ ከኦሮምያ፣ ደቡብና አማራ ክልሎች ደግሞ ይጨመራሉ የሚል መረጃ ያስደነገጣቸው ይመስላል። በዚህ መረጃ የደነገጠ የህወሓት ካድሬ ካለ በትክክል ስለ Read More
ዜና የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ሰልፉ እውቅና እንደተሰጠው የገለጸበት ቅጽ – ፖሊስ ቀስቃሾቹን እያሰረ ነው April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፖሊስ ቀስቃሾቹን እያሰረ ነው ፖሊስ የእውቅናው ደብዳቤ አልደረሰኝም በሚል በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች ቅስቀሳ ላይ የተሰማሩትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እያሰረ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አባል በሙስሊምነቱ ተከሰሰ April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ማክሰኞ ሚያዝያ 14/2006 ዓ.ም ሚያዝያ 19 ለሚደረገው ቅስቀሳ ላይ የተሳተፈው ጀሚል ሽኩር አብረውት ከታሰሩት በተጨማሪ ሌላ ክስ ተመሰረተበት፡፡ በካሳንቺስ መስመር ሲቀሰቅስ ተይዘው የታሰሩት ወጣቶች Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የቢዚ ሲግናል፣ የጃሉድና የናቲ ማን የአዲስ አበባው ኮንሰርት ተዘረዘ April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የታዋቂው የሬጌ ሙዚቃ ተጫዋች ቢዚ ሲግናልን አጅበው ኢትዮጵያዊያኑ ጃሉድ እና ናቲ ማን ይሳተፉበታል የተባለው የአዲስ አበባው ኮንሰርት ተሠረዘ። የፊታችን ቅዳሜ ቴዲ አፍሮ በግዮን Read More
ዜና የመድሃኔዓለም ቤ/ክ መስራች አባት አቡነ ዳንኤል ተናገሩ፤ የካህናቱ ውግዘት ሃይማኖታዊ ትርጉም የለውም አሉ April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ መሥራች አባት አቡነ ዳንኤል ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙት ምዕመናን ጋር ተነጋገሩ። አቡነ ዘካሪያስ አውግዣቸዋለሁ ያሏቸውን አራቱን የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ካህናትን Read More
ዜና የአዲስ አበባ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ የጠራውን ሰልፍ እኛ በምንለው መሠረት ካላደረጋችሁ ፎርም አትሞሉም አለ (ደብዳቤውን ይዘናል) April 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ ቤት በዛሬው ቀን ለሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ ፎርም መሙላት አለባችሁ በሚል ጥሪ አድርጎ የነበረ ቢሆን ወደ ቢሮው ካቀኑ Read More
ዜና የኢሕአዴግ ሊጎች በአክራሪነት ላይ ባደረጉት ውይይት በማህበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረው ፍረጃ ተቃውሞ ገጠመው April 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አፍሮ ታይምስ) ገዥው ግንባር ኢሕአዴግ በሃይማኖት ይኹን በማንኛውም ሽፋን የሚደረግን የፖሊቲካ ግጭት ለመመከት በሚል በአዲስ አበባ በተለያዩ አደረጃጀቶች ውስጥ ከታቀፉ አባሎቹ ጋራ ውይይት በማካሔድ Read More
ዜና በጎንደር 30 ሺህ ቤቶች እንደሚፈርሱ ታወቀ – ‹‹በከተማዋ ውጥረት ነግሷል›› April 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጎንደር፡- በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ከ30 ሺህ በላይ ቤቶች የተገነቡባቸው ሶስት ሰፈሮች ሊፈርሱ መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታወቁ፡፡ በከተማዋ ቀበሌ 18 ከተመሰረቱ Read More
ዜና ካልገደሉ አያቆሙንም – ሃብታሙ አያሌዉ (የአንድነት አመራር) ሰልፉን በተመለከተ April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሀገር የመገንጠል ዓላማ ይዞ የተነሳው የህወሓት ጁንታ፣ በስውር እና በአደባባይ የጫካ ልማዱን መሰረት አድርጎ ሲገድል መኖሩ አዲስ ባይሆንም፣ ከሰሞኑ መረር ያለ እርምጃ ‹‹ግድያ›› ማሰቡን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚታደስ ቃል ኪዳን (ከጸጋዬ ገብረ መድኅን አርአያ) April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ መኳንንቶቼ፣ ልጆቼና ሕዝቦቼ ሆይ! እኔ ስለ እናቴ ኢትዮጵያ ሕይወቴን ልሰዋላት ሙሉ ፈቃድ አለኝ። በእኔ ልብ ያለው አሳብ በትክክል በእናንተም ልብ በመታሰቡ በጣም ደስ Read More
ዜና ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለንግዱ ማህበረሰብ የተላለፈ ጥሪ! April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በንግዱ ዓለም ለተሰማራችሁት ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በአሁኑ ወቅት ስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ሁሉንም የኢኮኖሚ መስክ ጠቅልሎ በመያዙ በአገሪቱ ኢኮኖሚ የሚገባችሁን አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ እንዳልሆነ እንረዳለን፡፡ ለይስሙላ Read More
ዜና ነገረ -ኢትዮጵያ ጋዜጣ ከወቅታዊ ዜናዎችና ትንታኔዎች ጋር – ቁጥር 9 [PDF] April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ፎቶው ላይ ወይም እዚህ ይጫኑ – Read More
ዜና [ሰበር ዜና] በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ April 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ለ19/2006 ዓ.ም ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፉ ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ በአስሩም ክፍለ ከተሞች ቅስቀሳ የጀመረ ሲሆን በአብዛኛዎቹ ክፍለ ከተሞች ቅስቀሳው እየተካሄደ እንደሚገኝ ከሰልፉ አስተባባሪዎች Read More