ዜና መንግስት በደቡብ ጉራጌ ዞን ከእምድብር ከተማ ወጣቶች ጋር በስተርጅና “ሌባና ፖሊስ” ጨዋታ እየተጫወተ ይገኛል April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ እምድብር ከተማ ላይ የፋሲካ ማግስት ማታ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይሎች ከከተማው ወጣቶች ጋር ግጭት ውስጥ ገቡ። በፋሲካ ማግስት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ጃኪ ጎሲ ተሾመ አሰግድን ይቅርታ ጠየቀ April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በApril 24, 2012 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዕትም ላይ ዝነኛው ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ “በጠራራ ጸሐይ ተዘረፍኩ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ” ሲል ድምጻዊ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) Read More
ነፃ አስተያየቶች የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ (አፈንዲ ሙተቂ) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጸሓፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ —— ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለገለምሶው መምሬ ሙላቱ የምትተርክ አንዲት ጽሑፍ ለጥፌ ነበር፡፡ አሁን ሳስበው ግን ያቺ ጽሁፍ መሀል መንገድ ላይ ተቆርጣ የቀረች Read More
ነፃ አስተያየቶች ብቸኛው ሰው (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፀሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ——– ፕሮፌሰር መስፍንን በአካል ያየሁት ሁለት ጊዜ ያህል ብቻ ነው፡፡ በነዚህም ጊዜያት ከመጨባበጥ በቀር ሌላ ነገር ማውጋት አልቻልንም፡፡ ብንጨዋወት እንኳ በፖለቲካ Read More
ዜና “እኛም ከሚሊዮኖቹ ውስጥ ነን” (የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ PDF- ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው ሰልፍ ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ “ውሃ ጠማን” አለ April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የጠራውን ‘የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልስ” ሰላማዊ ሰልፍ በብዙ አፈና ታጅቦ ማጠናቀቁን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። በተደጋጋሚ በዚህ ሳምን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የጃኪ ጎሲ የሕግ አማካሪ ተናገሩ፡ “ሸዋ ከዚህ ቀደም ቴዲ አፍሮን፣ ሔኖክ አበበንና ጆኒ ራጋን ከሷል”፤ በሸዋ ላይ የ$400,000 ካሳ ክስ አቅርበናል April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከደቂቃዎች በኋላ የጃኪ ጎሲ የዋሽንግተን ዲሲ ኮንሰርት ከመጀምሩ አስቀድሞ ከዘ-ሐበሻ ጋር ቃል የተመላለሱት የጃኪ ጎሲ የህግ አማካሪ የሆኑት አቶ መንግስቱ አስፋው የፍርድ ሂደቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ? (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ) April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ? ከ16 Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ ናቸው April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው በቀለ ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ መሆናቸውን አውቀውት ይሆን? የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የደህንነት ኃላፊ ዋሽግተን Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡ ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት Read More
ነፃ አስተያየቶች “አማራ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ ከአፍሪካም እጅግ ድሃ ሕዝብ ነው” April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከድንበሩ ስዩም መቀመጫውን ኳታር ያደረገው አልጀዚራ እየተባለ የሚጠራው ቴሌቪዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ላይ ከሰሞኑ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አቅርቦ ነበር። ፊልሙ የሚያተኩረው በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው Read More
ነፃ አስተያየቶች በተቃውሞ ድምጾች ላይ ያረፈው ብትር ዕንደምታ April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ደጉ ኢትዮጵያ አገዛዙ ሰሞኑን በቅርብ ጊዜ ታሪኩ የከፋ የተለዩ ድምጾችን ያለመታገስ ባህርይ አሳይቷል፡፡ ስድስት የዞን ናይን ብሎገሮችን እና ጋዜጠኛ ተስፋለም ታምራትን በአንድ ወገን፣ የሠማያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥሪ April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በየሃይማኖታችሁ ጣልቃ ለተገባባችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የተደረገ ጥሪ! April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ ሃይማኖታችሁ ላይ ጣልቃ እየተገባባችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን በነጻነት የፈለጉትን ሃይማኖት እንዲከተሉ፣ የፈለጉትን እምነት እንዲይዙ ባለው የጸና Read More