ዜና የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ከሕሊና እስረኞች ነጻ መሆን አለባቸው ! April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢህአዴግ ፖለቲካ ዜጎችን የማሰር፣ ዜጎችን የማሸበር ፖለቲክ ነው። በቅርቡ በዞን ዘጠኞችና ጋዜጠኖች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ የሚያሳየው፣ አገዛዙ ሃሳብን በሃሳብ መመከት ሲሳነው የሃይል እርምጃ Read More
ዜና የእሪታ ቀን — እሁድ ሚያዝያ 26 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት መነሻ ቀበና መድኃኔዓለም ከሚገኘው የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባቶች ስንብት… (ተመስገን ደሳለኝ) April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር እንደ 97ቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያ ትውልድ፡ ሜይ ደይ’ና ዝክረ ሰማዕታት April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሜይ ዳይ እንቅስቃሴ ቅኝቱን የጀመረው በ18ኛው ምዕተ ዓመት ገደማ የሽካጎ ሄይ ገበያ ግርግር (Chicago Haymarket Incident) እየተባለ በሚታወቀው የሽካጎ ሄይ ገበያ ሠራተኞች (Chicago haymarket Read More
ዜና አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ (EMF) – አንዷለም አራጌ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበረ ወጣት ነው። በኋላ ላይ የኢህ አዴግ ሰዎች ባቀናበሩት ድራማ አሸባሪ ተብሎ ለእስር ተዳረገ። ቃሊቲ በእስር Read More
ዜና Hiber Radio: * የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎች ከጸጥታ ሀይሎች ጋር ተጋጩ * ኤርትራ ለእስራኤል ወታደራዊ ቤዝ ፈቀደች April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 19 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ፖሊሶቹ ፍላጎታቸው ሰላማዊ ሰልፈኛውን ተንኩሶ ሰብስቦ ማሰር በነር በትግስት ተቃውሞውን አድርገናል ። በሰልፉ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር እንዲህ ኾናም አትቀርም (በጽዮን ግርማ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ PDF- ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/04/Mimi-Sebhatu.pdf”] Read More
ዜና 13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በጥፋተኝነት ብይን «ተከላከሉ» ተባሉ April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው፦ በዛሬው እለት ችሎት የቀረቡት በግፍ እስር ላይ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ከብዙ ማመላለስና ማጉላላት በኋላ የጥፋተኝነት ብይን የተሰጠባቸው መሆኑ የታወቀ ሲሆን ለግንቦት Read More
ዜና አቡነ ማቲያስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምዕመናን በስልክ ያስተላለፉት መልዕክት April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ 6ኛው ፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ትናንት ሚያዝያ 27 ቀን የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የፍርድ ሂደትና ጠቅላላ ጉባኤ እስከሚወሰን ድረስ ተለይተው ለጊዜው በተከራዩት ቤተክርስቲያን ባደረጉት የቅዳሴ Read More
ዜና በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉት ጋዜጠኞችና ብሎገሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አዲስ ጉዳይ) ፖሊስ ለምርመራ 10 ቀናት ጠይቋል ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 17 እና 18 ቀን 2006 ዓ.ም በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት 3 ጋዜጠኞች እና 6 Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት ቁ.23- ልማት ሲሉ፣ ልማት ስንል (አገሬ አዲስ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገሩ እንድትለማ የማይሻና የማይመኝ ዜጋ የለም።ለማልማት የሚከተለው መንገድና የሚመርጠው ስልት ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁሉም ልማትና እድገትን ይሻል።የአገር ልማት የራስንም ኑሮና መሻሻል ስለሚያካትት ማንም ቀና Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛና አ መላ (ገበየሁ ባልቻ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፈዉ ሰሞን ኢትዮጵያዉያን መንደር ስፍር ቁጥር የሌለዉ የወገን ተቆርቋሪ አባ መላን አስመልክቶ ቁጭቱን ብስጭቱን መታለሉን ሲገለጽ እኔም አቧራዉ እስኪበርድ ከጦርነቱ አዉድማ ራቅ በማለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን መተግበር ሌላ ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችን በግፍ ከመሬታቸው መንቀል ሌላ, ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችም ከኢትዮጵያ ሌላ ሀገር የላቸውም April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ዙርያ ገበሬዎች በእርሻ ላይ አዲስ አበባ ከ 3.5 ሚልዮን ሕዝብ በላይ ውሎ ያድርባታል።ከተማዋ አሁን ካላት የህዝብ ብዛት በላይ እንደምትጨምር ሳይታለም የተፈታ ነው።ገጠር Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!! April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ April 29, 2014 ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ Read More