ነፃ አስተያየቶች የሕግ አምላክ የሞተባት አገር፤ በሕገ መንግሥት ሳይሆን በወያኔ የጫካ ሕግ ለሃያ ዓመታት (ያሬድ ኃይለማርያም) May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ሚያዝያ 23፣ 2006 ለከት ያጣው የወያኔ ጭካኔ እና የማይነጥፈው የሕዝብ ትእግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆነ አገሪቱ ዛሬ ያለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ክብርነቶ በተናገሩበት ሳመንት? (ከዳዊት ዳባ) May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ዳባ Sunday, April 27, 2014 ሰኞ መያዚያ 13 2006 ባሌ ውስጥ የሁለት ንፁሀን ዜጎችን መገደል በመስማት ሳምንቱን ጀመርነው። አገዳደላቸው ወንጀላችሁን ከባድ ያደርገዋል። የመጀመርያው Read More
ዜና አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዋር ነበር የሚለው፣ አሁን ግን የኦሮሞ ተማሪዎችም ደገሙት – ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ናት (ናኦሚን በጋሻዉ) May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናኦሚን በጋሻዉ [email protected] በዉጭ አገር የሚኖሩ የኦሮሞ ብሄረተኖች፣ በዶር መራር ጉዲና የሚመራዉን ኦፌኮ ጨምሮ በርካታ የኦሮሞ ድርጅቶች እና አንዳንድ የኦሮሞ ሜዲያዎች ያቀረቡትን ጥሪ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉና የአንድነት የአዲስ አበባ ሰብሳቢ አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ታሰሩ – ፖሊስ ህገ ወጥ እስሩን ቀጥሏል May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ሰሎሞን ጋዜጠኛ ነብዩና የአንድነት ሊቀመንበር ታሰሩ ጋዜጠኛ ነብዩ ሃይሉ የቀስቃሾቹን እንቅስቃሴ ለመዘገብ በወጣበት ለእስር ተዳርጓል፡፡በካዛንቺስ ፖሊስ ጣብያ ከነብዩ ጋር የአዲስ አበባ የአንድነት ሊቀመንበር Read More
ዜና በቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!! May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!! ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የእሁዱን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል!! በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤቶች በግፍ ተፈርዶባቸው Read More
ዜና 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ነግሷል፤ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው እንደ ሰደድ እሳት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተዛመተ የሚገኘው ተቃውሞ ዛሬ ማረፊያውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አድርጓል፡፡ Read More
ዜና በሱዳን በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ ቀጥሏል፤ ኢትዮጵያውያኑ የድረሱን ጥሪ አቀረቡ May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ። በሱዳን ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ እኛ ሃገር ሱዳን የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት ሕዝቡን ለመድረስ የዘዉግ ድርጅቶች የግድ አያስፈልጉትም (አሰፋ ቤርሳሞ) May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሰፋ ቤርሳሞ ([email protected]) በመድረክ እና በአንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት ሁለት ኢትዮጵያዊያን የጻፉትን አነበብኩ። ዶር መሳይ ከበደ፣ መድረክ ዉስጥ ባሉ የዘዉግ ደርጅቶች እና በአንድነት ፓርቲ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮና ጩኸት እስከመቼ? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና) May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የኢህአዲግ ስርአት ለመላቀቅ እና ከገባችበት ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና ኢኮኖሜያዊ ውድቀት ወጥታ ህዝቡም ከወያኔ ስርዓት ተላቋ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቅሎን አባትህ ማን ነው? ቢሉት “አጎቴ ፈረስ ነው አለ” አሉ፤ ምንነትና ማንነት፡ የዘመኑ አንገብጋቢ ጥያቄ May 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም ሚያዝያ 2006 ምጽዓት የቀረበ ይመስላል፤ ብዙ ሰዎች ሳይጠየቁ በቁሎው የተጠየቀውን ጥያቄ ራሳቸውን ጠይቀው አጎቴ ፈረስ ነው የሚለውን መልስ እየመለሱ ናቸው፤ ስለምንነታቸውና Read More
ዜና ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በተማሪዎች ተቃውሞ እየተናጠ ነው April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው፤ ግጭት እንደተፈጠረም የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በወለጋ፣ጅማ፣መቱ፣አዳማ እና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኦሮሞ Read More
ዜና በአንድነት ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ላይ ዘመቻ ተከፍቷል April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ሰሎሞን በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የኢኮኖሚ፣የማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በተመለከተ የከተማይቱ ነዋሪ አደባባይ በመውጣት ድምጹን ከፍ ባለ መንገድ በዕሪታ እንዲያሰማ አንድነት ፓርቲ ለፊታችን እሁድ Read More
ዜና ከአዲስ አበባ ፕላን ተማሪዎቹ አይቀድሙም? April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ሰሎሞን በዛ ካሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየሰማናቸው የምንገኛቸው ዜናዎች አስደንጋጭ ናቸው፡፡ለነገሩ ገዢው ፓርቲ የሚከተለው ሩሲያን ከመፈረካከስ ያላደነ የፖለቲካ መስመር እንዲህ አይነት ፍሬ ማፍራቱ Read More