ዜና ሰማያዊ ፓርቲ የአርበኞችን ቀን ሊያከብር ነው – በተጨማሪም የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቅጣት ተጣለባቸው April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዝያ 27/2006 ዓ.ም የአርበኞችን ቀን በጽ/ቤቱ ታዋቂ የታሪክ ተመራማሪዎችንና ሌሎች ምሁራንን ጋብዞ እንደሚያወያይ ምክትል የህዝብ ግንኙነቱ አቶ እምላዕሉ ፍስሃ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ምክትል Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ እሁድሚያዝያ 26 ቀን 2006ዓ.ም “የእሪታ ቀን በሚል” መሪ ቃል ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም የተጠናከረ ቅስቀሳ እየተደረገ ነው፡፡ April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በተያዩ አካባቢዎች የተረገው ቅስቀሳ በፖሊስ ለማስተጓጎልና ለማገት ቢሞከርም በተሳካ መልኩ ተጠናቋል Read More
ዜና ሰበር ዜና- የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን መቀላቀላቸውን አንድ አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር Read More
ነፃ አስተያየቶች በሰፊው የኦሮሞ ህዝብ እና ልጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ በአጽንኦት እናወግዛለን!!! April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ላይ ግልፅ አቋም እና ፖሊሲ ያለው ፓርቲ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዛሬ ጀመሮ የዞን ዘጠኝ ኩሩ አባል መሆኔን አረጋግጣለሁ – ግርማ ካሳ April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ርዮት አለሙ፣ እስክንድር ነጋ፣ በቀለ ገርባ …….እያልን ስሞችን መዘርዘር እንችላለን። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ዜጎች ሕገ ወጥና ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ የታሰሩ ወገኖቻችን፣ ከእሥር እንዲፈቱ ስንጠብቅ Read More
ዜና ”የፈሪ ዱላው አስር” ኢህአዲግ ፈርቷል።ለመሆኑ ኢህአዲግ ያሰራቸው ምንም አይነት ድብቅ አላማ የሌላቸው የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች እነማን ናቸው? April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍርሃት የማያሰራው ነገር የለም።ኢህአዲግ በከፍተኛ የፍርሃት ማጥ ውስጥ ነው።ሁሉንም ይፈራል።አይዞህ አትፍራ ቢሉትም የሚችል አይመስልም።በሕዝብ ላይ የሰራቸው ሕዝብ የሚያውቃቸው እና የማያውቃቸው ብዙ ድብቅ ስራዎች ስላሉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርጫ መጣ፤ ምን ይመጣ ይሆን? (ታክሎ ተሾመ) April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ መቼም ምርጫ ሲነሳ ብዙ ትዝታዎች መኖራቸው አይቀሬ ነው። በዚህች ምድር ከግለሰብ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ ጐጅና ጠቃሜ የሆኑ ብዙ ውጣ ውረዶች ይስተናገዳሉ። ሁሉም እንደየስሜቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተማሪዎች ባነሷቸው ጥያቄዎችና እየደረሰባቸው ያለው ጉዳይ April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአቤኔዘር በወንጌል በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ይተገበራል የተባለውን ማስተር ፕላን ተከትሎ ተቃውሞ፣ ድጋፍና ገለልተኛ የሆነ አቋም እያየው ነው። መጀመሪያ ደረጃ ማንም ጤነኛ ሰው Read More
ዜና ቅስቀሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል -ፖሊስ እውቅና የተሰጠውን የሰላማዊ ሰልፍ የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳ ለማስተጓጎል እየሞከረ ነው:: April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሜክሲኮ አካባቢ በራሪ ወረቀት ሊያሰራጩ የተንቀሳቀሱ አባላትን ፖሊስ በ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ አገተ፡፡ 1- ዳንኤል ፈይሳ 2- አበበ ቑምላቸው 3- አብነት ረጋሳ 4- ሳሙኤል ይትባረክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!! April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ Read More
ዜና በኢሕአፓ ዙሪያ ለታገሉ ኃያሎች በሙሉ የትንሣኤ ጥሪ ቀረበ April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ April 2014 የትንሳኤ ጥሪ ጋዜጣዊ መግለጫ ዉድ ወገኖቻችን ! ኢሕአፓ ከተመሰረተ ይሄዉና አርባ ሁለት አመቱን አስቆጠረ ።ለድርጂቱ መመስረት ዋና ዋና ናቸዉ የሚባሉት የሕዝብ የሥልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይ እንደ ዋዛ–ኢትዮጵያዊነትን አጥፍቶ ዓባይን ለመታደግ ይቻላልን? – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) – 2 April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት “ውኅ እየጠማው ያባዪን ልጅ እሚያዘጋጅለት ቢጠፋ እሚያበጃጅ ለልማት የሚያመቻች ዓባይን አኮላሽቶለት ፈንጂውን” ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ ዐባይ–ፈንጅ የቀበረ ውሃ ኢትዮጵያ ታላቅና ሃብታም ለመሆን Read More
ጤና Health: የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ? April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድንግልና ወይም ክብረ ንፅህና (Virginity) የሴትነት ወሲባዊ ተአቅቦታና የጨዋነት ሚዛን እንደሆነ በሀገራችንም በሌሎች ሀገራትም ይታመንበታል፡፡ ይሄን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገራችን ደናግላን ለመድረክ ወብቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች እነ ሚሚ ስብሃቱ የሚያጨሱት ምኑን ነው? April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ የደረሰን ጽሁፍ እስካሁንም እንቆቅልሽ የሆነብኝ ነገር ቢኖር በምዕራቡ ዓለም የቁዩና የእነዚህን አገራት ነጻነት ያዩ፣ ከነጻነቱም የተቋደሱ፣ ስለ አገራችንም ሆነ ስለ ዓለም ፖለቲካ Read More