ዜና Hiber Radio: ዶ/ር ኑሮ ደደፎ ‘በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አውግዘን ለጸረ ወያኔ ትግል እንነሳ’ አሉ፤ ሞረሽ የተማሪዎቹን ግድያ አወገዘ May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 26 ቀን 2006 ፕሮግራም ዶ/ር ኑር ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢንፎርሜሽን ጉዳይ ሀላፊ አቶ ተክሌ የሻው በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የህወሃት አገዛዝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአራቱ ሃዋርያት በትግራይ ጉብኝት አነጋጋሪ ሆኗል (ከአስገደ ገ/ስላሴ) May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአስገደ ገ/ስላሴ፣ መቐለ ሰሞኑን ባልተለመደ መንገድ ከትግራይ ክልል የሰልጣን መዋቅር እርከን ወጣ ያለ የክልሉን ስልጣን የተጋፋ (የነጠቀ) የስለላ ስራ የሚመስል እንቅስቃሴ ከ23 አመት የህ.ወ.ሃ.ት Read More
ዜና በደቡብ ኮሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ መግለጫ፡ ያምማል! አፍንጫን ሲመቱት ዓይን ያለቅሳልና! May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ እኛ የኦጋዴን፣ የኣማራ፣የኦሮሞ፣የትግራይና የደቡብ ብሄር ተወላጆች ኣዲስ ኣበባን ለማስፋፋት በሚል ሽፋን በኣዲስ ኣበባ ዙሪያ የሚገኙ ድሃ የኦሮሞና ሌሎች ገበሬዎችን ግፍ በጥብቅ የምናወግዝ ሲሆን በቅርቡ Read More
ዜና ሐገራዊ ጥሪ በዌኔፒግ ካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በካናዳ ዌኔፒግ ግዛትና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ። ኢትዮጵያን በዌኔፒግ ከፍ ለማድረግ የቀረበ ጥሪ፦ Read More
ነፃ አስተያየቶች (የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ሁሉም ለበጎ ነው May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቀለ ገብርኤል (ሲሳይ) – ከሚኒሶታ እስኪ ወደ ኋላ ሄድ ብለን ያለፍንበትን መንገድ በትዝታ እንቃኝ – ጥናታዊ ጹሑፍ በሁለቱም ወገን ይቅረብ ተብሎ ለወራት ከተዘጋጁ በኋላ፣ Read More
ዜና መኢአድ መግለጫ አወጣ፤ በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት Read More
ዜና ዘረኛው እና አምባገነኑ የትግራይ ነጻ አውጪ ስርኣት በአገራችን ኢትዮጵያ እያደረሰ ያለዉን በደል ለመቃዎም የተጠራ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግቶን ዲሲ May 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና አንድነት በአዲስ አበባ ዛሬ የጠራው ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ (ፎቶዎች ይዘናል) May 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ የጠራው ሰልፍ በብዙ ወከባዎች እና እንግልቶች ቢታጀብም በሰላም መጠናቀቁን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመልክተዋል። “ሰልፉ እጅግ በጣም ደማቅና Read More
ዜና ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ May 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰልፉ ጉዞ ገና አልተጀመረም። ከመገናኛ እና ከራት ኪሎ ወደ ቀበና የሚመጡ ዋና መንገዶች ፖሊሲ ዘግቶ፣ ህዝቡ አቋራጭ እየፈለገ ነው እየመጣ ያለው። ከተጠበቀዉ በላይ ሕዝብ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት አንድነት የጠራውን የሰላማዊ ሰልፍ እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ May 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው የሰነበቱትና ቀሪዎቹ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች ዛሬ ባደረጉት ሳምንታዊ የወጣቶች የውይይት ፕሮግራም አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) የ‹‹እሪታ ቀን›› በሚል የጠራውን ሰልፍ Read More
ዜና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ May 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከነገው የአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ መፈክሮች የተወሰኑት —– አንድነት ቅጥር ግቢ ውስጥ ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ዝግጅት ተጧጡፏል፡፡አባላትና አመራሮች መፈክሮቹን ከማዘጋጀት ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን እየከወኑ ይገኛሉ፡፡ከተዘጋጁት Read More
ዜና ሰበር ዜና-ጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉ ልዩ ምርመራ ተደረገበት May 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በካዛንቺስ አካባቢ የቅስቀሳ ስራ ይሰሩ የነበሩ አባላት የሚሰሩትን ለመዘገብ ከቀስቃሽ ቡድኑ ጋር የነበረው የፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ነብዩ ሐይሉ በታሰረበት የስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህመሙ የጋራ ሀመም ነው ጩኸቱም የሁላችንም ጩኸት ነው (የአቋም መግለጫ እና ምክር ብጤ!) May 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአቤ ቶክቻው በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ እያሰማ ነው። መንግስትም በበኩሉ የፈሪ ዱላውን እያወረደው ይገኛል። Read More
ዜና ዓረና ለትግራይ ፓርቲ በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ እየተወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ አወገዘ May 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በተለይም በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው የኃይል እርምጃ ይቁም ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አስታወቀ። ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ “በኦሮሞ Read More