ነፃ አስተያየቶች በድር ድርጅታችን ወደ የት እያመራ ነው? (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን) May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዴር ኢትዮጵያ በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ድርጅቶችና ግለሰቦች የተቋቋመ ድርጅት ነዉ። ድርጅቱ ሲቋቋም አራት አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ነዉ። [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Read More
ነፃ አስተያየቶች “የኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄና መፍትሔዉ” እስክንድር ነጋ(ከቃሊቲ እስር ቤት) May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር ተያይዞ፣ የብሔረሰቦች የእኩልነት መብት በቃልና በፕሮግራም ብቻ ሳይሆን፣ በግብር መታወቅ አለበት፡፡ የእያንዳንዱም ብሔረሰብ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሃይማኖትና ሌሎችም መለያዎች በእኩልነት መታወቅና መከበር Read More
ነፃ አስተያየቶች ድምጻችንን ሰጥተን ውሳኔውን ለመቀበል ዠግጁ ነን? May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን Read More
ዜና ልክ የዛሬ 17 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት የተሰጠ መግለጫ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። የዛሬ 17 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አስፋ ማሩ ከቤቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ – በሄኖክ የሺጥላ* May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ “ኦሮሞ ወጣቶች ” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች የገንዘባችን ዋጋ ስንት ነው? May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኤድመን ተስፋዬ * * (የግብርናና ኢኮኖሚስት እና የገጠር ልማት ባለሞያ) የ ፅሁፌ ትኩረት የገንዘባችንን ዋጋ በመፈተሸ ከንድፈ ሀሳብ እና ከሀገራት የኢኮኖሚ ታሪክ መነሻነት መንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች (የተማሪዎቹ ግድያ ጉዳይ) ከማስተር ፕላኑ ግጭት ባሻገር May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ***** (ዜና መዋዕል)27/8/06 የሰሞኑን የአዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞና ግድያ በሚመለከት እንደ አንድ ግፍንና በደልን እንደሚጠላ ዜጋ ጥልቅ Read More
ዜና በእውቀቱ ስዩም ስለ ዞን 9 ጦማሪዎች፤ “የመከራችሁ ተካፋይ ባለመሆኔ ሐፍረቱን አልችለውም” May 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታዋቂው የስነጽሁፍ ሰውና ኮሜዲያን በእውቀቱ ስዩም በፌስቡክ ገጹ በእስር ላይ ስለሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያን የሚከተለውን አስፍሯል። ነጻነትና ፍትህ በሌሉበት አገር ውስጥ የልማት አውታሮችን መገንባት Read More
ዜና የፊታችን እሁድ ሜይ 11 የሚኒሶታውን መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ይወስኑ May 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ያስተላለፉት ጥሪ። የፊታችን እሁድ የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ለመወሰን፣ አዲስ የቦርድ አባላትን ለመምረጥ ጥሪ ቀርቧል። አባል የሆናችሁ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በተገደሉት ተማሪዎች ጉዳይ መግለጫ አወጣ፤ “የዜጎችን ጥያቄ በግድያ ማስቆም አይቻልም” May 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ነጻ እንዲወጡ እገዛ ያደረገችላቸውን ጨምሮ አብዛኛዎቹ አገራት የህዝብን ጥያቄ በተገቢው የሚያዳምጡ፣ ችግሮች ሲኖሩ በጠረጴዛ ዙሪያና በሰከነ መልኩ Read More
ዜና ትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው ትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው May 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ /ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣ የሰባት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው “ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” ወይም “ትብብር” የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) Read More
ነፃ አስተያየቶች “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ጥያቄ ፍትሐዊና ሕጋዊ ነው” May 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣው ሪፖርተር አቶ አባዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባዔ በአዲስአበባ ዙሪያያሉትን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የሚተዳደሩ ከተሞችን ከአዲስአበባ ጋር በማስተሳሰር በጋራ ለማልማት የወጣውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ !አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም (ነቢዩ ሲራክ) May 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም ! ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብአዴን ማን ነው (ከገብረመድህን አርአያ ) May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። ቀጣዩን Read More