ጤና Health: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር Read More
ዜና Sport: የጣልያን እግር ኳስ የተኛበት አልነቃም May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጣልያን የክለብ ባለቤቶች ለበርካታ ዓመታት የሚፈጠሩ ችግሮችን ሁሉ ከወለሉ በታች ሲሸሽጉ ከርመዋል፡፡ ኪሳራው በሚፈርሙ ውድ ተጨዋቾች እና ለይምሰል በሚታየው ሀብት ተጋርዷል፡፡ ባለፉት ጥቂት አስርት Read More
ነፃ አስተያየቶች (የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት!! May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢትዮ ተዋሕዶ ህሊናዬ ያለእረፍት ይናጣል በሃሳብ ቅብልብሎሽ አድማስ ይሻገራል፡፡መቸም ህሊናችን አንድ ግዜ ክፉውን ሌላ ጊዜ በጎውን ማውጠንጠኑ የተለመደ ገቢር ቢሆንም ህሊናዬን በቁጣና በቁጭት ያደነቆረኝን Read More
ዜና ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በደምቢዶሎ ከተማ ሕዝብ ላነሳው ጥያቄ የመንግስት ምላሽ ጥይት ሆነ፤ ውጥረቱ ቀጥሏል May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንዲት ሴት ልጅ ሕይወት እንደጠፋ ተነግሯል (ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ትምህርት ተቋሞች ውስጥ የተነሳው ተቃውሞ እየተቀጣጠለ Read More
ነፃ አስተያየቶች መታሰቢያነቱ በግፍ ለተገደሉ የዮኒቨርቲ ተማሪወች። May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብርሀን አህመድ መንገድ ላይ ቀረሁ!! የልቤን፣አውጥቸ__ ሳልናገር፣ለስው፣ አድካሚ፣ጉዞየን__ ሄጀ፣ሳልጨርሰው፣ እንዳሻኝ፣እንደልብ__ ሳልፅፍ፣ሳይነበብ፣ በቡቃያኔቴ__ አፍርቸ ሳላብብ። ተምሪ፣ጨርሸ__ ሀገሬን፣ሳልጠቅም አግብቸ፣ወልጀ__ ልጅ፣አቅፊ፣ሳልሰም፣ እናቴን፣ሳልጦራት__ አባቴን፣ሳልረዳ አምሮብኝ፣፣ሳልታይ__ Read More
ዜና Video: የእሪታ ቀን፡- ይህ ቪዲዮ ከአንድነት ሰልፍ የተቀነጨበ ሲሆን ሙሉውን ቪዲዮ ከሰዓታት በኋላ እንለቃለን May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ http://youtu.be/FGLacjdyCiA Read More
ነፃ አስተያየቶች የኃይለማርያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች – ከተመሰገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ2005 ዓ.ም መጀመሪያ አቶ ኃይለማርያም “ጠቅላይ ሚኒስትር” ተደርጎ በኢህአዴግ ሲሾም፤ በፓርቲው ውስጥ አክራሪ ብሔርተኛ የአመራር አባላት ከመኖራቸው አኳያ፤ መቼም ቢሆን “ራሱን ችሎ ይቆማል” ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብአዴን ማን ነው? (ገብረመድህን አርአያ፣ አውስትራሊያ) May 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። የስትራተረጂ Read More
ዜና ከወያኔ ኢህአዴግ የጣር በትር አገራችንን እና ሕዝባችንን እንታደግ May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ፳፫ የስልጣን ዘመኑ እንዲሁም ከዚያም በፊት በ፲፯ የጫካ ዘመኑ ኢትዮጵያን ከካርታ፣ ህዝቧን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ወያኔ አርነት ትግራይ ያልፈነቀለው ድንጋይ ያላፈሰሰው ደም የለም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹ትንሹ›› ተስፋዓለም (ከጽዮን ግርማ) May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአነጋገሩ ቀጥተኛና በጠባዕዩ ገራገር ነው፡፡ ‹ጥርስ ያሳብራሉ› በሚባሉ ስብሰባዎች፣ በኃይለ ቃል በተሞሉ የኤዲቶሪያል ውይይቶችና ግምገማዎች ሳይቀር ስሜቱን ውጦ በተረጋጋ መንፈስና በለዘብታ ቃል መመላለስ ጸጋው Read More
ነፃ አስተያየቶች እሰይ! ድል ለወጣቱ ትውልድ!!! (ከሮበሌ አባቢያ) May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሮበሌ አባቢያ፣ 5/5/2014 የአንድነት ፓርቲ ያቀረበውን እጅግ በጣም ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ፣ አይኖቼ እምባ እያቀረሩ፣ ልቤን ደስታ ፈንቅሏት ነው እኔም እንደ ሰልፈኞቹ መፈክር እያሰማሁ ከናት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰቀለ? (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ርእስ ላይ የምጽፈው ሃይማኖትን ለመስበክ ፈልጌ አይደለም፤ ከውስጥ የሚኮረኩረኝን ነገር ለማውጣት ነው፤ በኢትዮጵያ የተስፋ ሕልም አይታየኝም፤ የሚታየኝ የጥፋት ቅዠት ነው፤ ከሃያ ዓመት በላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቁጥር ጨዋታ?! – ፂዮን ግርማ May 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚ ኃይለማሪያም በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ (በፋክት መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 33 የካቲት 2006 ታትሞ የወጣ) ሕፃን እዮሲያስ የጓደኛዬ ልጅ ነው። በሰባት ዓመቱ ሁለተኛ Read More