ነፃ አስተያየቶች የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና – በጽዮን ግርማ May 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ [email protected] (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና Read More
ዜና አስደንጋጭ የእሳት አደጋ May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ቄራ በጓዝ ላይ የነበረ ነዳጅ የጫነ የፈሳሽ ማመላለሻ መኪና ከነተሳቢውና ተሳፋሪ ጭኖ ከቄራ በኩል ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ታክሲ ሞሐ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአበበ ገላው “ጩኸት” አንደምታ (ዳጉ ኢትዮጵያ) May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) አንድ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ወዳጄ “በአበበ ገላው የሰሞኑ ድርጊት ምን አስደሰተህ?” ሲል ግራ በመጋባት ጠየቀኝ፡፡ የወዳጄ ጥያቄ የአበበ ገላው በፕሬዚደንት ኦባማ ፊት Read More
ዜና የወያኔን መንግስት በመቃወም በኖርዌ ኦስሎ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኖርዌ ኦስሎ ሜይ 8 ቀን 2014 (ሚያዚያ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ) የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ:ያደረሰውን ግድያ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ : በኦሮሚያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሄንሪ ቀመር በአንፊልድ ሊቨርፑል (ልዩ ትንታኔ) May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የትልቅነት ማዕረጉን ተገፍቶ የቆየው ሊቨርፑል ወደ ክብሩ እየተመለሰ መሆኑን የዘንድሮ ስኬታማ ግስጋሴው ይጠቀላል፡፡ ለቀዮቹ ጥንካሬ ብሬንዳን ሮጀርስ ትልቅ አድናቆት ቢገባቸውም የክለቡ የሽግግር ጉዞ ዋናው Read More
ዜና በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፤ የአጋዚ ጦር አካባቢውን ወሮታል May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሁን ለዘ-ሐበሻ በደረሰ መረጃ መሠረት፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ የአዲስ አበባን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወምና ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በአጋዚ ወታደሮች የተገደሉ ወገኖችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምናባዊ ቃለምልልስ ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ው/ልደታቸውን አስመልክቶ የተደረገ ምናባዊ ቃለ ምልልስ ልማጠኛ (ልማታዊ ጋዜጠኛ)፡- እሺ በቅድሚያ ጊዜዎን ሰውተው ስለውልደትዎ ለማውጋት እዚህ ያለሁበት ምናባዊ ስቱዲዎ ድረስ Read More
ዜና (የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ እንቀላቀል የሚለው ወገን ለፍርድ ቤት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ May 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሰይፉ በላይ ለረዥም ጊዜያት ሲያነጋግር የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እንደነበረው በገለልተኛነቱ ይቆይ ወይም ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ይቀላቀል የሚለው ጉዳይ ምላሽ ሊያገኝ Read More
ጤና Health: ሸንቀጥ ማለት ትፈልጊያለሽ? May 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ የተስተካከለ የሰውነት አቋም ለመያዝ እና ሸንቀጥ ባለ ቁመና ለመታየት ከአመጋገብ በተጨማሪ የሰውነት እንቅስቃሴን ማድረግ ጠቃሚ እንደሆነ አሌ የሚባል ሀቅ አይደለም፡፡ ይህንን ስንል ለየትኛው ሰውነት Read More
ዜና Sport: ከኦልድ ትራፎርድ የሚሰናበቱ ተጨዋቾች (ግምታዊ የባለሙያ ትንታኔ) May 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓም እጅ ሰጥቷል፡፡ በባየርን ሙኒክ ሲሰናበት ግን ሽንፈቱ የክብር እንጂ የውርደት አልነበረም፡፡ የዘንድሮውን የቡድናቸው ሁኔታ ጠንቅቀው የሚያውቁት የክለቡ ደጋፊዎችም አስቀድመው ከዚህ የላቀ Read More
ነፃ አስተያየቶች በግንቦት ወር የተከሰቱ 11 ታሪካዊ ሁነቶች May 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአቤኔዘር ይስሃቅ 1. ግንቦት 1, 1947 ዓ.ም ሀገራቸውን ከድተው ለጣሊያን በባንዳነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአስረስ ተሰማ የልጅ ልጅ የነበረው የቀድሞው አምባ-ገነኑ፣ ከፋፋዩና ጎጠኛው መሪ ለገሰ/መለስ/ Read More
ዜና ግንቦት 7 በተማሪዎች እንቅስቃሴ ዙሪያ፡ “በወያኔ ዘረኛ ፕሮፖጋንዳ ተጠልፈው ሕዝብን ከሕዝብ ጋር የሚያቃቅሩ ሰዎችን አትስማ” May 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ በግፍ ሕይወታቸው ባጡ ዜጎች መርዶ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እና ቁጭት ይገልፃል፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። ህወሓት እና አጋፋሪው ኦህዴድ Read More
ዜና ነገ አርብ ሜይ 9 በሚኒሶታ በሚደረገው ሰልፍ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ድምጻቸውን በጋራ እንዲያሰሙ ጥሪ ቀረበ May 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርገው የሚኒሶታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ማህበር ነገ በሚኒሶታ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ በጠራው ሰልፍ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆነ በመገኘት Read More