ነፃ አስተያየቶች ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዞን9 ከታሰሩ 22 ቀናትን ያስቆጠሩት የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች በቤተሰብም ሆነ በህግ ባለሞያ የመገናኘት መብታቸውን ለማግኘት 19 ቀናት ፈጅቶባቸዋል፡፡ ከታሰሩ እስከ 17 ቀን ድረስ Read More
ዜና የዛሬው የጋዜጠኞቹ እና የዞን 9 ብሎገሮቹ የፍርድ ቤት ውሎ – “ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ተደብድቤያለሁ” May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ (የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገባ ከአዲስ አበባ) “የሥነልቡና ጫና ደርሶብኛል” ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ “ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ድብደባ፣ ማስፈራራት እና ወከባ ተፈጽሞብኛል” አጥናፍ ብርሃኔ “ለምርመራ Read More
ዜና (በስደት ያለው ሲኖዶስ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ውሎ) የቀረበው አንድ ወጥ የሆነ ቃለአዋዲ ጸደቀ May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ የውጪው ሲኖዶስ በአሜሪካ የግንቦት ወር አጠቃላይ ጉባኤያቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። በበስደት ላይ ያለዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያዉ ቀን ዉሎ በአጭሩ Read More
ዜና የአሶሳው ግድያ የታቀደ ስለመሆኑ ተረጋገጠ May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ እንደዘገበው:- ባለፈው ሳምንት 9 የትግራይ ተወላጆች በቤኑሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ታርደው መገደላቸው ይታወሳል። አንድ ሌላ የታክሲ ሹፌርን በጥይት ተገድሏል (ከትግራይ)። በአንድ የዕጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ተንበርካኪ የኦህዴድ አመራሮች” የሚለው የትግል ስልት አደገኝነት እንዴት ይታያል? May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ጋዜጣው ሪፖርተር ሰንደቅ ሰሞኑን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመረጃ እጥረት ጋር ተያይዞ ተከስቶ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተረጋጋ ሁኔታ ይታይበታል። ሆኖም ግን በአንዳንድ የኦሮሚያ Read More
ዜና የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ዛሬ በድብቅ ይፈረማል ተባለ May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ እንደዘገበው፦ የኢትዮ ሱዳን ዳር ድንበር በግልፅ የተከለለ እንዳልሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የሚጠቀሙት መሬት የኢትዮጵያ እንደሆነ ሲወሰድ ሱዳናውያን የሚገለገሉበትም የሱዳን ነው ተብሎ ይታሰባል። Read More
ዜና መኢአድ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” የሚል የሕዝብ ንቅናቄ ጀመረ May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አደረገ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በደቡብ ክልል በጎፋ ልዩ ዞን በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂዷል። ፓርቲው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የአዲስ አበባና ኦሮሚያ የተቀናጀው የጋራ ልማት ፕላንና ያልተቀናጁ ጥያቄዎች May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ሰለሞን ጎሹ ሪፖርተር 125ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ባለፈው ዓመት ያከበረችው አዲስ አበባ ባልተቋረጠ ግንባታና ለውጥ ላይ ትገኛለች፡፡ ከነዘርፈ ብዙ ችግሮቿ የብዙ ሚሊዮኖችን ሕይወት Read More
ዜና ‹‹ዛቻና ማስፈራራት ይገጥሙናል›› አቶ ዓሊ ሱሌማን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር May 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዮሐንስ አንበርብር ሪፖርተር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌማን በፀረ መስና ትግል ውስጥ እየገጠማቸው ካሉ ችግሮች መካከል ‹‹ዛቻና ማስፈራራት›› እንደሚገኙበት ለሕዝብ Read More
ዜና 9 የትግራይ ተወላጆች በአሶሳ ተገደሉ May 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ባለፈው ሳምንት የጉልበት ሥራ ለመስራት በአንድ ኮንትራክተር ተቀጥረው ወደ አባይ ግድብ በደህንነት መኪና ሲጓዙ ከነበሩ 28 የትግራይ ተወላጆች Read More
ዜና በስደት ያለው ሲኖዶስ ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደትንሣኤን የክፍለዘመኑ የሰላም አባት ሲል ሸለመ May 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) በስደት ያለዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ ልቤተ ክርስቲያን መላ ህይወታቸዉን ለአገልግሎት በመስተት ምድራዊ ስልጣን ምድራዊ ጥቅም ያላሸነፋቸዉን ታላቁን አገልጋይ ሐዲስ ሐዋርያ አባ Read More
ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካፒቴን አስመራ ላይ ተቃዋሚዎችን ተቀላቀለ፤ * መንግስት አላስተባበለም May 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል አባላት ገዢውን የኢሕአዴግን መንግስት በመክዳት ወደ ተለያዩ ሃገራት የሚያደርጉትን ስደት ቀጥለዋል። የኤርትራ ሚዲያዎች የመንግስታቸውን ቃል አቀባይ በመጥቀስ እንዳስነበቡት ሰሞኑን የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች እናስራችኋለን? ለካንስ የነአጅሬ ጀግንነት ከድንበርም ተሻግሯልና! May 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) በሀገራችን ባደመነው አጠቃላይ የሀዘን ድባብ ሳቢያ ፈገግታ እያማረኝ ፈገግ ለማለት ምንም ዕድል ሳላገኝ ብዙ ሰሞኖችን ባጀሁ፡፡ ዕድሜ ለዚህ ነገረኛ ኢሳት Read More
ዜና አንባቢዎቻችን ተጨማሪ ፎቶዎችን ከነቀምቴ ከተማ መላካቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በአጋዚ ጦር የተደበደቡ ተማሪዎች ፎቶዎችን ይመልከቱ። May 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በግል መልዕክት በኩል ፎቶዎችንና ቪድዮ የምትልኩልንን እናበረታታለን። ለሃገርዎ ጉዳይ ባለዎት ስማርት ስልክ ሪፖርተር መሆን ይችላሉ (10 photos) Read More