ዜና አንድነት ፓርቲ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በፖለቲካ እስረኞች ላይ እየተወሰደ ያለውን ህገወጥ ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን ሲል መግለጫ ሰጠ May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሠጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የትንሳዔን በዓል ምክንያት በማድረግ በተለያዩ እስርቤቶች የሚገኙ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች እንዲሁም የሙስሊም መፍትሔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢ.ሕ.አ.ግ/ የተሰጠ መግለጫ May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጅምላ ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን ወታደራዊ ጡንቻውን እና የስለላ መረቡን መከታ በማድረግ የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም ቆርጦ የተነሳው የወያኔው የማፊያ ቡድን፣ Read More
ዜና ‹‹የፓትርያርኩን ሥልጣን ሊገድብ የሚችል የሕግ ረቂቅ ለውይይት ቀረበ May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሚያስተላልፉት በብሔራዊ ቋንቋ ብቻ ይኾናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ፓትርያርኩን የሚያግዝ እንደራሴ እንደሚመደብ በሚገልጽና የፓትርያርኩን Read More
ዜና በስደት ከሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በስደት ከሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራውን በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ መግዛት ወይም ማጥፋት፦ (በጌታቸው ፏፏቴ) May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጌታቸው ፏፏቴ) ራስ ስሁል(ራስ ስዑል) ሚካኤል መቀመጫውን በጐንደሩ ቤተ-መንግሥት በማድረግ በሥሩ ንጉሶችን በማንገስ ከላይ ሆኖ የሚቆጣጠራት በመሳፍንቶች የምትመራና አንድ ማዕከላዊ የሆነ ግዛቷ ለተወሰነ ጊዜ Read More
ዜና ግንቦት 7 በድህረ ገፁ ላይ አንደገለፀው ያሰለጠናቸውን የአራተኛ ዙር ታጋዮችን አስመረቀሁ አለ May 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ላለፉት ሶስት ወራት ያሰለጠናቸውን የአራተኛ ዙር ታጋዮችን አስመረቀሁ አለ የኢትዮጵያዊያንን ስቃይና መከራ ሊያቅብና እንባቸውን ሊየብስ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛው ሕወሃት የደረሰባትንና እየደረሰባት Read More
ዜና የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ May 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው። የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት Read More
ዜና በ3ቱ የዞን 9 አባላት ፖሊስ ሊመሰረት ያሰበው የሽብርተኝነት ክስ በፍርድ ቤቱ ውድቅ ተደረገ May 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከብስራት ወ/ሚካኤል ዛሬ እሁድ ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. አራዳ በሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ እና ማህሌት Read More
ነፃ አስተያየቶች የህህዋት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና) May 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና ወያኔ /ኢህአዲግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድርጅትን ከፖለቲካ ድርጅት Read More
ዜና ከሳዑዲ የተባረሩ ስደኞች ተመልሰው እየሄዱ ነው May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን Read More
ዜና በስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ (ፎቶዎች ይዘናል) May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከተሰማ ደሳለኝ * *(በስደት የሚገኘው የቀድሞው ኢቦኒ መጽሔት አዘጋጅ) ሜይ 15 በስዊዲን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ በኦሮሞ ተማሪዎች ፣በጋዜጠኞች እና ብሎገሮች ላይ እየደረሰ ያለውን አረመኔያዊ Read More
ጤና የጥርስ ህመምና መዘዙ May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት Read More
ዜና አዲስ አበባ በስብሰባ ተጨናንቃለች (ነገረ ኢትዮጵያ) May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገዥው ፓርቲ በተለያዩ ጉዳዮች በተፈጠረበት ግፊትና ጫና የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በመሰብሰብ ከጎኑ እንዲቆሙ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ጠቀሙ፡፡ በቅርቡ ከአዲስ አበባ ማስተር Read More
ነፃ አስተያየቶች የሱዳን ፍ/ቤት ከእስልምና ወደ ክርስትና እምነት ተለወጠች ብሎ ክስ የመስረተባትን የ27 አመቷ ወጣት በአደባባይ የሰይፍ ሰለባ እንድትሆን ወሰነ May 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሱዳን ካርቱም ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታይ ከሆኑት እናት የምትወለደው ወጣት መሬም ያህያ ኢብራሂም ይሰሃቅ ከልጅንት እድሜ ለአቅመ ሄዋን እስክደርስ ወላጅ አባቷ የሚከተለኡትን ሃይማኖት የእስልምና Read More