ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል March 11, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 5 Comments ጌቾ በጊዜ ብትፈረጥጥ ይሻላታል የአብይ ሹመት ጠንቅ ነው ዶር አምባቸውን አያይም? እሱም አንድ ሰሞን ከትግሬ በላይ ትግሬ ልሁን አለ እኑሱም ጠብቀው ራያ ኩተቱት በነብስ ከወጣ እድለኛ ነው Reply ትግሬ ወንድ ነው በር ትተህ ተዋጋ ኤርትራን ባለፈው የሰራግበትን ቂም ቋጥሯል ምንም እንኳን አፈወርቂ ትግሬ ቢሆን ሌሎች አይተውሁም። ኢርዮጽያ ላይ ጦር ያነሳ በጦር ያልቃል። Reply የዘርና የቋንቋ ፓለቲካ ፍሬው ኮምዛዛ ነው። ወያኔ ባርነት ትግራይ በ 17 ዓመቱ የሜዳ ትግል ጥያቄ የጠየቁ፤ የኤርትራን መገንጠል የተቃወሙ፤ ኢትዮጵያዊነትን ያደመቁ የትግራይ ልጆችን እየመረጠ በግልጽና በስውር አስገድሏቸዋል። የቀሩቱን ደግሞ መንገድ እየመራ ዶላር አሸክሞ ወደ ውጭ እንዲወጡ አድርጓል። የዓለም የፓለቲካ ንፋስ አቅጣጫ ቀይሮ የምሥራቁ ዓለም ከቀድሞዋ ሶቬየት ጋር አብሮ አፈር ድሜ ሲበላ ወያኔ በአልባኒያ ፓለቲካ እንዳልማለ ሁሉ አይኑን አጥቦ ጊዜና ራሱን ያቆሰለውን ደርግን አስወግዶ በአዲስ አበባ የሃገር መሪ ሲሆን የነፍስ አባቱ ሻቢያ ደግሞ ነጻነት ወይስ ባርነት በማለት ህዝቡን በጠበንጃ አፈሙዝ አፍኖ ምርጫ በማስደረግ የኤርትራ ገዢ ሆነ። ግን የኤርትራውም ነጻነት የወያኔም በትግራይ ህዝብ መማል አንድም ያስገኘው ፍሬ ነገር የለም። በቅርቡ በአውሮፓን ለመጎብኘት ብቅ ባልኩትበት ወቅት ተጎሳቁለው ያየኋቸው ሃበሾች እንባ ያስፈስሳሉ። ግማሹ ያለ የሌለውን ሽጦ፤ ከሰው ተበድሮ በስንት መከራ አውሮፓ ደርሰው ወደ መጡበት እንዲመለሱ የተፈረደባቸው ወደ 50 የሚሆኑ ኤርትራዊያን በአንድ የመጠለያ ስፍራ አይቻለሁ፤ በየጊዜው ወደ ሃገራቸው የተላኩትን ሳይጨምር ወደ 30 የሚሆኑ ኢትዪጵያዊያን ለመመለስ ወረፋ እየጠበቁ እንደሆነ ተረድቻለሁ። የሚያሳዝነው ግን የኤርትራ መንግስት ዜጎቹን አልቀበልም በማለቱ ወይ አይሰሩ፤ ወይ አይፈቱ በመጠለያ ታፍነው የሚሰቃዪትን ተስፋ ቆራጭ ኤርትራዊያን ላየ አይ የ 30 ዓመት የነጻነት ውጊያ ድንቄም ነጻነት ትሁን ያስብላል። እጅግ ይዘገንናል። ተሰዶ መኖር አክትሟል። ሰው ጠልቶናል። መኖር በሃገር ከወገን ጋር ያለውን ተካፍሎ ነው። ገና ብዙ መከራ ይከተላል። ወደ ዋናው ሃሳብ ስንመለስ። አሁን እንሆ ከ 50 ዓመት የመከራ ዶፍ በህዋላ ስማቸውን በትክክል የማይጽፉ የባህል ጄኔራሎች ዳግም የትግራይን ህዝብ ለመከራ እየዳረጉት ይገኛሉ። ወያኔና ሻቢያን አንድ የሚያረጋቸው አያሌ ነገሮች ሲኖሩ ዋናው ግን ጨካኝ መሆናቸው ነው። ለዚህ ነው አሁን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚፈላለጉትና አብሮ ለመስራትም የሚመኙት። ግን አሁን ላይ ቢስማሙም ተመልሰው መባላታቸው አይቀሬ ነው። የትግራይ ህዝብ ጠላት ሻቢያ ወይም አማራ ወይም የብልጽግና መንግስት አይደለም። ራሱ ወያኔ የትግራይ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ከበረሃ እስከ ከተማ ይህን መከረኛ ህዝብ በፓለቲካ ካድሬዎቹ ጠፍሮ የነገደበትና የሚነግድበት ወያኔ ብቻ ነው። ጭንቅላት ያለው ለዚህ መከረኛ ህዝብ መጎዳት የሚቆረቁረው ዜጋ መጠየቅ ያለበት እስከ መቼ ነው ወያኔ የትግራይ ልጆችን እሳት እየማገደ ለፓርቲው ላደሩ ሰዎች ብቻ የህዝብ ንብረትና ሃብት መገልገያ የሚሆነው? እነ ስብሃት ነጋ የሰረቁትን ገንዘብ እንኳን በልተው አቃጥለው አይጨርሱትም ተብለናል በራሳቸው የፓርቲ ሰዎች። ዛሬ ጄኔራል እከሌ፤ የዚህ አርሚ መሪ የሚባሉት ሁሉ ቤተሰባቸውን አሸሽተው ቤትና ንብረት አስይዘው የድሃ ልጆችን ወደ እሳት እየገፉ ይገኛሉ። ግን ይኽኛው እሳት እነርሱንም ይዞ የሚጠፋ ይሆናል። ደብረጽዪን የጭንቅላት በሽታ የሚጠናወተው ከላይ ቆሞ ሌሎችን አዘቅዝቆ ካላዬ ደስ የማይለው ድርቡሽ ነው። ለገባውና በዘርና በቋንቋው ላልሰከረው የትግራይ ህዝብ መከራ የኢትዮጵያ መከራ ነው። በትግራይ ያለው ውጥረት ሌላውንም የምያምስ የመከራ ደወል ነው። ግን በዚህ ሁሉ የፌደራል መንግስቱ ዝምታ አላማረኝም። በተለይ አቶ ጌታቸው የድረሱልኝ ጥሪ ሲያሰማ። ምን አለ አንዴ ትግራይን ከእነዚህ የእድሜ ልክ የክፋት ኮሮጆዎች ወታደሩን ልኮ ቢገላግላት? የብልጽግናው መንግስት ዝምታ ፍራቻ ይሁን ይሉኝታ የታወቀ ነገር የለም። የሚያሳዝነው ጌታቸው የአለም አቀፍ ኮሚኒቲ ይድረስልን ይላል። ሰለቻቸው የሰፈር ጎረምሶችን ማስታረቅ፡ እድሜ ልክ ድረሱልን እንደተባለ እንዴት ይኖራል? ደግሞስ ለጥቁሩ ህዝብ አረቡና ነጩ መቼ ገዶት ያውቃል። አታዩም በሱዳን ያለውን ገመናና ምን ያህል ለፓለስቲያን አረቡና ነጩ እንደሚታገል? አሁን ማን ይሙት ሱዳን ከተራቡት ይልቅ ፓለሲቲኒያን ተርበዋል? በጭራሽ! ግን ለአረቡም ለነጩም የፓለቲካ ሸቀጡ የሚመቸው እስራኤልን ኮንኖ ፓለስቲያንን በማቀፍ ነው። ሌላ ላክል። ኢትዮጵያ የባህር ወደብ መመኘቷ ኤርትራን እንቅልፍ የነሳትና በየአረቡ ሃገር የሚያሮጣት ለቻይና፤ ለራሺያ፤እና ለሌሎችም ልክ እንደ ጅቡቲ ለማስረከብ ስለፈለገች አይደለምን? ታዲያ አጼ ሃይለስላሴስ ምን በደሉ ለአሜሪካ ቃኘውን ማስረከባቸው? ግን ሚስጢሩ ወዲህ ነው። በተለይ ኢትዮጵያ ነቅታ፤ በልጽጋ፤ ጀግና እንድትኖር ሻቢያና ወያኔ አይፈልጉም። ለዚህ ነው ሴራቸው ከቤተመንግስት እስከ በረሃ ስር የሰደደው። አንዳንድ ጀለፎ አማሮች ደግሞ ኤትራን ማቀፍ ነው ከወያኔ ጎን ተሰልፎ ብልጽግናን መዋጋት ነው ይሉናል። እሺ ትመምና ተዋጋ …ጊዜ ሲገኝ አንድ በአንድ እየፈለጉ አንገት አንገትክን እየቆለመሙ አፈር ይመልሱብሃል። ያለፈ ታሪካቸው የሚያሳየው አጥንታቸውን ዘልቆ የገባ የአማራ ጥላቻ እንዳላቸው ነው። ይህን ስል ኦነግና በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ሁሉ ከሻቢያና ከወያኔ ይሻላሉ እያልኩ አይደለም። የተቃመሱት ከአንድ ጽዋ ነውና በፈጠራ ታሪክ ሰክረውና ሌላውን አሳክረው በኦሮሞ ህዝብ ስም በአማራው ላይ የፈጸሙት በደል የትዬ ለሌ ነው። አሁንም አላባራም። አንተ ማን ነህ ፋኖ – ስማ እንዴት ሰው የብልጽግና አመራር ነው በማለት እንበለ ፍርድ መንገድ ጠብቀህ ትገላለህ? በአንተ ግድያ ስንት ቤተሰብ ጾሙን እንደሚያድር አታውቅም፡ አማራው አማራውን እየገደለ እንዴት ነው የአማራን ህዝብ ነጻ የምታወጣው? ቱልቱላ ሁሉ! የእርስ በእርስ መገዳደል ለደርግም፤ ለኢህአፓና ለሌሎችም ፈንድተው ለከሰሙ ድርጅቶች አልጠቀመም። መግደል መገዳደል ይብቃ። ለትግራይ ህዝብ የፌዴራል መንግስቱ ይግባና ደብረጽዪንና ቡድኑን ድራሻቸውን ያጥፋው። ያ ካልሆነ በትግራይ ሰላም አይኖርም። ሁሌ እሳት እንደጫሩና እንዳስጫሩ ይኖራሉና! Reply ተስፋይ ይህን መንግስት ላለማስቀየም ጥንቃቄ ታደርጋለህ። ካንተ አላውቅም እንጅ አረቡም ነጩም ከእስራኤል በላይ ምርጫው ፓለስታይን አይመስለኝም። እላይ አትገዳደሉ ብለህ ከስር ደግሞ የአብይ መንግስት ገብቶ ደብረጽዮንና ቡድኑን ዱቄት ያድርግልን ትላለህ። ሃሳቡ ጥሩ ነበር ከዲያስፖራው ይልቅ ስብሃት ነጋ ይበልጥብኛል ብሎ ስብሃት ነጋን እስከ ሰረቀው ዶላሩ የሸኘው አብይ ዛሬም በሱ ልጆች ላይ ለጌታቸው ብሎ እነ ደብረጽዮንን የሚያስቀይም አይመስለኝም። ሰው ነኝና ልሳሳት እችላለሁ። ጌቾ ግን ራቅ ሳይል አዲስ አበባ ስደት እንደጠየቅ ይሰማኛል። እሱም በዛ ክፉ ጊዜ ክፉኛ ሲሳደብ ነበር። የጊዜው መለዋወጥ ግን ይገርማል ትላንት አሳዳጅ የነበሩት የቀን ጅቦች የአብይን ድጋፍ ለማግኘት እንዲህ ሲጋጋጡ ማየት ያልሞተ ሰው ብዙ ያያል የተባለውን ነገር እውነትነት ያሳያል። ችግሩ እኛም መፍትሄው ላይ አስተዋጾ እንዳናደርግ ደስ አይበላቸው ብለው እኛን ደብቀው ዘግተው ይመክራሉ። አረ ተው ይህ ነገር ኤርትራንም አልጠቀመም ተንፍሱ ብንል ሰሚ አጣን እንግዲህ ሰው በሽታውን ካልተናገር በቅጡ ካልተመረመረ እንዴት ታውቆ መድሃኒት ይፈለግለታል? እንደ ተስፋይና አቦይ ሰረቀ ብርሃን አይነት ሰው ካልበዛልን ችግሩ መባባሱ አልቀረም። Reply እኔ ለማንም ለምንም አድሎ የለኝም። ያው የሰው ስም ካልጠራችሁና ካላጠለሻችሁ በስተቀር ለሃገር የቆማችሁ አይመስላችሁም። አቋሜ ግልጽ ነው። ምንም ይሁን ምንም የብሄርተኛ ጤነኛ የለውም። የብሄር የትጥቅ ትግልም ለማንም ለምንም አይጠቅምም። አየነው እኮ በሻቢያና በወያኔ ትርፍ የለሽ ውሃ ወቀጣ። አታድርስ ነው። እና እኔንም ለቀቅ ብታረገኝና የድርሻህን ለሰላም ብትቆም ይመረጣል። አዎን እሾህን በእሾህ ሲሉ ሰምተህ አታውቅም። ወያኔ ቢመነጠር የሃገሪቱ 80% ሰላም ይመለሳል ባይ ነኝ። እንዲህ ማለቴ የብልጽግና ደጋፊ አያደርገኝም። ሃሳቤ ለገባው ግልጽ ነውና! Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! Next Story ካሳቫ የተባለው የስራስር ዱቄት በእንጀራ ላይ ተጨምሮ እንዲሸጥ ተፈቀደ
ጌቾ በጊዜ ብትፈረጥጥ ይሻላታል የአብይ ሹመት ጠንቅ ነው ዶር አምባቸውን አያይም? እሱም አንድ ሰሞን ከትግሬ በላይ ትግሬ ልሁን አለ እኑሱም ጠብቀው ራያ ኩተቱት በነብስ ከወጣ እድለኛ ነው Reply
ትግሬ ወንድ ነው በር ትተህ ተዋጋ ኤርትራን ባለፈው የሰራግበትን ቂም ቋጥሯል ምንም እንኳን አፈወርቂ ትግሬ ቢሆን ሌሎች አይተውሁም። ኢርዮጽያ ላይ ጦር ያነሳ በጦር ያልቃል። Reply
የዘርና የቋንቋ ፓለቲካ ፍሬው ኮምዛዛ ነው። ወያኔ ባርነት ትግራይ በ 17 ዓመቱ የሜዳ ትግል ጥያቄ የጠየቁ፤ የኤርትራን መገንጠል የተቃወሙ፤ ኢትዮጵያዊነትን ያደመቁ የትግራይ ልጆችን እየመረጠ በግልጽና በስውር አስገድሏቸዋል። የቀሩቱን ደግሞ መንገድ እየመራ ዶላር አሸክሞ ወደ ውጭ እንዲወጡ አድርጓል። የዓለም የፓለቲካ ንፋስ አቅጣጫ ቀይሮ የምሥራቁ ዓለም ከቀድሞዋ ሶቬየት ጋር አብሮ አፈር ድሜ ሲበላ ወያኔ በአልባኒያ ፓለቲካ እንዳልማለ ሁሉ አይኑን አጥቦ ጊዜና ራሱን ያቆሰለውን ደርግን አስወግዶ በአዲስ አበባ የሃገር መሪ ሲሆን የነፍስ አባቱ ሻቢያ ደግሞ ነጻነት ወይስ ባርነት በማለት ህዝቡን በጠበንጃ አፈሙዝ አፍኖ ምርጫ በማስደረግ የኤርትራ ገዢ ሆነ። ግን የኤርትራውም ነጻነት የወያኔም በትግራይ ህዝብ መማል አንድም ያስገኘው ፍሬ ነገር የለም። በቅርቡ በአውሮፓን ለመጎብኘት ብቅ ባልኩትበት ወቅት ተጎሳቁለው ያየኋቸው ሃበሾች እንባ ያስፈስሳሉ። ግማሹ ያለ የሌለውን ሽጦ፤ ከሰው ተበድሮ በስንት መከራ አውሮፓ ደርሰው ወደ መጡበት እንዲመለሱ የተፈረደባቸው ወደ 50 የሚሆኑ ኤርትራዊያን በአንድ የመጠለያ ስፍራ አይቻለሁ፤ በየጊዜው ወደ ሃገራቸው የተላኩትን ሳይጨምር ወደ 30 የሚሆኑ ኢትዪጵያዊያን ለመመለስ ወረፋ እየጠበቁ እንደሆነ ተረድቻለሁ። የሚያሳዝነው ግን የኤርትራ መንግስት ዜጎቹን አልቀበልም በማለቱ ወይ አይሰሩ፤ ወይ አይፈቱ በመጠለያ ታፍነው የሚሰቃዪትን ተስፋ ቆራጭ ኤርትራዊያን ላየ አይ የ 30 ዓመት የነጻነት ውጊያ ድንቄም ነጻነት ትሁን ያስብላል። እጅግ ይዘገንናል። ተሰዶ መኖር አክትሟል። ሰው ጠልቶናል። መኖር በሃገር ከወገን ጋር ያለውን ተካፍሎ ነው። ገና ብዙ መከራ ይከተላል። ወደ ዋናው ሃሳብ ስንመለስ። አሁን እንሆ ከ 50 ዓመት የመከራ ዶፍ በህዋላ ስማቸውን በትክክል የማይጽፉ የባህል ጄኔራሎች ዳግም የትግራይን ህዝብ ለመከራ እየዳረጉት ይገኛሉ። ወያኔና ሻቢያን አንድ የሚያረጋቸው አያሌ ነገሮች ሲኖሩ ዋናው ግን ጨካኝ መሆናቸው ነው። ለዚህ ነው አሁን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚፈላለጉትና አብሮ ለመስራትም የሚመኙት። ግን አሁን ላይ ቢስማሙም ተመልሰው መባላታቸው አይቀሬ ነው። የትግራይ ህዝብ ጠላት ሻቢያ ወይም አማራ ወይም የብልጽግና መንግስት አይደለም። ራሱ ወያኔ የትግራይ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ከበረሃ እስከ ከተማ ይህን መከረኛ ህዝብ በፓለቲካ ካድሬዎቹ ጠፍሮ የነገደበትና የሚነግድበት ወያኔ ብቻ ነው። ጭንቅላት ያለው ለዚህ መከረኛ ህዝብ መጎዳት የሚቆረቁረው ዜጋ መጠየቅ ያለበት እስከ መቼ ነው ወያኔ የትግራይ ልጆችን እሳት እየማገደ ለፓርቲው ላደሩ ሰዎች ብቻ የህዝብ ንብረትና ሃብት መገልገያ የሚሆነው? እነ ስብሃት ነጋ የሰረቁትን ገንዘብ እንኳን በልተው አቃጥለው አይጨርሱትም ተብለናል በራሳቸው የፓርቲ ሰዎች። ዛሬ ጄኔራል እከሌ፤ የዚህ አርሚ መሪ የሚባሉት ሁሉ ቤተሰባቸውን አሸሽተው ቤትና ንብረት አስይዘው የድሃ ልጆችን ወደ እሳት እየገፉ ይገኛሉ። ግን ይኽኛው እሳት እነርሱንም ይዞ የሚጠፋ ይሆናል። ደብረጽዪን የጭንቅላት በሽታ የሚጠናወተው ከላይ ቆሞ ሌሎችን አዘቅዝቆ ካላዬ ደስ የማይለው ድርቡሽ ነው። ለገባውና በዘርና በቋንቋው ላልሰከረው የትግራይ ህዝብ መከራ የኢትዮጵያ መከራ ነው። በትግራይ ያለው ውጥረት ሌላውንም የምያምስ የመከራ ደወል ነው። ግን በዚህ ሁሉ የፌደራል መንግስቱ ዝምታ አላማረኝም። በተለይ አቶ ጌታቸው የድረሱልኝ ጥሪ ሲያሰማ። ምን አለ አንዴ ትግራይን ከእነዚህ የእድሜ ልክ የክፋት ኮሮጆዎች ወታደሩን ልኮ ቢገላግላት? የብልጽግናው መንግስት ዝምታ ፍራቻ ይሁን ይሉኝታ የታወቀ ነገር የለም። የሚያሳዝነው ጌታቸው የአለም አቀፍ ኮሚኒቲ ይድረስልን ይላል። ሰለቻቸው የሰፈር ጎረምሶችን ማስታረቅ፡ እድሜ ልክ ድረሱልን እንደተባለ እንዴት ይኖራል? ደግሞስ ለጥቁሩ ህዝብ አረቡና ነጩ መቼ ገዶት ያውቃል። አታዩም በሱዳን ያለውን ገመናና ምን ያህል ለፓለስቲያን አረቡና ነጩ እንደሚታገል? አሁን ማን ይሙት ሱዳን ከተራቡት ይልቅ ፓለሲቲኒያን ተርበዋል? በጭራሽ! ግን ለአረቡም ለነጩም የፓለቲካ ሸቀጡ የሚመቸው እስራኤልን ኮንኖ ፓለስቲያንን በማቀፍ ነው። ሌላ ላክል። ኢትዮጵያ የባህር ወደብ መመኘቷ ኤርትራን እንቅልፍ የነሳትና በየአረቡ ሃገር የሚያሮጣት ለቻይና፤ ለራሺያ፤እና ለሌሎችም ልክ እንደ ጅቡቲ ለማስረከብ ስለፈለገች አይደለምን? ታዲያ አጼ ሃይለስላሴስ ምን በደሉ ለአሜሪካ ቃኘውን ማስረከባቸው? ግን ሚስጢሩ ወዲህ ነው። በተለይ ኢትዮጵያ ነቅታ፤ በልጽጋ፤ ጀግና እንድትኖር ሻቢያና ወያኔ አይፈልጉም። ለዚህ ነው ሴራቸው ከቤተመንግስት እስከ በረሃ ስር የሰደደው። አንዳንድ ጀለፎ አማሮች ደግሞ ኤትራን ማቀፍ ነው ከወያኔ ጎን ተሰልፎ ብልጽግናን መዋጋት ነው ይሉናል። እሺ ትመምና ተዋጋ …ጊዜ ሲገኝ አንድ በአንድ እየፈለጉ አንገት አንገትክን እየቆለመሙ አፈር ይመልሱብሃል። ያለፈ ታሪካቸው የሚያሳየው አጥንታቸውን ዘልቆ የገባ የአማራ ጥላቻ እንዳላቸው ነው። ይህን ስል ኦነግና በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ሁሉ ከሻቢያና ከወያኔ ይሻላሉ እያልኩ አይደለም። የተቃመሱት ከአንድ ጽዋ ነውና በፈጠራ ታሪክ ሰክረውና ሌላውን አሳክረው በኦሮሞ ህዝብ ስም በአማራው ላይ የፈጸሙት በደል የትዬ ለሌ ነው። አሁንም አላባራም። አንተ ማን ነህ ፋኖ – ስማ እንዴት ሰው የብልጽግና አመራር ነው በማለት እንበለ ፍርድ መንገድ ጠብቀህ ትገላለህ? በአንተ ግድያ ስንት ቤተሰብ ጾሙን እንደሚያድር አታውቅም፡ አማራው አማራውን እየገደለ እንዴት ነው የአማራን ህዝብ ነጻ የምታወጣው? ቱልቱላ ሁሉ! የእርስ በእርስ መገዳደል ለደርግም፤ ለኢህአፓና ለሌሎችም ፈንድተው ለከሰሙ ድርጅቶች አልጠቀመም። መግደል መገዳደል ይብቃ። ለትግራይ ህዝብ የፌዴራል መንግስቱ ይግባና ደብረጽዪንና ቡድኑን ድራሻቸውን ያጥፋው። ያ ካልሆነ በትግራይ ሰላም አይኖርም። ሁሌ እሳት እንደጫሩና እንዳስጫሩ ይኖራሉና! Reply
ተስፋይ ይህን መንግስት ላለማስቀየም ጥንቃቄ ታደርጋለህ። ካንተ አላውቅም እንጅ አረቡም ነጩም ከእስራኤል በላይ ምርጫው ፓለስታይን አይመስለኝም። እላይ አትገዳደሉ ብለህ ከስር ደግሞ የአብይ መንግስት ገብቶ ደብረጽዮንና ቡድኑን ዱቄት ያድርግልን ትላለህ። ሃሳቡ ጥሩ ነበር ከዲያስፖራው ይልቅ ስብሃት ነጋ ይበልጥብኛል ብሎ ስብሃት ነጋን እስከ ሰረቀው ዶላሩ የሸኘው አብይ ዛሬም በሱ ልጆች ላይ ለጌታቸው ብሎ እነ ደብረጽዮንን የሚያስቀይም አይመስለኝም። ሰው ነኝና ልሳሳት እችላለሁ። ጌቾ ግን ራቅ ሳይል አዲስ አበባ ስደት እንደጠየቅ ይሰማኛል። እሱም በዛ ክፉ ጊዜ ክፉኛ ሲሳደብ ነበር። የጊዜው መለዋወጥ ግን ይገርማል ትላንት አሳዳጅ የነበሩት የቀን ጅቦች የአብይን ድጋፍ ለማግኘት እንዲህ ሲጋጋጡ ማየት ያልሞተ ሰው ብዙ ያያል የተባለውን ነገር እውነትነት ያሳያል። ችግሩ እኛም መፍትሄው ላይ አስተዋጾ እንዳናደርግ ደስ አይበላቸው ብለው እኛን ደብቀው ዘግተው ይመክራሉ። አረ ተው ይህ ነገር ኤርትራንም አልጠቀመም ተንፍሱ ብንል ሰሚ አጣን እንግዲህ ሰው በሽታውን ካልተናገር በቅጡ ካልተመረመረ እንዴት ታውቆ መድሃኒት ይፈለግለታል? እንደ ተስፋይና አቦይ ሰረቀ ብርሃን አይነት ሰው ካልበዛልን ችግሩ መባባሱ አልቀረም። Reply
እኔ ለማንም ለምንም አድሎ የለኝም። ያው የሰው ስም ካልጠራችሁና ካላጠለሻችሁ በስተቀር ለሃገር የቆማችሁ አይመስላችሁም። አቋሜ ግልጽ ነው። ምንም ይሁን ምንም የብሄርተኛ ጤነኛ የለውም። የብሄር የትጥቅ ትግልም ለማንም ለምንም አይጠቅምም። አየነው እኮ በሻቢያና በወያኔ ትርፍ የለሽ ውሃ ወቀጣ። አታድርስ ነው። እና እኔንም ለቀቅ ብታረገኝና የድርሻህን ለሰላም ብትቆም ይመረጣል። አዎን እሾህን በእሾህ ሲሉ ሰምተህ አታውቅም። ወያኔ ቢመነጠር የሃገሪቱ 80% ሰላም ይመለሳል ባይ ነኝ። እንዲህ ማለቴ የብልጽግና ደጋፊ አያደርገኝም። ሃሳቤ ለገባው ግልጽ ነውና! Reply