ኪነ ጥበብ “በጨርቆስ ዙሪያ የሚነገሩ ቀልዶች እዚያው ጨርቆስ የሚፈጠሩ ናቸው” አርቲስት መኮንን ላዕከ May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡- እኔ የማውቀው ሪቼ መወለድህን ነው፤ አንተ ግን ሰዎች ሲጠይቁህ የጨርቆስ ልጅ ነኝ ነው የምትለው፡፡ በትክክል የተወለድከው የት ነው? መኮንን፡- የሪቼ አጥቢያው ጨርቆስ አይደል…? Read More
ዜና (ሰበር ዜና) በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ እሳት ቃጠሎ ተነሳ May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አካባቢ የሚገኘው ኒውዮርክ ካፌ አጠገብ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። የአዲስ አበባ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ሄኖክ የሺጥላ – (አምቦ ተነሽ አትነሺ) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ አምቦ በደምሽ የተገነባ በሕልምሽ ላይ የታለመ ከቅባት ከ ማር ከቡናሽ ያተርፍሽው ይሄን ሆነ ። ምነው አምቦ የላቀች የገብረ ምድህን ሀገር ምነው አንቺ የጸጋዬ የአዴ Read More
ጤና Health: መነሻውን ሳላውቀው እጅ እግሬን የሚደነዝዘኝና የሚያቃጥለኝ ምንድነው? May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ጥያቄዬን አስከትላለሁ፡፡ ከቅርብ ወራት ወዲህ ሁለቱም እጆቼንና ሁለቱንም እግሮቼን እንደመደንዘዝ ያደርገኛል፣ ያቃጥለኛል፣ ይለበልበኛል፣ ልክ በመርፌ እንደሚወጋ ነገር ጠቅ- ጠቅ ያደርገኛል፣ አንዳንዴም Read More
ዜና “ኦህዴዶች ሐውልት የማቆም መብት የላቸውም፤ ሰዎቹ ምርኮኞች ናቸው” – ዶ/ር ሞጋ ፉሪሳ የኦፌኮ አማካሪ ም/ቤት አባል May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ዶ/ር ሞጋ ፉሪሳ ይባላሉ። የፊትውራሪ ፉሪሳ ልጅ ናቸው። አያታቸው በአድዋው ጦርነት ከተሰው ጀግኖች ኢትዮጵያውያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹የሚገሥጹንን ሁሉ መቅጣት የለብንም›› (ከዳንኤል ክብረት) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በሊቅነታቸው፣ በቆራጥነታቸው፣ ለየት ባለ አስተሳሰባቸውና ለነገሮች በሚሰጡት አስደናቂ ምላሽ የሚታወቁ የትግራይ ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ እስካሁንም እርሳቸውን በተመለከተ የሚተረኩ እጅግ አስገራሚ ታሪኮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን ስደተኞችን በተመለከተ የተጠናቀረ 3 ኛ ጹሁፍ ነው ። May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ያለነበት ሃገር ሱዳን የሙቀት ደረጃ ከ45-49 ባለው ላይ ላይወርድ የማለ ይመስል ከፍ ሊል ግን እንደሚችል አውቀን ይሄው ስደታችንን እንደቀጸልን ነው። የተፈጥሮው ሳያንሰን ሰው ሰራሹ Read More
ዜና ዕለቱ በታሪክ ውስጥ፡ ልክ ዛሬ ግንቦት 13 መንግስቱ ኃይለማርያም ሃገር ጥለው ወጡ፤ የሻለቃ ደመቀ ባንጃው ገድል May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው ልክ በዛሬው ቀን ግንቦት 13/1983 ዓ.ም መንግስቱ ኃይለማሪያም ብላቴና ማሰልጠኛን እጎበኛለሁ ብሎ ናይሮቢ ገብቷል፡፡ ከዚያም ወደ ዚምባብዌ ለመሄድ እየተሰናዳ ነው፡፡ በዚህ ወቅት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ፣ ጃኪ ጎሲ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ እና ሚካኤል በላይነህ በኢትዮጵያውያኑ እግር ኳስ ጨዋታ ሳንሆዜ ላይ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሳንሆሴና ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ኤርያ ለ31ኛ ጊዜ በሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ የሚገኙ ድምጻውያን ከወዲሁ ታወቁ። ላለፉት 31 ዓመታት ኢትዮጵያውያንን በሰሜን አሜሪካ ሲያገናኝ የቆየው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጅብ ቲበላህ… በልተኸው ተቀደስ – ከጸጋዬ ገብረ መድኅን አርአያ (የቀድሞው ጦቢያ መጽሄት አምደኛ) May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወያኔዎች አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ የነበሩትን ዕለታት ክንውኖች በሥርዓት የመመዝገብ ልምድ ያለው ሰው የሚያሰፍራቸው ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ይኖሩታል። ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ። የእኔን የመጀመሪያ ዕለት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለአቶ ገብረ መድህን አርአያ ሊላክ ያልተፈለገ ግልጽ ደብዳቤ May 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ በልጅግ ዓሊ [email protected] ግንቦት ልደታ ሆላንድ ሲሞላ ሲሞላ ጨዋታቸችን ሌላ፤ ሲጎድል ሲጎድል ሰው አንቀን ልንገድል። የአማርኛ አባባል እንደ መንደርደሪያ ጀሚላ የትግራይ ልጅ የሆነች የኢሕአሠ(የኢትዮጵያ Read More
ዜና ካሁን ቀደም በነፃ ከተለቀቁት ሙስሊሞች ውስጥ 2ቱ እንደገና እንዲከላከሉ ተወሰነ May 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ትናንት በተካሄደ ሌላ ችሎት ካሁን ቀደም በነጻ ከተለቀቁት ሙስሊሞች ሁለቱ እንዲከላከሉ ተወስኖባቸዋል” ሲል ድምጻችን ይሰማ ዘገበ። እንደ ድምጻችን ይሰማ ዘገባ ከሆነ ከትናንት የቀጠለው ችሎት Read More
ዜና Hiber Radio: ለኢትዮጵያ ይሰልላል የተባለ ሱማሊያዊን አልሸባብ ገደለ፤ * በአሶሳ የተገደሉ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን አስከሬን መቀሌ ገባ May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 10 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ የትብብር ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር በወቅታዊ ጉዳይ ለህብር ከሰጡት ኢንተርቪው የተወሰደ አቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘር ማጥራት ወይስ ኢህአዴግን ማፍረስ ? (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ) May 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢህአዴግ ያነበረውን ቋንቋንና ዘውግን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም አደገኛነት በተመለከተ በርካታ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች… ሳያሰልሱ ለመምከርና ለማስጠንቅቅ መዋተታቸውን አልዘነጋሁም፡፡ እኔም ከ“ፍትህ” ጋዜጣ እስከ “ፋክት” መጽሔት Read More