ዜና አንድነት በአዳማ ከተማ የጠራው ሰልፍ ለሰኔ አንድ መተላለፉን አስታወቀ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአዳማ ከተማ ለማድረግ አቅዶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ለሰኔ አንድ መተላለፉን ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ። የድርጅቱ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚከተለው ነው፦ Read More
ዜና የአረና አመራሮች በሐውዜን ከተማ አዳራሽ ውስጥ ታግተዋል May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ በሰበር ዜናው እንደገለጸው አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በዛሬው ዕለት በሀውዜን ከተማ ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀጠሮ ይዣለሁ (አንዱ ዓለም ተፈራ) May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አሜሪካ፤ ሐሙስ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፮ ዓመተ ምህረት እንደማንኛውም ባለቀጠሮ፤ ቀጠሮዬ ደርሶ፤ ከቦታው ተገኝቼ የማደርገውን የግሌን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) በቅርቡ የአፄ ምኒልክን ስም የማጒደፍ ዘመቻ ያተኰረው ንጉሠ-ነገሥቱ በአሩሲ ውስጥ አኖሌ በተባለ ቦታ ፈጸሙ በተባለ ግፍ ላይ ነው። እንግዴህ “ሞኝና ውሃ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያየአባይወንዝባለቤትናት? (ኪዳኔ ዓለማየሁ) May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን፤ በተለይ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በኢትዮጵያውያን ልጆች አስተዳደግ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ በለንደን ተመረቀ May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኃይሉ አብርሃም ከለንደን ([email protected]) በአቀራረቡ እና በይዘቱ ዘመኑን ያገናዘበ ነው የተባለለት ” የልጆች አስተዳደግ በዚህ ዘመን ተግዳሮቶቹ እና መፍትሔዎቹ ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ግንቦት Read More
ጤና Health: የሚያሳፍሩ 6 ታላላቅ የጤና ችግሮች እና ቀላል መፍትሄዎቻቸው May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሰዎች ጋር ትልቅ ስብሰባ ሊጀምሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ ክብ ሰርታችሁም ለመወያየት ተዘጋጅታችኋል፡፡ መናገር ሲጀምሩ አጠገብዎ ያሉ ሰዎች ፊታቸውን አዙረው ነው የሚያዳምጡዎት፣ በቅርብ ያሉትም ራቅ ብለው ነው Read More
ዜና መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በአ.አ በሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ ሕዝቡ እንዲቀላቀለው ጥሪ አቀረበ May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመድረክ የቀረበ ጥሪ፦ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ በአሁኑ ወቅት የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማፈን የሚወስዳቸው የኃይል እርምጃዎች እና ተፅዕኖዎች በአስቸኳይ Read More
ዜና “ሻዕቢያ አባረረኝ፤ ኢህአዴግም እየበደለኝ ነው ሀገሬ የት ነው ብዬ እጠይቃለሁ?” – የወ/ሮ ሰምሀር ከበደ ብሶት ከአ.አ. May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወ/ሮ ሰምሀር ከበደ እባላለሁ፡፡ በአሁኑ ወቅት የምኖረው በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 336/68 ውስጥ ነው፡፡ በ1970 ዓ.ም. በአስመራ ከተማ ተወልጄ ያደኩ ሲሆን ከኤርትራ Read More
ኪነ ጥበብ ይድረስ ለ‹‹ሰው ለሰው ድራማ›› ደራስያንና ፕሮዲውሰሮች May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ… መቼም ለአርቲስት ‹‹አድናቂህ ነኝ›› ከሚለው ቃል በላይ የልቡን የሚያደርስለት ሌላ ቃል አይኖርምና ከመቶ ሃያ ክፍሎች በላይ ለተሻገረው ድራማችሁ ያለንን ልባዊ አድናቆት በማስቀደም እንጀምራለን፡፡ Read More
ዜና ፍትህ በምዕራብ ወለጋ እንጨት ለቀማ ወጥቶ በወታደሮች ጥይት ሕይወቱ ላለፈው ገመቺስ May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ፍትህ ለገመቺስና ለመሰሎቹ በምዕራብ ወለጋ የጊምቢ አጎራባች በሆነችው ዋሎ የሱስ መንደር ነዋሪ የነበረው ገመቺስ ደበላ ከእንጨት ከሰል እያመረተ ቤተሰቦቹን በመደጎም ህይወትን ሲጋፈጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉ’ን ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉን’ ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት። የደርግ እና የኢህአዲግ መመሳሰል ታወሰኝ እና የኢትዮጵያ ገበሬ ምን ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና” May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኦባማ አስተዳደር የሰብአዊ መብት አያያዝ ፖሊሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና ነውን”? የዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት መምሪያ ጸሐፊ የሆኑት ጆን ኬሪ ባለፈው ሳምንት የሶሪያን ፕሬዚዳንት ባሽር አላሳድን “አሸባሪ” ወንጀለኛ ናቸው Read More
ዜና የኢህአዴግ የ23 ዓመት “ፌዴራላዊ የዘር አወቃቀር” ውጤት May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢህአዴግ የ23 ዓመት “ፌዴራላዊ የዘር አወቃቀር” ውጤት ዘረኝነት – በኢትዮጵያ እግር ኳስ! የጋምቤላ ምርጥ “ቶክ” አንገቱን ደፋ የኢትዮጵያው ቡናው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ Read More