ዜና ከጎዳና ተዳዳሪነት ወጥቶ በልብስ ስፌት ሥራ ኑሮን ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ ዓለማቀፍ ተሸላሚ ለመሆን የሕዝብ ድምጽ ይፈልጋል May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወጣቱ ኢትዮጵያዊ አለም አቀፍ ተሸላሚ ለመሆን የወገኖቹን ድምፅ ይፈልጋል፡፡ ኤስ ኦ ኤስ በኢትዮጵያ ብቻ በ7 ከተሞች የህፃናት መንደሮችን በመገንባት በመቶዎች የሚቆጠሩ ወላጅ አልባ ህፃናትን Read More
ዜና Sport: ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በወቅታዊው የኢትዮጵያ እግርኳስ ጉዳይ ይናገራል – “የተዘራው ነው የታጨደው” May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ጨዋታው አክራ ላይ ነበር እንዴ? – የ2006 የእግር ኳስ በጀት መዝጊያችን እንዴት ነበር? – የተዘራው ነው የታጨደው አመቱን እንዴት ጀመርን?እንዴት እያገባደድን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባቶች ስንብት ከጋዜጠኛ (ተመሰገን ደሳለኝ) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተመሰገን ደሳለኝ ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ Gezahegn Abebe Norway Lenaግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው!ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን Read More
ዜና ዘ-ሐበሻን በፔይፓልና በቼክ እገዛችሁን ለመላክ ለምትፈልጉ ሁሉ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለዘ-ሐበሻ በቼክ እገዛችሁን ለመላክ Zehabesha LCC 6938 Portland Ave S Richfiled MN 55423 መጠቀም ትችላላችሁ። ዘ-ሐበሻን በፔይፓል በኩል ማገዝ ለምትፈልጉ የሚከተለውን ሊንክ ላይ ይክፈሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ (Sedatephobia) እና ስርወ-ምክንያቱ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳጉ ኢትዮጵያ ([email protected]) xእመኑኝ ወዳጆቼ፣ ኢህአዴግ የዝምታ ፍራቻ በሽታ (በሙያዊ አጠራሩ ሴዳትፎቢያ – Sedatephobia) ይዞታል! ዝምታ ሲሰፍን፣ ፀጥታ ሲረብ፣ እርጋታ ሲነግስ ይጨንቀዋል፡፡ ለዚህ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ በ«ዐማራ ክልል» ለኤች. አይ. ቪ. ኤድስ በሽታ መከላከያ ብሎየሚያሠራጨው መድኃኒት በሽታውን የማይከላከል መሆኑ ተገለጠ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም.(Sunday May 18, 2014)፣ በሲያትል ከተማ (ዋሽንግተን ግዛት)፣ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከል፣ ከሕዝብ የመተዋወቂያ ሕዝባዊ ስብሰባ Read More
ዜና ፖሊስ አላሰርኩትም › ያለውን አስራት አብርሃምን ፍርድ ቤት አቀረበ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ዳዊት ስሎሞን የመድረክን ሰላማዊ ሰልፍ በመቀስቀስ ላይ የነበሩ አስራ ሁለት ሰዎች በቡራዩ ወረዳ አንድ ፖሊስ ጣብያ በመታሰራቸው ትናንት ከአንድ የአረና ፓርቲ አመራር ጋር ለጥየቃ Read More
ዜና የሐውዜን አስተዳዳሪዎች የዓረና አባላትን ዉጡልን እያሉ ደበደቡ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሐውዜን አስተዳዳሪዎች የዓረና አባላትን ዉጡልን እያሉ ደበደቡ። አስተዳዳሪዎቹ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ሲሆን ለ23 ዓመት ያህል ሐውዜንን ገዝተዋል (አስተዳዳሪዎቹ ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸውም እርግጠኛ መሆን አይቻልም)። የድብደባው Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻዉ ካርድ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7 መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ሦስት አመታት ያለፈችበትን የግፍና የመከራ ዉጣ ዉረድ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መመለክት መፈጠርን የሚያስጠላና ልብን የሚያደርቅ እራሱን የቻለ Read More
ዜና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ እሳት የተማሪዎች ማደሪያ ህንጻ ወደመ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተከተ ከፍተኛ የእሳት አደጋ አንድ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ መውደሙን የመንግስት ሚድያዎች ዘገቡ። የመንግስት ሚድያዎቹ አደጋውን ቀለል በማድረግ በእሳት አደጋው የተጎዱ ተማሪዎች Read More
ዜና Hiber Radio: ተክሌ የሻውና ዶ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሚያ ክልል ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ ተናገሩ፤ ኢሳያስ ሕገመንግስቴን ላሻሽል አሉ May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 17 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር በወቅታዊ ገዳይ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ ዶ/ር መረራ ጉዲና የወቅቱ የመድረክ Read More
ዜና “ኮሚቴው የህዝብ ነው!” – ከድምጻችን ይሰማ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት May 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ እሁድ ግንቦት 17/2006 ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ሙስሊሞች መገኛ መሆኗ አያጠያይቅም! ሆኖም ዛሬ ላይ ያሉ ሹማምንቶች ሙስሊሞችን እና እስልምናን መብቱን በመንጠቅ ታላቅ በደል እየፈፀሙበት ይኸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የሀገራችንን ችግር ከነችግር ፈጣሪዎቹ ልቅምቅም አድርጎ ለማስወገድ May 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ Sebhat Amare (Norway) በአንድ ሀገር የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የዜጎች በሰብዓዊ መብት፣ በዲሞክራሲ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያላቸው ንቃተ ህሊና የሚጫወተው ሚና Read More