ዜና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እሥራቶች መካሄዳቸውን የኦፌኮ መሪ ገለፁ May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን አባተ ነቀምቴና ሃረማያን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የፀጥታ ኃይሎች ትናንትና ዛሬ በሰዉ ላይ ድብደባና እሥራት እየፈፀሙ ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ Read More
ዜና ታፍኖ የተወሰደው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ማእከላዊ መታሰሩ ታወቀ May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቀናት በፊት ከትምህርት ገበታው ታፍኖ ተወስዶ የነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ አመት ተማሪ እና የአንድነት ፓርቲ አባል Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇን አጣች May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብዙ የውጭ ሃገር ሰዎች ሃገራችንን ይወዳሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የኦስትርያ ተወላጅ የሆነው ካርልሃይንዝ ቦይም(Karlheinz Böhm ) ነበር። ነገር ግን ካርልሃይንዝ የዓለም ዜጋ(Weltbürger) ነኝ ብሎ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ዛሬ የተቃውሞ ድምጻቸውን በአዲስ አበባ ሲያሰሙ ዋሉ (ፎቶዎች ይዘናል) May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ‹‹እኛም ኮሚቴው ነን – ፍትህ ለኮሚቴዎቻችን›› በሚል በፒያሳ ኑር መስጂድና በክልል መስጂዶች በዛሬው ዕለት የተቃውሞ መርሀ ግብሮች ተደረጉ። በተለይ በአዲስ አበባ በሺህዎች የሚቆጠሩ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምትሃታዊ ማጭበርበር ተፈጽሞብናል ያሉ ደንበኞች ቅሬታ አሰሙ May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዘገባ በEthiopian Hagere ጅዳ በዋዲ በኢሕአዴግ መንግስት ከሚተዳደሩ ባንኮች ውስጥ አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ ብቻ ከ45 የሚበልጡ ቅርጫፎች እንዳሉት ይታወቃል። Read More
ዜና Sport: ፒዬር ኮሊና፡ ‹‹አርቢትር ተዋናይ ሊሆን አይገባውም›› May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሸንቃጣ ቁመናቸው፣ በራስ በራነታቸው እንደዚሁም የሰውን ልብ ጠልቀው የሚመረምሩ በሚመስሉት ሰርሳሪ አይኖቻቸው ተለይተው ይታወቃሉ- ፒዬር ሉዊጂ ኮሊና፡፡ ወደ ፍፁምነት የቀረበው ዳኝነታቸው ደግሞ በተጨዋቾችም ሆነ Read More
ኪነ ጥበብ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ሚኒሶታ ገባ፡ “የተወራብኝ ሁሉ ውሸት ነው፤ ቅዳሜ እስከምዘፍን ቸኩያለሁ” May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ሚኒሶታ ገባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20- የመከራ የስደትና ዘረኝነት አዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ May 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ለንግሥና የበቃበትን ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓመተ ምህረት መታሰቢያ በአል ለ23ኛ ጊዜ ለማክበር ሰሞኑን ደፋ ቀና ሲል ሰንብቷል። በኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ህዝብ የሚተዳደሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይ እንደዋዛ፤ ግድቡን ከጥላቻ አንጻር ማየት አደገኛ ነው May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አራት አክሎግ ቢራራ ዶ/ር የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ መሰረታዊ ሃሳብና ትንተና፤ ኢትዮጵያ ዓባይንና ሌሎች ወንዞቿን የራሷን ኢኪኖሚ ዘመናዊነት፤ ለሕዝቧ የምግብ ዋስትና ስኬታማነት፤ እያደገ ለሄደው ወጣት Read More
ዜና Sport: ብዙ የተከፈለባቸው ተጨዋቾች ስኬታማ ያልሆኑበት ዘመን May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ በፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋቾች ማህበር በሚደረገው ዓመታዊ ምርጫ ላይ በዘንድሮው ምርጥ 11 የተካተቱትን ተጨዋቾች ልብ በሉ፡፡ ፔትር ቼክ፣ ሉክ ሾው፣ ጋሪ ኬሂል፣ ቨንሳ ኮምፓኒ፣ ሺመስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ተረግመሻል ይሆን????!! May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ..>.. ከድር አብዱ ሰማይሽ ቢቋጥር፣ ደመናሽ ቢያጠላ፤ ወንዞችሽ ቢንቧቡ፣ ኩሬሽ ምን ቢሞላ፤ የ13 ወር ፀሀይ፣ገፅሽን ቢያሞቀው፤ የተፈጥሮሽ ፀጋ፣ግርማሽን ቢያገዝፈው፤ በደጋጎች ልሳን፣በድሆች አንደበት፤ በቅጥርሽ በምድርሽ፣ሰላም Read More
ዜና በደብረማርቆስ ከተማ ከ400 በላይ ቤቶች በዶዘር እየፈረሱ ነው May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች በዶዘር እየፈረሱ እንደሚገኙ ከቦታው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል፡፡ በተለይ ቦሌ እየተባለ የሚጠራው ሰፈር የሚገኙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማታዊ ፓትርያርክ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም. መግቢያ ይህችን ክታብ በዚህ ርእስ እንዳዘጋጅ ያነሳሳችኝ “ልማታዊ መንግስት-እንደ ቻይና፤ ነገሩስ ባልከፋ” በሚል ርእስ ዶ/ር ደስታው አንዳርጌ Read More
ዜና መንግሥት የፈረመው ስምምነት ጥራት የሌላቸው የቻይና ምርቶች እንዲገቡ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ‹‹በትራንስፎሜሽኑ ዘመን የዓለም የንግድ ድርጅትን አንቀላቀልም›› አቶ ከበደ ጫኔ፣ የንግድ ሚኒስትር መንግሥት ከዓመታት በፊት ከቻይና ጋር የተፈራረመው የንግድ ስምምነት የጥራት ደረጃቸው የወረዱ ምርቶች Read More