ዜና አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑት አቶ ድሪባ ኩማ ከስልጣናቸው ሊባረሩ ነው ፓስፖርታቸውንም እንዲያስረክቡ ተጠይቀዋል። June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ አባ ዱላ ገመዳና የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው የቁም እስረኞች መሆናቸው ከተለያዩ ምንጮች እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመልከተዋል። የጎልጉል ምንጮች ግን ኦህዴድ ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት Read More
ዜና የዳቦና የዱቄት ጉዳይ እያወዛገበ ነው June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጸጋው አለሙ በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት መንግስት ለተወሰኑ ዱቄት ፋብሪካዎችና ዳቦ አቅራቢዎች የድጎማ ስንዴን በማቅረብ ዳቦን በቁርጥ ዋጋ ለተጠቃሚው እንዲያቀርቡ ሲያደርግ ቢቆይም Read More
ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር ልጅ እያሱ እና ደጃች ተፈሪ መኮንን – (አፈንዲ ሙተቂ) June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ልጅ እያሱ ከአባታቸው ከራስ ሚካኤል (በኃላ ንጉሥ ሚካኤል) እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ በወረሂመኑ ተንታ ላይ የተወለዱ። ልጅ ኢያሱ ሚካኤል ከበርካታ ሙስሊም ባላባቶች ጋር Read More
ዜና ሕወሓት ስድስት የኦሮሞ ተወላጆች አለባቸው ጫካ ወስዶ እንደረሸናቸው ተጋለጠ፤ በትግራይ 14 የኦሮሞ ተወላጆች ከጨለማ ክፍል ታስረዋል June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወጣት አራርሳ ኤዴሳ የተባል የጅባት እና ሜጫ ሰው በቶርች እንዲሞት ተደርጓል። ከምኒልክ ሳልሳዊ አምባገነኑ የሕወሓት ጁንታ ቢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰው አድገኛ የሆነ ዘረኝነትን ያዘለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቴዲ አፍሮ እና የኮካ ጉዳይ June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሁኔ አቢሲኒያዊ ይህንን ፅሁፍ ከጥቂት ወራት በፊት ዘሐበሻ ድሕረ ገፅ ላይ ፅፌው የነበረ ሲሆን ኮተታም ካድሬዎች ስላልተስተካከሉ ከጥቂት ማስተካከያዎች ጋር እነሆ በድጋሚ ለጥፌዋለው ቴዎድሮስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እረ ለመሆኑ ከአንድነት ወዲያ ለኦሮሞ ማን ሊመጣ ነው? June 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተስፋዬ ዋቅቶላ (የአዳማ አንድነት ፓርቲ የሕ/ግንኙነት) “….ያኔ እንተያያለን…” በትላንትናው ዕለት የአዳማ አንድነት ሰልፍ ፈቃዳችንን ከ20ቀናት ደጅ ጥናት በኋላ ወስደናል፡፡ግን ከአስገራሚ ገጠመኞቹ ጥቂቱንም ቢሆን ማካፈል Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰኔ 1 ቀን ትኩረቱ አዳማና ደብረ ማርቆስ ላይ ነው -አማኑኤል ዘሰላም June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነበረች። ይሄን ጊዜ ከኮሌጅ ተመርቃ፣ ሥራ ይዛ ምናልባትም ተድራ፣ የልጆች እናት ትሆን ነበር። አሁን ግን የለችም። ኮተቤ አካባቢ ነበር፤ ከአጋዚ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡ አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት Read More
ዜና ከ30 በላይ የኢትዮጵያ ታጣቂ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ መገደላቸውን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ክፍል የተገኘ መረጃ አመለከተ June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰራተኞቹ በላከው ማስጠንቀቂያ ላይ በሶማሊ ክልል ባሪ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ 33 የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልጾ ሰራተኞቹ Read More
ዜና·ጤና ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ እንዴት በምግብ መመረዝ ሊሞቱ ይችላሉ? – በምግብ መመረዝ የሚከሰቱ 4ቱ ገዳይ በሽታዎች June 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የምግብ መመረዝ ለበርካታ ሰዎች የሞት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ በቅርቡ እንኳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በምግብ መመረዝ እንደሞቱ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ውድ አዘጋጅ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዳሴ አብዮት! (ተመስገን ደሳለኝ) June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተመስገን ደሳለኝ) የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ Read More
ዜና Hiber Radio: ኃይለመድህን አበራ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፤ * ክርስቲያን በመሆኗ ሞት የተፈረደባት ትውልደ ኢትዮጵያዊት ልትፈታ ነው June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ አማካሪ እና ተመራማሪ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሸንጎ በሲያትል ላዘጋጀው ስብሰባ የሚያቀርቡትን Read More
ዜና ሁለት አዳዲስ የራድዮ መርሃግብር ስርጭቶች በኢንተርኔት አገልግሎታቸውን ጀመሩ።ይበርቱልን! June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሚልዮኖች እንደመሆናችን በተለያዩ አቀራረቦች እና ስልቶች የሀገራችን ምሁራን ሊያንፁን ይገባል።ያደጉትን ሀገሮች ትተን የአፍሪካ ሃገራትን ለምሳሌ እንደ ዑጋንዳ ያሉ ሀገሮች በዋና ከተማቸው ብቻ ከሃምሳ በላይ ኤፌ Read More