ዜና “አባ” ግርማ! እንኳን ለግንቦት ፳ አደረሰዎ! ይኽቺ ጎንበስ-ጎንበስ ዕቃ ለማንሳት ነው! June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወንድሙ መኰንን – ከብሪታኒያ ሚያዝያ ፴ ቀን ፪ሺ፭ ዓ. ም 7 June 2014 ወያኔ አሁን ደኅና ልማታዊ መነኵሴ አገኘች! ጎሽ! የለንደኑ ኤምባሲዋ፣ አዲሱን Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደ ዘበት ያለፉት ነፍሶች – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ) June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ እነዚህ ሁለት የወንጀል ታሪኮች የተፈፀሙበት ጊዜ ጥቂት ዓመታት ወደኋላ ይርቃል፡፡ ሁለቱም ወንጀሎች የተለያዩና የሚያገናኛቸው ነገር የሌለ ቢሆንም ማጠቃለያቸው ግን ሞት መሆኑ ያመሳስላቸዋል፡፡ በተለይ በተለይ Read More
ዜና የዛሬው የሚሊዮኖች ድምጽ በአዳማ እና ደብረ ማርቆስ የተቃውሞ ሰልፍ (LIVE UPDATE) June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ 6:00 ሰዓት / 5:00 PM ደብረ ጽዮን ከአዲስ አበባ፣ አዳማ ጋር የቴሌኮሚኒኬሽን መስመር ዘግቶነው የዋለዉ።ኔትዎርኩ እንደተለቀቀ፣ አሊያም የሰልፉ አስተባባሪዎች የነበረዉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶዎችና Read More
ዜና የስብሰባ ጥሪ- የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የጋራ ግብረሃይል የፊታችን ጁን 15, 2014 ህዝባዊ ውይይት አዘጋጅቷል June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የስብሰባ ጥሪ በአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት 23 አመታት በተለያየ መልኩ በጋራ እንዳንቆም ሲያጋጨን የቆየው የወያኔ አገዛዝ የመጨረሻ ካርዱን በመሳብ የቋንቋ እና የሀይማኖት ልዩነቶቻችን ጌጣችን መሆናቸው Read More
ዜና ሚሊዮኖች ድምጽ – ኢሕአዴግ የቁጫ ሕዝብን መብት እንደገና ረገጠ – የቁጫው ሰልፍ ታገደ June 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በሚል መርህ በቁጫ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መተላለፉ ታወቀ። ከአዲስ አበባ የቅስቀሳ መኪና፣ ሜጋፎኖች፣ በራሪ ወረቀቶችና ፖስተሮች ይዞ ወደ ቁጭ የሰማራዉ Read More
ዜና ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ከ 10 አመት አስከ እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይችላል June 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ውንጀላውም ታሊባን የተባለውን አሸባሪ ድርጅት በሰው ሃይል መርዳት (የታሊባን እስረኞችን መልቀቅ) የሚል ነው። ፎክስ ኒውስ ነው የዘገበው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎዳና ተዳዳሪዎቹ ፍቅረኛሞች በአዲስ አበባ – [አሪፍ የፍቅር ታሪክ) June 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዜብ ታምሩ ወጣቶች ናቸው፡፡ ዓለምፀሀይ ዘላለምና አበራ ተካ ይባላሉ፡፡ ኑሮን በጎዳና የሚገፉ፤ ተቃቅፈው ውለው ተቃቅፈው የሚያድሩ፤ ማንንም ለመስማት ጊዜ የሌላቸው፤ ከጥቂት ቡቱቶዎቻቸውና ከትንሿ ውሻቸው Read More
ዜና ሸንጎ በሲያትል ዋሽንግተን የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ June 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትልቁ የኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች ስበስብ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሽንጎ) የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ አባላት የሁኑት ፕሮፊሰር አቻምየለህ ደበላና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እሁድ ግንቦት24 Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያዊው ቅጂ ሙዚቃ ከቴዲ አፍሮ የተሰጠ መግለጫ፡ “ጉዞው ይቀጥላል!” June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው Read More
ዜና በሰላም በር ከተማ ቁጫ ወረዳ 12 የአንድነት አባላት ታሰሩ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት በራሪ ወረቀት በማደልና የመኪና ላይ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የነበሩት 12 የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት፣ በቁጫ ወረዳ፣ ሰላም በር ከተማ በሕግ ወጥ መንገድ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የህዝብ መፈናቀል እንደሚቀጥል መረጃዎች አመለከቱ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ማደስና ፕላን ዝግጅት በሚባለው ፕሮግራሙ በመሃል አዲስ አበባ የሚገኙ ኪስ ቦታዎች ላይ Read More
ዜና ቴዲ አፍሮ” – ከኮካ ኮላ – የዓለም ዋንጫ – የተሰጠ መግለጫ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ Read More
ዜና ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በጨለማ ክፍል መታሰራቸው ተሰማ June 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአቡ ዳውድ ኡስማን – (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሃሰት በሽብርተኝነት ተወንጅለው በእስር የሚገኙት ኮሚቴዎቻችንን የማረሚያ ቤቱ አስተዳር ሆን ብሎ የማሸማቀቅ እና የማዋከብ Read More