ዜና ህወሓት የቤተክርስያን ገንዘብ ዘረፈ June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ። በዛ አከባቢ ያለው ደን “የመለስ ፓርክ” ተብሎ ተከልሏል። ኗሪዎቹ Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው የተነሳ ማዳበሪያ እየተከለከሉ ነው ተባለ June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶነሴ ወረዳ አርሶ አደሮች በፖለቲካ አመለካከታቸው ልዩነት ምክንያት ማዳበሪያና ምርጥ ዘር እየተከለከሉ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታወቁ፡፡ መንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦባንግ “ከምርጫው” በፊት ለተቃዋሚዎች “ምርጫ” አቀረቡ June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና አግባብ አላቸው ለሚሏቸው አካላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል? June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እስክንድር ነጋን፣ ርዕዮት ዓለሙን፣ ውብሸት ታዬን፣ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…ማን ይፈራቸዋል? የኢትዮጵያ የነጻው ፕሬስ እና ጦማርያን ቁንጮ የሆነው እስክንድር ነጋ ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ብቻ በአምባገነኑ የወሮበላ ቡድን ስብስብ የይስሙላው የዝንጀሮ ፍርድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሞረሽ እንቅስቃሴ ላልተገለጸለን አንዳንድ ነጥቦች June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሞረሽ ደጋፊ፣ ረቡዕ ሰኔ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ሞረሽ ወገኔ በወያኔ ዘረኛ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ እቅድና እንቅስቃሴ መሠረት፣ በአገራችን በኢትዮጵያ በአማራ ጎሳ ላይ በየአቅጣጫው Read More
ዜና ድምጻችን ይሰማ መግለጫ አወጣ፦ “በህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ በማረሚያ ቤት እየተደረገ ያለው ወከባ በአስቸኳይ ይቁም!” June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ረቡዕ ሰኔ 4/2006 በሐሰት የሽብር ክስ ህገ መንግስታዊ መብቶችን በጣሰ ሁኔታ መሪዎቻችንን እያጉላላ የሚገኘው መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገውን ወከባ ቀጥሎበታል፡፡ ገና ወደማረሚያ ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ቅድመ-ውህደቱና ልዩ ገጠመኞቹ June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በመኢአድ Read More
ዜና ቴዲ አፍሮ ኮካ ኮላ ባለፈው ሳምንት ላወጣው መግለጫ የሰጠው ምላሽ June 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ ሰኔ ግንቦት 23 2006 አለአግባብ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የመሬት አስተዳደር ቢሮና በሌሎች ተቋማት ላይ ፓርላማ ዕርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ June 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዋና የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለሕዝብ አቤቱታ መፍትሔ የማይሰጡ ያላቸውን ተቋማት ፓርላማው ዕርምጃ እንዲወስድባቸው አሳሰበ፡፡ ከእነዚህ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር Read More
ዜና በሐረር የተገኘ የጅምላ መቃብር ጥያቄ አስነሳ June 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሐማሬሳ ቀበሌ ውስጥ ሰሞኑን በተገኘ የጅምላ መቃብር ምክንያት አንዳንድ የከተማው ነዋሪዎች ጥያቄ ማንሳታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ሰሞኑን አካባቢው Read More
ዜና በጋምቤላ ክልል ጎደሬ ልዩ ስሙ ዱንቻ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቀሉ June 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጋምቤላ ክልል ከቴፒ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ጎደሬ ልዩ ስሙ ዳንቻ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚኖሩ እና በተለያየ ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ አማርኛ Read More
ጤና Health: ሁካ (ሺሻ) ምን ይጠቅማል? ምን ይጎዳል? June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሺሻ፣ ሁካ፣ ናርጊሌ፣ ጌሊዮን እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተለያዩ ስሞችን በመያዝ የሚታወቀው ዕቃ የተለያዩ ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ፣ የቶባኮ ቅጠል፣ ወይንም ሐሺሽ ለማጨስ የተሰራ ከመስታወት በተሰራና Read More
ዜና የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት የፊታችን እሁድ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ እና ዘ-ሐበሻ ድረገድ የፊታችን እሁድ በሚኒሶታ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል። በዚህ የ6ኛ ዓመት በዓል ላይ በሚኒሶታ በመልካም ሥራቸው ከሚታወቁ የማህበረሰቡ Read More
ዜና በሰበታ ባለቤቱን ዓይኗን ረግጦ በሰንጢ ሆዷን የቀደደው ግለሰብ ተያዘ June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለቤቱን በተለያዩ የሰውነት ክፍሏ ላይ በአሠቃቂ ሁኔታ በስለት ወግቶ የመግደል ሙከራ ያደረገው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉን የሰበታ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማስታወቁን የኢትዮጵያ ፖሊስ ሚድያ አታወቀ፡፡ (amharic.thehabesha.com) Read More