Español

The title is "Le Bon Usage".

የሕወሓት ዋነኛ ስኬት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ስኬት ከተባለ የሕወሓት ትልቁ ስኬት ትግራይንና ትግሬዎችን ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነጠል ወይም ማቆራረጥ ነው፡፡ ለዚህም ሥራው የኢትዮጵያ አምላክ አሣምሮ እየከፈለው ነው፤ ገና ወደፊትም አወራርዶ የማይጨርሰው የታሪክና የደም ዕዳ እየጠበቀው እንደሆነ የሚታወቅ ነው፡፡
አንድ ሕዝብ ከፋብሪካ እንደተመረተ ዕቃ – ፕሮ. መስፍን እንዳሉት – ማሰብና ማሰላሰል እንደማይችል ሁሉ በአንድ ጠባብ ቡድን ተወናብዶ ሀገርን ያህል ታላቅ ቅርስ ማጣት ዕብደት ነው፡፡ ጎጠኝነትና ሃይማኖት ሞኝነትን መሠረት እንደሚያደርጉ ከተጋሩ መረዳት ይቻላል፡፡ መጽሐፉም ይናገረዋል፡፡
ዛሬ በቲክቶክ ካየሁት ሰሞነኛ የተጋሩ ሰልፍ የተገነዘብኩት ከፍ ሲል የገለጽኩትን ነው፡፡ በሰልፉ የወያኔ ጥፍጥፍ የአልባንያ ይሁን የቻይና ኩርጅ ሰንደቅ ዓላማ ነው፡፡ አንድም ሰው የቀድሞዋን የኢት. ሰንደቅ ዓላማም ሆነ ባላምባሻውን ወያኔ ሠራሽ የሰይጣን መታሰቢያ ባንዴራ የያዘ ሰው አላየሁም፡፡ ለነገሩ መያዝ የሚሻ ቢኖርም በደቦ/በመንጋ መደብደብን ስለሚያስከትል ሊይዝ የሚደፍር አይኖርም፡፡ የምትገርም ትግራይ ተፈጥራለች፤ ኢትዮጵያም ገና ያልሞተችው አማሮችና ደቡቦች አካባቢ ነው፡፡ ኢጋርማል ኦገኖቼ፡፡
ወያኔው ጌታቸው ረዳ ደግሞ አንዱና ምናልባትም የመጨረሻው  ደደብ ነው፡፡ አቢይን እንደማያውቀው አሁን ደርሶ ትግራይን ለማዳን ከጎኑ እንዲቆምለት ይማጸናል– አቢይ ጦም አያውቅም እንጂ ዳሩ “ማንን ብሎ ኩዳዴን ፆመ”ና ነው ጌቾ የርሱን እገዛ መጠየቁ? በአቢይ አገላለጽ ጅላንፎ ማለት እሱ ነው፡፡ አቢይ ትግሬንና አማራን እርስ በርስ ከውስጥም ከውጭም ማለትም ትግሬን ከትግሬ፣ አማራን ከአማራና ትግሬን ከአማራ አባልቶ ሥልጣኑን ለማጽናት እንደሚፈልግ እየታወቀ የጌታቸው ተማጽኖ ድድብናን አጉልቶ ከማሣየት የዘለለ ፋይዳ የለውም፡፡ በዚያ ላይ ከአቢይ ምንም ዓይነት አወንታዊ ነገር እንደማይጠበቅና ነገረ ሥራው ሁሉ ማለትም ተፈጥሮው እንዳለ በአፍራሽ ኃይል (Negative Energy) እንደተሞላ የማያውቅ የዓለማችን ዜጋ ቢኖር እርሱ ሞኝ ነው ወይም አስመሣይ ነው፡፡
አቢይ ማለት በተንኮል ክፋቱ ሣጥናኤል አብዝቶ የሚቀናበት ልዩ ብዔልዘቡል ነው፡፡ በሥልጣኑ ከመጡበት በተለይ ልጆቹንም አይምርም እንኳንስ ሚስቶቹን፡፡ ይህን ሰው  አለማወቅ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍል ለመረዳት የመጣበትን መንገድ (track record) ማየት ብቻ በቂ ነው – የገደላቸውና ያስገደላቸው ንጹሓን ዜጎች በስንትና ስንት truck ተጭነው ወደመቃብራቸው እንደተጓዙ ለማወቅ ጭምር፡፡ስለዚህ ጌችዬ  ያኔ በጦርነቱ ማብቂያ ገደማ ትግራይ ውስጥ አንድ ገደል ሥር ተቀምጦ  አቢይን በደምብ እንደሚያውቀው የተናገረውን ረስቶ እስከዚህ መዝቀጡ የሰዎችን ድርጊት እንጅ ንግግራቸውን እንዳናምን ለብዙኛ ጊዜ ያስታውሰናል፡፡ ወይ ኢትዮጵያ! መጨረሻሽ ናፈቀኝ፡፡ አብሮ በሠላምና በፍቅር መኖር ሲቻል በዘረኝነት መርዝ ተለክፎ በጥላቻ የገማ ጭቃ ተለውሶ እንዲህ መጠፋፋት ማንን እንደሚጠቅም ይህን የጨለማ ዘመን የሚሻገር ዕድለኛ ዜጋ የሚመሰክረው ይሆናል፡፡
መልካም መጋቢት 4/2017

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

በትግራይ ክልል ላለው ወቅታዊ ሁኔታ፤ የፌደራል መንግስት “አስፈላጊውን ድጋፍ” እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አሳሰበ

Next Story

ትግራይ፤ ወጣት አልባ? ወይስ ሽማግሌ አልባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win