ነፃ አስተያየቶች በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም? June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ተክሌ የሻው፣የግል አስተያዬት) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም”የወያኔ ጥላቻ ፍሬ» በሚል ርዕስ የጻፉትና በተለያዩ ድረ-ገጾች የወጣው ነው። ፕሮፌሰሩ በዚህ ፍሑፋቸው፣ የትግራይ ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች “እኛና አብዮቱ” በሚል ርእስ በተፃፈው መፅሓፍ ላይ የቀረበ የግል አስተያየት June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የመፅሃፉ ደራሲ፤ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ አስተያየትና ማስተካከያ ሃሳብ አቅራቢ፤ ላቀው አለሙ (ዶ/ር) አጠቃላይ አስተያየት፣ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ መፅሃፍ ማሳተማቸውን እንደሰማሁ መፅሃፋቸውን አግኝቼ ለማንበብ በጉጉት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዳሴ አብዮት አተገባበር! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ) June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ገዥው-ግንባር የመረጠው ስሁት መንገድ፣ ኢትዮጵያችንን ለሳልሳዊው አብዮት እያዘጋጃት መሆኑን ማውሳቴ ይታወሳል፡፡ ይህ የለወጥ መስመርም “የሕዳሴ Read More
ዜና የአንድነትና መኢአድ ስምምነት፣ ሊበረታታ የሚገባው መልካም ተግባር! June 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 2፣ 2006 (June 9, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሸንጎ)፣ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)ና አንድነት ለዴሚክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በትላንትናው ዕለት ለውህደት የሚያበቃ Read More
ዜና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ተሸለመ June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ2014 “የጎልደን ፔን ኦፍ ፍሪደም” ሽልማት አሸናፊ የሆነው እስክንድርነጋ ዛሬ ሽልማቱን ተቀበለ። በጣሊያን ቶሪኖ በተካሄደው የሽልማት ስነ-ስር ዓት Read More
ዜና በፓኪስታን- ካራች አውሮፕላን ማረፊያ ከባድ ጥቃት ተፈጸመ። June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እንደ ቢቢሲ ሪፖርት፤በሀገሪቱ ታላቅ አውሮፐላን እሀድ እለት በተከፍተው ጥቃት አስር የጥበቃ ሰራተኞችን ጨምሮ በትኝሹ 28 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ህዝብ የወያኔ ስርአት ተጠቃሚነው! (አንዷለም አስራት ) June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንዷለም አስራት [email protected] ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ በቅርቡ የማከብራቸውና የሶስት አፋኝ መንግስታትን ጭቆና ከህዝብ ጫንቃ ላይ ለማንሳት እየታገሉ ያሉት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም እና የአረና Read More
ዜና በአንድነት እና በመኢአድ መካከል የተደረገው ውህደት በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ (የሰሜን አሜሪካ የአንድነት የድጋፍ ማህበራት) June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን የሰፈነዉን አምባገነንነት በመቃወምና በአገራችን ሰላም፣ ዴሞክራሲ፣ የሕግ የበላይነት እንዲሰፍን፣ ላለፉት አያሌ አመታት ትእግስት አስጨራሽ ትግል ቢደረግም በተለያዩ ምክንያቶች የተፈለገው ዉጤት ሳይገኝ ቀርቷል፡፡ በየሰሜን Read More
ዜና Hiber Radio: በባህር ዳር ታጣቂው በተማሪዎች ላይ የግድያና የማቁሰል አደጋ አደረሰ * 62 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የመን ባህር ዳርቻ ሰጠሙ June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 1 ቀን 2006 ፕሮግራም ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) የሰኔ አንድ 97 ሰማዕታት ሲታወሱ(ልዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሥለምን ወያኔን ከሥር መንቀል ያስፈልጋል? ሰማዕታት ሲታሰቡ (ከሥርጉተ ሥላሴ) June 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማዕታት ሲታሰቡ። ከሥርጉተ ሥላሴ 08.06.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ሰማዕታት ሲታሰቡ፤ ከቅርንጫፉ እ! ውጋት ነው። ከወገቡ እ! መጋኛ ነው። ከቋንጃው እ! ቁርጠት ነው። ከእጁ እ! Read More
ዜና መኢአድ እና አንድነት የውህደት ስምምነት ፊርማቸውን ፈጽመዋል። June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ በወያኔ ሰኔ አንድ ቀን 1997 የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን በስምምነት ውቅት ታስበው ውለዋል። የአንድነት የሂሳብ ክፍል ሰራተኛን ሲፈነክቱ አንድ የመኢአድ አመራር ጥርሱን በድንጋይ አውልቀውታል። Read More
ጤና Health: ለራስ ምታት ህመም ፍቱን የሆኑ 4 የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የውጪ ሀገራትን ያህል ባይሆንም በርካቶች ለትንሹም ለትልቁም ህመም ክኒን ወደ አፋቸው ወርወር ማድረግን ከለመዱ ቆይተዋል፡፡ መድሃኒቶች በአግባቡ ሲወሰዱ የመርዳት አቅማቸው ከፍተኛ የመሆኑን ያህል ከበሽታ Read More
ዜና Sport: የውጭ ተጫቾች በኢትዮጵያ- ተጠቀምን ወይስ ተጠቀሙብን? – ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) June 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ አላን ኮል የተባለ ጃማይካዊ በ1969 ዓ.ም ለአየር መንገድ ሲጫወት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው ውድድር የተጫወተ የመጀመሪያው የውጭ ተጨዋች ነው፡፡አላን መልኩ ቀይ ሆኖ Read More