በዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም?

(ተክሌ የሻው፣የግል አስተያዬት) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም”የወያኔ ጥላቻ ፍሬ» በሚል ርዕስ የጻፉትና በተለያዩ ድረ-ገጾች የወጣው ነው። ፕሮፌሰሩ በዚህ ፍሑፋቸው፣ የትግራይ ሕዝብ በዘመነ ወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም፤ ተጠቃሚዎቹ “ጥቂቶች ናቸው» ብለው የደመደሙት ሀሳብ ዕውነት አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ክህደት በመሆኑ፣ ትግሬዎች በዘመነ የወያኔ አገዛዝ እንዴት ተጠቃሚዎች እንደሆኑ ተጨባች ነቃሾችን በማቅረብ የፕሮፌሰር መሥፍንን ሀሳብ መሞገት  [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

 

Previous Story

“እኛና አብዮቱ” በሚል ርእስ በተፃፈው መፅሓፍ ላይ የቀረበ የግል አስተያየት

Next Story

በሰበታ ባለቤቱን ዓይኗን ረግጦ በሰንጢ ሆዷን የቀደደው ግለሰብ ተያዘ

Go toTop