ዜና የሸራተን ሆቴል ሰራተኞችና የማኔጅመንቱ ፍጥጫ ተባብሷል – አዲስ አድማስ ጋዜጣ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናፍቆት ዮሴፍ – ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ኢሰማኮ ማኔጅመንቱ ለድርድር እንዲቀርብ አስጠነቀቀ ማኔጅመንቱ ህግን በሚጥስ ተግባር ላይ አልደራደርም ብሏል “የሥራ ማቆም አድማ የመጨረሻ አማራጭ ነው” Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝበ ክርስቲያን በጰራቅሊጦስ መንገድ ሲሄዱ፤ ፓትርያርክ፤ ሊቃነ ጳጳሳት፤ መነኮሳትና ቀሳውስት በሳጥናኤል መንገድ ነጎዱ (ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሳጥናኤል መንገድ ነጎዱ! ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ሰኔ ፳፻፮ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ የዚህች ክታብ አላማ ነገረ መለኮት ለማስተማር አይደለም። ሆኖም አብዛኛዎቻችን ኢትዮጵያውያን እምነታችሁ ምንድነው ስንባል Read More
ጤና የጨጓራና የአንጀት ቁስለት – (አልሰር) June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችንም ሆነ በመላው ዓለም በዚህ በሽታ የሚጠቁ ህሙማን ቁጥር ከፍ ያለ ነው፡፡ በዚህ ህመም የጨጓራው የተለያዩ ክፍሎች ወይም የትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (ዱዮድነም) ሊጠቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የትኛውም የሥራ ፈጠራ የሚመነጨው ከችግር ነው” – ከፎርጂዱ ዶ/ር ኢ/ር ሳሙኤል ዘሚካኤል ጋር የተደረገ ቃለምልልስ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሰሞኑ አነጋጋሪ ሰው ፎርጂዱ ዶ/ር ኢ/ር ሳሙኤል ዘሚካኤል በአንድ ወቅት አድርጎት የነበረው ቃለምልልስ ስለግለሰቡ ግንዛቤ ይሰጣችኋል። የዛሬ 35 ዓመት አንድ ሕፃን ከድሃ ቤተሰብ በጋንዲ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወጣቶቹና – ቅዳሜ (ጽዮን ግርማ) June 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዷን ቅዳሜ በፍርድ ቤት በዛሬው ችሎት ፖሊስ የሃያ ስምንት ቀን የምርምራ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደለት ጽዮን ግርማ ለአብዛኛው ወጣት አዲስ አበባ ላይ ”ቅዳሜ” ትርጉም Read More
ዜና የዞን 9 ጦማሪዎች እና ጋዜጠኛው ተጨማሪ 28 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠባቸው June 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ካለምንም ክስ ላለፉት 50 ቀናት ፖሊስ የምርመራዬን አልጨርስኩምና ተጨማሪ ቀጠሮ ይሰጠኝ ጥያቄና በፍርድ ቤቱ መፍቀድ የተነሳ እየተጉላሉ የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያን እና ጋዜጠኛው ዛሬ Read More
ዜና ተክለሃይማኖት አካባቢ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ሊፈርሱ ነው June 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተክለሃይማኖት አካባቢ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ብቻ ተለይተው ሊፈርሱ መሆኑን በአካባው ሚገኙ ነጋዴዎች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ነጋዴዎቹ እንደሚሉት ከተክለ ሃይማኖት ጀምሮ እስከ ጥቁር አንበሳ የሚገኙ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮና ውዝግብ ያልተለየው ዝና June 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታትሞ ከተሰራጨው ቁምነገር መጽሔት የተወሰደ ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ተቀላቅሎ ወደ ዝና ማማ መውጣት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ መነጋገሪያ ከመሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓትርያርኩ ከመንግሥት ጥገኝነት ነፃ ለመኾን እንደማይችሉ ያምናሉ June 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአብዮቱ መባቻ ዓመታት ከደርጉ ‹‹የለውጥ ሐዋርያት›› ጋራም በቁርኝት ሠርተዋል ከደርግ ጋራ አብሮ በመሥራትና ደርግን በማውገዝ መካከል የሚታዩት የፓትርያርኩ የአቋም ጽንፎች ፀረ አማሳኝ መስሎ የአማሳኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች እልህ ያረገዘው – ያለወለደው። (ሥርጉተ ሥላሴ) June 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሥርጉተ ሥላሴ 13.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ከዬት መጀመር እንዳለብኝ ሳላውቅ እንሆ ጀመርኩት። ለሁለተኛ ጊዜ እርእስ ሰጥቼ ለመጻፍ ተሰናደሁ። ግን ይቻለኝ ይሆን? አላውቀውም። ጉዴ ይታይ። በጓጉሎ Read More
ኪነ ጥበብ በሳንሆዜ አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን፡ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ (ፍላየር) June 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ መልኩ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ቀን 2014 ዓም በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ። አዘጋጆቹ ፍላየራቸውን በዘ-ሐበሻ Read More
ዜና በሪያድ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ኮሚኒቲ ት/ቤት በገንዘብ እጥረት 3000 ህጻናትን በትኖ ሊዘጋ ነው * ወላጆች ለልጆቻቸው መበተን ዲፕሎማቱን ተጠያቂ ያደርጋሉ June 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ በስደት ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ህጻናት በተመጣጣኝ ዋጋ ተቀብሎ በማስተማር ከፍተኛ አስተዋጾ እያበረከተ የሚገኘው በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት ላለትፉት Read More
ዜና በግንደ በረት በተማሪዎች እና በክልሉ ፖሊስ መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከሰተ June 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በምእራብ ሸዋ ዞን በኦሮሚያ ክልል በግንደበረት ወረዳ በተማሪዎች እና በወያኔ የፖሊስ ሃይሎች መካከል በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ ሞቶ አራት መቁሰላቸውን የአከባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ከትላንትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የመሬት ወረራን በመቃወሜ የተፈፀመብኝ በደል – አበበ ሆንጃ (ከሰበታ) June 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነዋሪነቴ በሰበታ ከተማ አስተዳደር ወለቴ 03 ቀበሌ ጎጥ አራት ነው፡፡ የጎጥ ሰብሳቢ ሆኜ ለሁለት ዓመት ሰርቻለሁ፡፡ የቀበሌው የምክር ቤት አባል እና የኦህዴድ ኢህአዴግ አባል Read More