ነፃ አስተያየቶች የሁለት ፈረሶች ጥያቄ (ዳንኤል ክብረት) June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ክብረት ሁለት ፈረሶች እንደነበሩ ተነገረ፡፡ አንደኛው እጅግ ለምለም በሆነ ሰፊ ሜዳ ላይ ተሠማርቶ፣ ሲያሻው ደግሞ በግራ በቀኝ ገብስ ፈስሶለት፣ ሲጠማው የሚጠጣው ውኃ በሜዳው Read More
ዜና ኢትዮጵያና ግብጽ በተባበሩት መንግስታት የጸደቀውን የውሃ ኮንቬንሽን ሳይፈርሙ ቀሩ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችንና የከርሰ ምድር ውሃዎችን በሀገሮች መካከል እንዴት በጋራ መጠቀም እንደሚችሉ የሚደነግገው የተባበሩት መንግስታትን የውሃ ኮንቬንሽን ኢትዮጵያና ግብፅ ሳይፈርሙ መቅረታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ Read More
ዜና ጋዜጠኞቹና ጦማሪያኑ ያለምንም ማስረጃ መታሰራቸውን የፖሊስ የምርመራ ሒደት እንደሚያሳይ ጠበቃቸው አሳወቁ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፖሊስ በየቀጠሮው የሚያነሳቸው የምርመራ ምክንያቶች በፍርድ ቤት ታገዱ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞችና ጦማሪያን ያለምንም ማስረጃ መያዛቸውን፣ ፖሊስ ለአራት ጊዜ ፍርድ ቤት በመቅረብ Read More
ዜና አንድነትና መኢአድ የውህደት ጥያቄያቸውን ለምርጫ ቦርድ አቀረቡ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ለረጅም ጊዜ ሲያካሂዱት የነበረውን ድርድራቸውን አጠናቀው የቅድመ ውህደት ስምምነት በቅርቡ ካደረጉ በኋላ፣ በመጪው Read More
ዜና መድረክ በሐዋሳ የጠራው ሰላማዊ ሠልፍ በእንግልት ተካሄደ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መድረክ (መድረክ) እና አባል ድርጅቶቹ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን)፣ የኢትዮጵያ ማኅበረ ዲሞክራሲ ደቡብ ኅብረት አንድነት ፓርቲ (አማዲደህአፓ)፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) Read More
ዜና አዲስ ዜና – ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው እና ሰላማዊ ትግል 101 በሚል ስያሜ የሚጠራው አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊትግል 101 የተዘጋጀውበሰላማዊትግልየኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና የአገሩ ባለቤት Read More
ጤና የደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮግራም አመታዊ ሄልዝፌር (በሚኒሶታ ለምትኖሩ ወገኖቻችን ነፃ የህክምና ምርመራና ትምህርት ቀን) June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የ ደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮገራም አመታዊ ሄልዝፌር ዋናውን ድጋፍ ሰጪ፡ Ucare በእለቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፤ 1) የደም ግፊት፡ስኳር፤ከለሰትሮል፤ክብደትን መለካት፡ 2)የጤና መረጃ መስጠት፤በተለይም በልብ/ደምስር ጋር የተያያዙ፤በሽታዎችን፡ኢንፌክሽን፤ የአእምሮ Read More
ዜና የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት በሚኒሶታ በድምቀት ተከበረ፤ ጋዜጠኛ አህመድ ዋሴ የዓመቱ ምርጥ ሰው ሆነ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የዘ-ሐበሻ ደጋፊዎች እና ተጋባዥ የክብር እንግዳው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በተገኙበት የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ 6ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በድምቀት ተከበረ። በዚሁ የዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግልጽ ደብዳቤ! ለሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች! ለጋዜጠኛ መብት ተከራካሪዎች! ህሊና ላላቸው ወገኖች በሙሉ! የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል። በየዓመቱ አስደሳች መፈክሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ: አሁንስ ተስፋሽ እግዚአብሔር አይደለምን? ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ ግራ የገባው ነው! ለመሆኑ አሳባችን ምንድነው? እንዲሁ ስንጨቃጨቅና ስንነካከስ ምን ያህል ልንዘልቅ ነው? ንትርኩና መተላለፉ እጅ እጅ ብሎንና ሰልችቶን ሁሉን ትተን የእርቅ ያለህ! Read More
ዜና የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉት ዜጎች ለክስ የሚያበቃ በደል አልደረሰባቸውም አለ June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች በተወካዮቻቸው አማካኝነት የመሰረቱት ክስ በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃ ብሄር ምድብ በዋለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይን መስቀል ስለመሸከም ….ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ …ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው የተንጨ(ባረረ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም! (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም) June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ኮካ ኮላ ትክክለኛ ነገር አይደለም! የኮካኮላ ኩባንያ በታዋቂው የኢትዮጵያ ኮከብ ድምጻዊ ሙዚቀኛ በሆነው በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ላይ Read More
ዜና « ፀሎታችን በቤታችን » የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ በሳውዲ አረቢያ ። June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ « ፀሎታችን በቤታችን » የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ በሳውዲ አረቢያ ። በተለያዩ ግዜያት Read More