ነፃ አስተያየቶች የትግራይን መስቀል ስለመሸከም (ተመስገን ደሳለኝ) June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/06/ye_tigrayn_mesqel_meshekem.pdf”]ተመስገን ደሳለኝ ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም የመኢአድ አባል በካድሬዎች ድብደባ ሕይወታቸው አለፈ June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በምስራቅ ጎጃም በነማይ ወረዳ ደንጎሊማ ቀበሌ አቶ ሞሳ አዳነ የተባሉ የመኢአድ አባል ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን ከቤታቸው ወደ Read More
ዜና በሃዋሳ 3 የአንድነት አመራርና አባላት ታሰሩ – “እስሩ ቅስቀሳውን አያስተጓጉለውም” June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል በሃዋሳ ከተማ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በራሪ ወረቀት በማደልና ፖስተር Read More
ኪነ ጥበብ ” እዚህ አሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም ህፃናቶችና ታዳጊ ወጣቶች ቤቶች ድራማን በመከታተላቸው በጣም ደስ ብሎኛል” – አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋዬ ተሰማ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ይገኛል። በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአርቲስት ጥላሁን ጋር ቃለምልልስ አድርገናል። መልካም ንባብ፤ ጥያቄ፥ እንኳን ደህና መጣህ! ጥላሁን፥ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ? June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ?… [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ እርሳሱ መሬ [email protected] በኢህአዲግ ውስጥ ካሉት ቁንጮ ባለስልጣናት መካካል በሞጋችነታችው እና የተሳካለት የቃላት መደርደር ችሎታቸው አቶ ሬድዋን ሁሴንን የሚተካከላቸው አለ ብዬ አላምንም:: እናም በዚያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ) June 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አረአያ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 Read More
ነፃ አስተያየቶች Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) June 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካን ቡድኖች ስመለከት ምንም እድገትና ተስፋ አላየሁባቸውም፡፡ በአውሮፓ ስመ ጥር ተጨዋቾች ይዘው በእንቅስቃሴ ለመብልጥና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሸነፍ Read More
ዜና ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል) June 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው Read More
ጤና የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም Read More
ዜና ከምርጫ እርቅ እንዲቀድም ዶ/ር ያዕቆብ አሳሰቡ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የ2007ቱን አገር-አቀፍ ምርጫ ለሌላ ጊዜ አስተላልፋ በቅድሚያ የብሔራዊ እርቅ ጉባዔ መጥራት አለባት ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ሃሣብ አቅርበዋል፡፡ በ1997ቱ አገር-አቀፍ ምርጫ ወቅት የቅንጅት Read More
ዜና ጦማሪያኑን እና ጋዜጠኞቹን በተመለከተ ችሎቱ ለፖሊስ ጠንካራ ትዕዛዝ አስተላለፈ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ አሸናፊ ደምሴ በቁጥጥር ስር ከዋሉ ባለፈው ቅዳሜ (ሰኔ 7 ቀን 2006 ዓ.ም) 50ኛ ቀናቸውን በእሰር ያሳለፉት ስድስቱ ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ለአራተኛ ጊዜ የ28 ቀን Read More
ዜና በነፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ቤቶች መፍረስ ጀመሩ፤ ፖሊስ እሪ ያሉ ወጣቶችን በቆመጥ ደበደበ June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቀበሌ 1 በተለምዶ ስሙ ሃና ማርያም ጀርባ በሚገኘው ልዩ ስሙ ቃሬሳና ኮንቶማ ሰፈር ወደ 5000 የሚጠጉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና) June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …›› ‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹አሁን Read More